Kefeta youth SACCO Dilla Branch

Kefeta youth SACCO Dilla Branch የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀላሉ
https://t.me/+ZCbh8bC0JwQzYzhk

  ሕብረት ስራ ማህበራችን አድማሱን እያሰፋ ይገኛል እያሳፈ ማሆንን ማሳያ  ከአፕሪል ወር አጋማሽ ጀምሮ የጀመርነው አዲስ አባል የማምጣት እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ሲሆን በዛሬው እለት   ሀሮወላ...
24/04/2024



ሕብረት ስራ ማህበራችን አድማሱን እያሰፋ ይገኛል እያሳፈ ማሆንን ማሳያ ከአፕሪል ወር አጋማሽ ጀምሮ የጀመርነው አዲስ አባል የማምጣት እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ሲሆን በዛሬው እለት ሀሮወላብ ቅርንጫፍ ማናጀር የሆነው ህብረት ስራቹ ይዞ የተነሳው አላማ ሚበረታታ ነው እና እኔም የዚህ ማሕበር አባል መሆን አፈልጋለው በማለቱ ማህበራችንን እንዲቀላቀል በማድረግ ከስራው እንዳይስተጓጎል በማሰብ መስሪያ ቤቱ ድረስ በመኼድ የአባልነት ፎርም ማስሞላት ችለናል ። በዚህ ሁለት ሦስት ቀን ውስጥ የስራ ባልደረቦቹን ወደ ማህበራችን ሚቀላቀሉበትን መንገድ እንደሚያመቻችልል ቃል ገብቶልናል። እኛም ልባዊ ምስጋናችንን አቅርበናል።

👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052
+251936949016
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ጎን ላይ ያገኙናል።

   👉እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ህብረት ስራ ማህበራችን ለአባላቱ ብድር መስጠቱን እንደቀጠለ ነው እነሆ የተነሳንበትን አላማ ወጣቱን ወደተሻለ የከፍታ ለማሶጣት ስራችንን ጠንክረን...
20/04/2024




👉እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን
ህብረት ስራ ማህበራችን ለአባላቱ ብድር መስጠቱን እንደቀጠለ ነው እነሆ የተነሳንበትን አላማ ወጣቱን ወደተሻለ የከፍታ ለማሶጣት ስራችንን ጠንክረን ሰርተን እነሆ የልፋታችንን ውጤት በአባላቶቻችን ማየት ጀምረናል። ታድያ እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነዉ ቶሎ ቆጥባችሁ ብድር እንድትወስዱ ስንጋብዛችሁ ለናንተው የቆመው ማህበራችሁ በደስታ ጥሪ ያቀርባል።

👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052
+251936949016
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ጎን ላይ ያገኙናል።

   እነሆ ስራችንን እንደቀጠልን እንገኛለን::''ስራን በተግባር ማሳየት የሚሰራ ሰው ባህሪ'' እንደሆነ ዛሬ የደንበኞች ሳምንትን በማስመልከት ስለቁጠባ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና ማህበራችንን እ...
18/04/2024




እነሆ ስራችንን እንደቀጠልን እንገኛለን::
''ስራን በተግባር ማሳየት የሚሰራ ሰው ባህሪ'' እንደሆነ ዛሬ የደንበኞች ሳምንትን በማስመልከት ስለቁጠባ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ ለማድረግ ዶንቦስኮ TVT የፋሽን ዲዛይ ለ 6 ወራት ተምረው ወደ ስራ ከሚገብ ልጆች መማር ችለናል። እኛም የተነሳንበትን አላማ ለማሳካት የደንበኞ ሳምንትን የአባላት ቁጥር ለመጨመር ከወትሮው በተለየ ስራችን አጠናክረን ቀጥለናል።

👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052
+251936949016
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ጎን ላይ ያገኙናል።

  የደንበኞች ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ይህንን መረጃ እናጋራችሁ::👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052                             +251936949016         ...
18/04/2024



የደንበኞች ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ይህንን መረጃ እናጋራችሁ::

👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052
+251936949016
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ጎን ላይ ያገኙናል።

   የደንበኞች ሳምንትን በማስመልከት የተጀመረውን እንቅስቃሴ አጠናክረን በመቀጠል የወጣቱን ተጠቃሚነትንን ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ቁጠባ ላይ ያላቸውን አመለካከት እንዲቀየር በማሰብ ስለ ማህ...
17/04/2024



የደንበኞች ሳምንትን በማስመልከት የተጀመረውን እንቅስቃሴ አጠናክረን በመቀጠል የወጣቱን ተጠቃሚነትንን ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ቁጠባ ላይ ያላቸውን አመለካከት እንዲቀየር በማሰብ ስለ ማህበራችን በተለያዩ መድረኮች ላይ በመገኘት ግንዛቤ በማስጨበጥ ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ መልክታችንን ማስተላለፍ ችለናል።

👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052
+251936949016
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ጎን ላይ ያገኙናል።

 እውነት የልፋት ውጤት ናት እና እውነትህን ሳትሰለች ፈልጋት ሚስጥሯ ብዙ ነውና።እኛም ለፋን የልፋታችንን ውጤት ማየት ችለናል።ባሳለፍነው ሳምንታት በሶሻል ሚዲያ በመጠቀም በሰራነው ዘርፈ ብዙ...
16/04/2024


እውነት የልፋት ውጤት ናት እና እውነትህን ሳትሰለች ፈልጋት ሚስጥሯ ብዙ ነውና።እኛም ለፋን የልፋታችንን ውጤት ማየት ችለናል።ባሳለፍነው ሳምንታት በሶሻል ሚዲያ በመጠቀም በሰራነው ዘርፈ ብዙ ስራዎች የተሻለ አፈፃፀም ማምጣት የቻልን ሲሆን ይህንን ስራችንን በተሻለ ለመስራት ይረዳን ዘንድ የአፕሪል የመጨረሻ ቀናቶችን በማለት መሰየም እንቅስቃሴ ለመጀመር እቅዶች አቅደን እንቅስቃሴ የጀመርን ሲሆን አባላቶቻችንም ይህንን በማወቅ ስለማህበራችሁ ያለበትን አቋም ቢሮ መጥቶ በመጎብኘት አደረጃጀቱን እና የአሰራር ሂደቱን ትመለከቱ ዘንድ ስንጋብዛችሁ ከወዲሁ መልካም የደንበኞች ሳምንት እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

👉ለበለጠ መረጃ:- +251942941052
+251936949016
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ጎን ላይ ያገኙናል።

📣 Dear Kefeta Family, Don't miss this opportunity!👨‍🎓Paid UNDP Internships – Open to All Nationalities.✅UNDP offers attr...
26/03/2024

📣 Dear Kefeta Family, Don't miss this opportunity!

👨‍🎓Paid UNDP Internships – Open to All Nationalities.

✅UNDP offers attractive paid positions in several areas for the sole purpose of promoting global development. Around 170 countries are part of the United Nations Development Program (UNDP), which is the leading development promotion agency of the UN. UNDP interns have a tremendous opportunity to gain valuable hands-on experience working with qualified, well-trained, and exceedingly experienced mentors and supervisors to achieve the goals of the UNDP.

👉Internship Type: Full-time/Part-time (Paid)
🤝Eligible Countries: All

Click here to apply:👇👇👇
https://opportunitiesforyouth.org/2024/03/26/apply-for-paid-united-nations-undp-internship-opportunitiesin-office-and-home-based/

👇👇👇
https://jobs.undp.org/cj_view_job.cfm?cur_job_id=115661

ከህብረት ስራ ማህበራችን ተበድረው ህይወታቸውን እየቀየሩ ካሉ ወጣቶች መሀከል   አንዱ ሲሆን እንደ ማህበራችን በተለያዩ ከተማዎች በአጠቃላይ ወደ 165 አባላት ብድር በመስጠት የህይወት መንገ...
23/03/2024

