23/11/2017
አተም አተም ማለት የአንድ ንጥረነገር አነስተኛው ክፍል ነው፤ በመዋቅር ደረጃ አተም፣ እንደ ማዕከል ከሚያገለግል አስኳል(ኒዩክለስ) እና በዚያ ዙሪያ ከሚዞሩ ኤሌክትሮኖች የተመሰረተ ነው፤ አስኳል(ኒዩክለስ) በራሱ፣ ከሌሎች ማለትም ኒዩትሮን እና ፕሮቶን ከተባሉ ደቂቅ አካሎች የተሰራ ነው፡፡ በኒኩለስ ውስጥ የሚገኘው የነኝህ ደቂቅ አካላት ብዛት አንድ ቁስ ብረት ይሁን ወርቅ፣ ወይም ሌላ ክስተ ነገር የሚለውን የሚወስን ነው፡፡ የኬሚካል ንጥረነገሮች … ይቀጥላል