Zamzam bank Dire Dawa Coordination Office

Zamzam bank Dire Dawa Coordination Office ZamZam bank S.C is the first bank to get a license from the Nation bank. Sustainable Source of Growth

12/03/2026
22/12/2025
21/12/2025
20/12/2025

ዘምዘም ባንክ ካፒታሉን 15 ቢሊዮን ብር ለማድረስ አቅጣጫ አስቀመጠ!!!
ባንኩ ይህን የወሰነው በቅርቡ ባካሄደው 5ኛ መደበኛ እና 4ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዉ ላይ ካፒታሉን 5ቢሊዮን ማድረሱን ተከትሎ ሲሆን የባንኩን የወደፊት ራዕይ ከግብ ለማድረስ እና በውጥን ለያዛቸዉ ዘርፈ ብዙ የስራ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የካፒታል አቅሙን ለማሻሻል እንዲሁም በኢንዱስትሪዉ እየገጠመዉ ያለዉን ሁለንተናዊ ተወዳዳሪነት ተቋቋሞ ለመዝለቅ ያለመ ነው።

ዘምዘም ባንክ በበርካታ ዘርፎች ስኬትን እያስመዘገበ የሚገኝ እና በብዙ ሰራዎቹ አርዓያ መሆን ከመቻሉም ባሻገር የተከፈለ ካፒታሉን ብር 5 ቢሊዮን በማድረስ እና ከብር 1.23 ቢሊዮን በላይ ዓመታዊ ትርፍ በማስመዝገብ ታሪክ መስራቱ የሚታወስ ነዉ።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘም

17/12/2025

ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ ያላት የጁምዓ ቀን ሱናዎች

Address

Dire Dawa , Konel
Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zamzam bank Dire Dawa Coordination Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category