Wegagen Bank Familiy Member

Wegagen Bank Familiy Member እንኳን በደህና መጡ ወደ ወጋገን ባንክ ቤተሰብ
well come to wegagen bank Family Member

03/23/2026

በወጋገን ኢ-ብር ሞባይል ዋሌት ክፍያዎን በቀላሉ በQR ኮድ ይፈፅሙ!ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ!
03/22/2026

በወጋገን ኢ-ብር ሞባይል ዋሌት ክፍያዎን በቀላሉ በQR ኮድ ይፈፅሙ!

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ!

የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በወጋገን ኢ-ብር በምቾት ይክፈሉ!የኢ-ብር መተግበሪያን በማውረድ  ወይም ወደ *602 # በመደወል ወጋገን ኢ-ብር መርጠው በማንኛውም ጊዜ  ካሉበት ሆነው የል...
03/22/2026

የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በወጋገን ኢ-ብር በምቾት ይክፈሉ!

የኢ-ብር መተግበሪያን በማውረድ ወይም ወደ *602 # በመደወል ወጋገን ኢ-ብር መርጠው በማንኛውም ጊዜ ካሉበት ሆነው የልጆችዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በምቾት እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ በቀላሉ ይፈፅሙ!

ተጠባቂውን ጨዋታ በመገመት ይሸለሙዛሬ  መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በ ካራባኦ ካፕ የጨዋታ መርሃ ግብር አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ  ያገናኛል:: ስለዚህ ቀድመው ውጤቱን በትክክል ለገመቱ...
03/22/2026

ተጠባቂውን ጨዋታ በመገመት ይሸለሙ

ዛሬ መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በ ካራባኦ ካፕ የጨዋታ መርሃ ግብር አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ያገናኛል:: ስለዚህ ቀድመው ውጤቱን በትክክል ለገመቱ ሶስት ሰዎች የሞባይል ካርድ እንሸልማለን።

1. የፌስቡክ ገጻችንን መወዳጀት (Follow, Like)እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት (Share) ማድረግ ይጠበቃል
2. ከአንድ በላይ ግምት መስጠት አይቻልም
3. የሰጡትን ግምት ማስተካከያ (Edit) ማድረግ አይፈቀድም
4. ጨዋታ ከጀመረ በኋላ ግምት ማስቀመጥ አይቻልም
ል.በ Edit የተደረገ ግምት ዋጋ ያሳጣል

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!

ጉዞ ቀለለ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ ትኬት በወጋገን ሞባይል መተግበርያ  ይቁረጡ በፈለጉት ጊዜ፣ የፈለጉት ቦታ ይብረሩ። ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል...
03/22/2026

ጉዞ ቀለለ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ ትኬት በወጋገን ሞባይል መተግበርያ ይቁረጡ በፈለጉት ጊዜ፣ የፈለጉት ቦታ ይብረሩ።

ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

ውድ ደንበኞቻችንከወጋገን ባንክ የተደወለ በማስመሰል እና ሃሰተኛ የማደናገሪያ መልዕክቶችን በመጠቀም አጭበርባሪዎች የደንበኞችን የባንክ መረጃ በመውሰድ ከሂሳባቸው ስርቆት ለመፈፀም እየሞከሩ መ...
03/22/2026

ውድ ደንበኞቻችን

ከወጋገን ባንክ የተደወለ በማስመሰል እና ሃሰተኛ የማደናገሪያ መልዕክቶችን በመጠቀም አጭበርባሪዎች የደንበኞችን የባንክ መረጃ በመውሰድ ከሂሳባቸው ስርቆት ለመፈፀም እየሞከሩ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡

በመሆኑም፡-
1. ለሞባይል ባንኪንግ የሚጠቀሙበትን የሚስጥር ቁጥር እና ከባንካችን የሚላክልዎትን ጊዚያዊ የሚስጥር ቁጥር (OTP) ለሶስተኛ ወገን (የቅርብ ቤተሰብም ቢሆን) ባለማጋራት
2. የወጋገን ሞባይል መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር ብቻ በማውረድ
3. በማህበራዊ ድህረ-ገፅ ወይም በአጭር የጽሑፍ መልዕክት የሚላኩ የገንዘብ ጥያቄዎችን በቅድሚያ ከትክክለኛ ወገን የመጡ መሆኑን በማረጋገጥ እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡

በተጨማሪም ወጋገን ባንክ በስልክም ይሁን በአካል የደምበኞችን የሚስጥር ቁጥር እና ጊዚያዊ የሚስጥር ቁጥር (OTP) የማይጠይቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስለዚህ መሰል አሳሳች መልዕክት ሲደርሳችሁ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በመደወል እንድታሳውቁ ወይም የሚቀርባችሁን የባንካችን ቅርንጫፍ እንድታነጋግሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ከየትኛውም የዓለም ዳርቻ ሆነው Unite.et  ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ የወጋገን  ባንክ ሂሳብ ይክፈቱ!1. የ Unite.et መተ...
03/22/2026

ከየትኛውም የዓለም ዳርቻ ሆነው Unite.et ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ የወጋገን ባንክ ሂሳብ ይክፈቱ!

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ወጋገን ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

ግብይትዎን በወጋገን  ኢ-ብር በምቾት!ያሻዎን  ሲገበያዩ  ለአጠቃቀም ምቹ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን ወጋገን ኢ-ብር ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ!የኢ-ብር መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አ...
03/22/2026

ግብይትዎን በወጋገን ኢ-ብር በምቾት!

ያሻዎን ሲገበያዩ ለአጠቃቀም ምቹ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን ወጋገን ኢ-ብር ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ!

የኢ-ብር መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር በማውረድ አልያም ወደ *602 # በመደወል ወጋገን ባንክን በመምረጥ ግብይትዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!

እፎይታ ዋሴ ፕራይም ከባንካችን ጋር ለሚሰሩ ድርጅቶች ሰራተኞች የቀረበ የብድር አማራጭእፎይታ  መተግበሪያን ከኘሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ የብድር አገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!ለተጨማሪ መረጃ በ...
03/22/2026

እፎይታ ዋሴ ፕራይም ከባንካችን ጋር ለሚሰሩ ድርጅቶች ሰራተኞች የቀረበ የብድር አማራጭ

እፎይታ መተግበሪያን ከኘሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ የብድር አገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ!

ላንቺ ለጠንካራዋ!በወጋገን ንጋት ካርድ ጊዜ ሳይገድብሽ ሂሳብሽን በቀላሉ አንቀሳቅሺ፣ ግብይትሽን አቀላጥፊ፡፡ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!...
03/22/2026

ላንቺ ለጠንካራዋ!

በወጋገን ንጋት ካርድ ጊዜ ሳይገድብሽ ሂሳብሽን በቀላሉ አንቀሳቅሺ፣ ግብይትሽን አቀላጥፊ፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

Saving Card

በሁሉም ዓለም ሃገራት ሲንቀሳቀሱ አስተማማኝ በሆነው በወጋገን ዓለም አቀፍ የቪዛ ካርድ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስ...
03/22/2026

በሁሉም ዓለም ሃገራት ሲንቀሳቀሱ አስተማማኝ በሆነው በወጋገን ዓለም አቀፍ የቪዛ ካርድ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

በወጋገን ቪዛ ካርድዎ  በተመረጡ በለንደን እና በፓሪስ የንግድ ማዕከላት፣ ሆቴሎች  እና መዝናኛዎች ስፍራዎች ሲሸምቱ እና ሲገለገሉ ቅናሽ ያግኙ።ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!ለበለጠ መ...
03/22/2026

በወጋገን ቪዛ ካርድዎ በተመረጡ በለንደን እና በፓሪስ የንግድ ማዕከላት፣ ሆቴሎች እና መዝናኛዎች ስፍራዎች ሲሸምቱ እና ሲገለገሉ ቅናሽ ያግኙ።

ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

Address

New York Street
New York, NY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wegagen Bank Familiy Member posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wegagen Bank Familiy Member:

Share

Category