Kiya Dereje

Kiya Dereje Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kiya Dereje, San Jose, CA.

05/03/2019
03/30/2019

15 Stylish Ideas To Make Your Pots Look Beautiful You’ll Love It:

 #ፊንፊኔ  #ላይ ያሉ  #የንግድ  #ቤቶች  #ስም አሁኑኑ በአፋን ኦሮሞ ይቀየሩ። በመጀመርያም በኦሮሞዎችና በኦሮሞ ወዳጆች ይጀመር።እኔ የሚገርመኝ ለምን ኦሮሞ በዚህ የህዝብ ቁጥር ብዛትና ...
03/22/2019

#ፊንፊኔ #ላይ ያሉ #የንግድ #ቤቶች #ስም አሁኑኑ በአፋን ኦሮሞ ይቀየሩ። በመጀመርያም በኦሮሞዎችና በኦሮሞ ወዳጆች ይጀመር።

እኔ የሚገርመኝ ለምን ኦሮሞ በዚህ የህዝብ ቁጥር ብዛትና አስገራሚ የተፈጥሮ ሃብት ተከቦ "አፋን ኦሮሞን" የፌደራሉ መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን አጥብቆ መጠየቁ ነው። "አፋን ኦሮሞ" የመንግስት ቋንቋ ሳይሆን መሆን ያለበት የኑሮና ኢኮኖሚያዊ ቁልፍ ቦታዎች ላይ ነው። ይህም ሲባል ኦሮሞ ባለባቸው ቦታዎች ሁሉ በተለይም በፊንፊኔ የንግድ ቤት ስሞችን ከዛሬ ጀምሮ በኦሮምኛ መፃፍ ነው። እያለ እያለ የምግብ ሜኑ፣ የግብይትና አጠቃላይ የመኖር ቋንቋ ይሁን። #አሁኑኑ #ይጀመር!

11/14/2018

በማህበራዊ ሚድያ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ እና የአየር መንገዱንና የማኔጅመንቱን ስኬት ለማጠልሸት የውሸት ዘመቻ እተናፈሰ ይገኛልⵆ
ለህዝቡ እውነቱን ለማሳወቅ ያክል የሚከተሉትን እውነታዎች አቅርበናል
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰራተኞቹ በቅርቡ ሰርቶ ያስረከበው የመኖሪያ ቤት 1192 ሰራተኞችን ተጠቃሚ ያደረገ ሲሆን የቤቶቹ አይነትም G+1, G+2 እንዲሁም ባለአራት ፎቅ አፓርታማ ናቸውⵆ የግንባታውም ሂደት በድርጅቱ የሰራተኛ አስተዳደርና የቤት ግንባታ አስፈጻሚ ቦርድ የቅርብ ክትትልና ቁጥጥር በማካሄድ ግልፅ ጨረታ ካወጣ በኋላ ያሸነፈው ኮንትራክተር አፍሮ ጽዮን ስራውን አከናውኗልⵆ ይህ የቤት አቅርቦት ሰራተኛውን እጅግ ተጠቃሚ ያደረገን ተግባር ባልተገባ ሁኔታ ማጉደፍ ተገቢ አይደለምⵆ
- የቦይንግ ቢ-787 አውሮፕላን ሁለት የሞተር አማራጮች አሉት፤ጀነራል ኤሌክትሪክ (ጂኢ) እና ሮልስ ሮይስ ናቸው። የገበያ ድርሻቸውም ሃምሳ ሃምሳ ነው፤ ነገር ግን የሮልስ ሮይስ ሞተሮች በንድፍ ስራ ሳቢያ ተፈጠረ ችግር ሞተሮቹ እየወረዱ ሮልስ ሮይስ የጥገና ማዕከል ሂደው ተጠግነው እስኪመጡ ጊዜ ይወስዳል። ሮልስ ሮይስ እንደ ጂኢ በቂ ቅድመ ዝግጅት አላደረገም፤ በቂ ተለዋጭ ሞተሮችም አላዘጋጀም፤ የጥገና ማዕከሉ ወስዶ ጠግኖ እስኪመልስ እስከ አንድ ወር ይፈጃልⵆ በመላው ዓለምም 47 ድሪም ላይነር አውሮፕላኖች ይህ ችግር ገጥሟቸዋልⵆ ችግሩም በሂደት እየተፈታ ያለ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድም ከድርጅቱ በቂ ካሳ እያገኘ ነው

- በአቪየሽን ኢንዱስትሪ ሽጦ መልሶ መከራየት የሚባል አሰራር አለⵆ ይህ ማለት አንድ አየር መንገድ አውሮፕላን ይገዛና ጥሬ ገንዘብ መክፈል ካስቸገረው ወይም በወቅቱ ሌላ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ካሉ መልሶ ይሸጥና ይከራያቸዋልⵆ

- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጀመሪያ የገዛቸውን አውሮፕላኖች 90 ሚሊዮን ዶላር ሽጧቸዋል፤ በእያንዳንዱም አውሮፕላን 10 ሚሊዮን ዶላር አትርፏልⵆ

ሌሎች መሰረተቢስ የሆኑ ውንጀላዎች እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን መልካም ዝናና አድናቆት ጥላሸት ለመቀባት እየተደረገ ያለው ሙከራ ትክክል እንዳልሆነ እየገለጽን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጠንካራና አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የውስጥ ኦዲት እንዲሁም የውጭ ኦዲት በየጊዜው እየተደረገ ምንም እንከን ያልገተኘበት ጠንካራ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ በ International Financial Reporting Standards (IFRS) ደረጃ የተመረመረ የሂሳብ መዝገብ ያለው ጠንካራ አየር መንገድና ጠንካራ ማኔጅመንት መሆኑን እንገልጻለን!

አየር መንገዱ እንደወትሮው ሁሉ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች ከጠንካራ ሰራተኞቹ ጋር ለማስቀጠል በትጋት መስራቱን ይቀጥላል።

10/20/2018

የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የውሸት ለማስደሰት ኦርቶዶክስን መተንኮስ አያስፈልግም። ምክንያቱም ያኔ በነብዩ ዘመን እስልምናን የታደገው የአረብ ሙስሊም ሳይሆን የአክሱም ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ናቸው። ዋ ጃዋር!

10/09/2018

Address

San Jose, CA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kiya Dereje posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share