Abay Bank staff Entertainment

Abay Bank staff Entertainment cominication of aur staf

07/09/2022
06/09/2022
31/05/2022

ወደ እናንተ መቅረቡን ቀጥለናል!

ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት 370ኛ ቅርንጫፉን “ጎምቦራ ቅርንጫፍ” በሚል ስያሜ በሆሳዕና ከተማ እንዲሁም 371ኛ ቅርንጫፉን “ዘነበወርቅ ቅርንጫፍ” በሚል ስያሜ በአዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል አካባቢ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልጻል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

27/05/2022

በዓባይ ባንክ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
,

23/04/2022

ዓባይ ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

መልካም በዓል!

#የትንሳዔበዓል

01/04/2022

ዓባይ ባንክ ለደንበኞቹ ያለውን ተደራሽነት በማስፋት፡

• 354ኛ ቅርንጫፉን በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን መርአዊ ከተማ “ቆጋ ንዑስ ቅርንጫፍ”፣
• 355ኛ ቅርንጫፉን በአማራ ክልል አዊ ዞን ዳንግላ ከተማ “ዳንግላ ንዑስ ቅርንጫፍ”፣
• 356ኛ ቅርንጫፉን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ ፌጥራ ከተማ “ፌጥራ ቅርንጫፍ”፣
• 357ኛ ቅርንጫፉን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነገሌ አርሲ ከተማ “ነገሌ አርሲ ቅርንጫፍ”፣
• 358ኛ ቅርንጫፉን በኦሮሚያ ልዩ ዞን ለገጣፎ ከተማ “ለገጣፎ ቅርንጫፍ”፣
• 359ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ “ሾላ ገበያ ቅርንጫፍ”፣
• 360ኛ ቅርንጫፉን በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ “ባህርዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ቅርንጫፍ” እና
• 361ኛ ቅርንጫፉን በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ከተማ “ሱሉልታ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ሥራ መጀመሩን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

21/03/2022

እንኳን ደስ አለን!!!
በ18ኛው የቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮን ሀገራችንን በመወከል የተሳተፈው የአትሌቲክስ ቡድን ከዓለም ሀገራት ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ ውድድሩን በማጠናቀቁ የተሰማንን ደስታ እንገልፃለን፡፡

18/03/2022

ዓባይ ባንክ 349ኛ እና 350ኛ ቅርንጫፎቹን በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ከተማ “ወሊሶ” እና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ራሳ ከተማ ”ራሳ” በሚል ስያሜ ከፍቶ ስራ መጀመሩን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

15/03/2022
10/03/2022

ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት
Sadiiq – Abay Bank’s Interest Free Banking Service

Address

Cercl
Debre Zeyit

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abay Bank staff Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abay Bank staff Entertainment:

Share