ፀደይ ባንክ Tsedey bank S.C

ፀደይ ባንክ Tsedey bank S.C እንደስማችን ፣ያማረነዉ ስራችን!!

29/09/2024

ከደፀደይ ባንክ ወደማንኛዉም ባንክ በቴሌብር አማካኝ ገንዘብዎን ማስተላለፍ ይችላሉ ።

ፀደይ ባንክ የሁሉም ባንክ

ለመላዉ ህዝባችንእንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ መልካም አደስ አመት
10/09/2024

ለመላዉ ህዝባችን
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ
መልካም አደስ አመት

08/02/2024

ከደፀደይ ባንክ ወደማንኛዉም ባንክ በቴሌብር አማካኝ ገንዘብዎን ማስተላለፍ ይችላሉ ።

ፀደይ ባንክ የሁሉም ባንክ

ቴሌግራም አካዉንት https://t.me/Tsedey_bank_Official

19/01/2024

ፀደይ ባንክ የሁሉም ባንክ

24/12/2023

እንደምን አደራቹ

መልካም ሰንበትና የረፍት ቀን ይሁንላቹ

ፀደይ ባንክ 🙏

ፀደይ ባንክ የሞባይል ባንኪ አገልግሎት በዛሬዉ እለት አስጀምረናል።የቀድሞው አማራ ብድርና ተቋባ ተቋም የአሁኑ ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ ከ55.7 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱ ስንገልፅ በታላ...
20/12/2023

ፀደይ ባንክ የሞባይል ባንኪ አገልግሎት በዛሬዉ እለት አስጀምረናል።

የቀድሞው አማራ ብድርና ተቋባ ተቋም የአሁኑ ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ ከ55.7 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።

05/09/2023

የኛ ፀደይ በአዲሱ አመት መስከረም ፀዳሉን ለቆበት ብቅ ይላል::
ታዲያ ዝግጁ ናችሁ የፀደይ ቤተሰቦች
ፀደይ ቤታችን ነው:: ዙረን ዙረን የምንገባበት

04/08/2023

የፀደይ ባንክ አስደናቂ ማኅበራዊ ኀላፊነቶችን እናስተዋውቅዎ!
ፀደይ ባንክ በታቀደ እና ማኅበረሰብን ተጠቃሚ ማድረግን ዓላማ ባደረገ መልኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ያውቃሉ?
1. ባንኩ በብድር እና ቁጠባ ተቋምነት ከተመሠረተበት ከሩብ ክፍለ ዘመናት በፊት ጀምሮ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።
• ለአብነትም፡- ደጋፊ ያጡ ተማሪዎችን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ "ብቁ" በሚል ስያሜ ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ እስከሚመረቁ ድረስ እያስተማረ ለሥራ አብቅቷል፤ ይህ ኃላፊነት አሁንም ቀጥሏል፡፡
• ተማሪዎቹን የሚመርጠውም ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ በጀመረባቸው (ሰቆጣ፣ ሐይቅ፣ ጨፋ፣ ዱርቤቴ፣ ቆቦ እና አምበሳሜ) ነው፡፡
2. ከጥቅምት 2004 ዓ.ም ማለትም ከ10 ዓመት በፊት ደግሞ አትሌቲክስ ክለብ አቋቁሞ ሙሉ ወጪያቸውን በመሸፈን እየደገፈ ይገኛል። "ፀደይ ባንክ" አትሌቲክስ ክለብ በአሁኑ ወቅት 50 አትሌቶች፣ 2 አሰልጣኞች እና 1 ሥራ አስኪያጅ አለው።
• ፀደይ ባንክ በዚህ ክለብ አማካኝነት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረኮች በበጎ እያስጠራ፣ ለሀገርም ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል፡፡
• ለአብነትም፦ ክለቡ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያን በመወከል 1 የወርቅ፣ 5 የብር፣ 2 የነሀስ ፣ በድምሩ 8 ሜዳልያ አስገኝቷል።
• በሀገር አቀፍ እና በክልል አቀፍ ውድድሮች ደግሞ 190 የወርቅ፣ 160 የብር እና 152 የነሀስ፣ በድምሩ 502 ሜዳልያዎችን የግሉ አድርጓል፡፡
• በተጨማሪም 52 ዋንጫዎችን በተለያዩ ውድድሮች አግኝቷል።
• ክለቡ ይህን ስኬት እንዲያስመዘግብ እና ወጣቶች ሕልማቸውን እውን እንዲያደርጉ በማስቻል በኩል የፀደይ ባንክ ሙሉ የበጀት ድጋፍ ትልቅ ፋይዳ አለው።
3. ፀደይ ባንክ ለበርካታ ሺኅ ዘመናት ከባህላዊ አስተራረስ ዘዴ ያልተላቀቀው ግብርና እንዲዘምንና የአርሦ አደሮች ሕይዎት እንዲሻሻል ለማድረግ ለአርሦ አደሮች የትራክተር መግዣ የረዥም ጊዜ ብድር በማመቻቸት ለዓመታት እየሠራ ይገኛል፡፡
4. ለእግር ኳስ እድገትም በየጊዜው በርካታ ሚሊዮን ብር ድጋፍ እያደረገ የማኅበረሰብ አለኝታነቱን በተግባር እየገለጠ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡
5. በትምህርት ዘርፉም በርካታ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለአብነትም፡- የትምህርት ቤት ግንባታ ብዙም ባልተስፋፋበት ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በ 13 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ወጪ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገንብቶ ብዙዎችን ከትምሕርት ብርሃን ጋር አገናኝቷል፡፡
6. ፀደይ ባንክ በሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ታላላቅ ፕሮጀክቶች፣ በቅርስ ጥበቃ እና ጥገና ሥራዎች፣ ጣና ሀይቅን ከእምቦጭ አረም በመከላከል ሥራ፣ ዜጎች በተፈጥሯዊ እና በሠው ሠራሽ አደጋዎች ለችግር ሲጋለጡ ቀድሞ በመድረስ በየዓመቱ በርካታ ሚሊዮን ብር ድጋፍ እያደረገ የሚገኝ የሁሉም ባንክ ነው፡፡
• የሁሉም ባንክ ከሆነው ፀደይ ባንክ ጋር ይሥሩ! ሕልምዎን እውን ያድርጉ!
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!
!

13/02/2023

56 ኛ ቅርጫፈ በዛሬዉ እለለ ሎጊያ ላይ ስንከፍት በታላቅ ደስታ ነዉ

✍የፀደይ ባንክ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዬውን በባህር ዳር ከተማ እያደረገ ነው።✍ፀደይ ባንክ ተቀማጭ ገንዘቡን ወደ 24.5 ቢሊየን ማድረሱን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ...
02/01/2023

✍የፀደይ ባንክ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዬውን በባህር ዳር ከተማ እያደረገ ነው።

✍ፀደይ ባንክ ተቀማጭ ገንዘቡን ወደ 24.5 ቢሊየን ማድረሱን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ።

✍የቁጠባ መጠኑም 28.1 ቢሊየን ብር የደረሰ ሲሆን ጠቅላላ ትርፉም 1.4 ቢሊየን ብር ማግኘት ችሏል።

Address

Uaccia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፀደይ ባንክ Tsedey bank S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share