ከህብረት ስራ ማህበራችን ተበድረው ህይወታቸውን እየቀየሩ ካሉ ወጣቶች መሀከል አንዱ ሲሆን እንደ ማህበራችን በተለያዩ ከተማዎች በአጠቃላይ ወደ 165 አባላት ብድር በመስጠት የህይወት መንገዳቸው ሚስተካከልበትን ሁኔታ አመቻችተን ወጣቶቹን ተጠቃሚ ማረግ ችለናል። ታድያስ እርሶ ለመስራት ያሰብት የስራ ዘርፍ አሎት ወይስ ስራዎን ማስፋፋት ነው ሚፈልጉት አረንደውም ተሽከርካሪ ነው ምፈልገው ካሉ በለ 3 እግር ወይስ ባለ 4 ብልን አማርጠኖት የስራውን መንገድ ከፍተን ያለሀሳብ እና ጭንቀት ህይወቶን እንዲመሩ እናረጋለን።

:-0936949016
0942941052
:-ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ያለበት ህንፃ አጠገብ ያገኙናል

https://t.me/+ZCbh8bC0JwQzYzhk

March 21, 2024SACCO visitation by government bodies.Yesterday, the SACCO Dilla branch held a visit from government bodie...
23/03/2024

March 21, 2024
SACCO visitation by government bodies.
Yesterday, the SACCO Dilla branch held a visit from government bodies. We presented and discussed what we have been doing for the past 10 months. It was a well spent time and we had nice feedback from them. They have given us some of the areas that need improvement and leads which we are delighted to accept.
SACCO | Dilla

ለበለጠ መረጃ:- +251936949016
+251942941052
:- ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ያለበት ህንፃ ላይ ያገኙናል።

https://t.me/+ZCbh8bC0JwQzYzhk

 /ተ/መ_ሕብረት_ስራ _ማህበርበሀገር አቀፍ ደረጃ በፌደራል ሕብረት ስራ ኮሚሽን ፍቃድ በማግኘት በ13 ከተሞች ላይ ቅርንጫፍ በመክፈት ስራውን መስራት መጀመሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው...
23/03/2024

/ተ/መ_ሕብረት_ስራ _ማህበር
በሀገር አቀፍ ደረጃ በፌደራል ሕብረት ስራ ኮሚሽን ፍቃድ በማግኘት በ13 ከተሞች ላይ ቅርንጫፍ በመክፈት ስራውን መስራት መጀመሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ኑ በጋራ ወደ ከፍታው አለም እንቀላቀል ስንሎት ለሚደርሱበት ከፍታ መሰላል እንደምንሆኖ እርግጠኛ ሆነን ነው።
ስራ በጀመርን በቲንሽ ወራት ላይ ወደ 4600 አባል ማፍራት የቻልን ሲሆን ወደ 165 አባላት ብድር ሰጥተን ወደ ከፍታው ማማ ሚወጡበትን መንገደ ደልደለን መንገዱን አስጀምረናል ታድያ እርሶስ የስራ ዕቅድ ኖረዎት መስሪያ ገንዘብ አጥተዋል እንግዲያውስ ወደኛ ይምጡ የተሻለውን አማራጭ ይዘን መተናል።
#አባል ለመሆን
እድሜ ከ 18 አመት በላይ
በወር ከ300 ብር ጀምሮ መቆጠብ የሚችል
መመዝገቢያ እና እጣ መግዛት የሚችል
አባል በመሆን እስከ 1.5ሚሊየን ብር ተበድሮ ወደ ስራ መግባት ይችላል
#ለበለጠ መረጃ:- 0936949016
0942941052
#በአካል መምጣት ለምትፈልጉ ዲላ ከለም ካፌ ጎን ደራሮ ብና ያለበት ህንፃ ላይ ያገኙናል
ኑ በጋራ ወደ ከፍታው ማማ እንውጣ
👇
https://t.me/+ZCbh8bC0JwQzYzhk

Address

Dilla

Telephone

+251936949016

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kefeta youth SACCO Dilla Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category