15/11/2025
.ማ ፌስቡክ ገጽ ተከታዮቻቻን በሙሉ፤
Marchuwa microfinance institution S.C በሚል መረጃ ለመለዋወጥ የሚንጠቀምበት ፌስቡክ ገጽ በአሁኑ ሰዓት በተቋሙ ቁጥጥር ስር ስላልሆነ ማንኛዉም በተጠቀሰዉ ገጽ የሚለጠፍ መረጃ ተቋሙን የማይወክል መሆኑን እየገለፅን የተቋሙ ሕጋዊ ፌስቡክ ገጽ marchuwa mfi s.c -ማርጯ አመስተኛ የፋይናንስ ተቋም የሚል መሆኑን እንገልፃለን፡፡