Gogiba Microfinance Institution Sc.

Gogiba Microfinance Institution Sc. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gogiba Microfinance Institution Sc., Kaffa, Bonga.

27/05/2026

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!
ጎጊባ የትጉኃን አምባ!

28/04/2026

Gmail is email that’s intuitive, efficient, and useful. 15 GB of storage, less spam, and mobile access.

28/04/2026

ጎጊባ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክስዮኖች በሙሉ፡-
የኢትዮጰያ በህራዊ ባንክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዮ የባለአክስዮኖች መረጃ ስለጠየቀ በተቋሙ ላይ በአካልም በመገኘትም ሆነ በቴለግራም ቻይናላችን ወይም በተቋሙ E-mail አድራሻ ላይ አስቀምጣችሁ እንድትልኩ ስንል እናሳዊቃለን፡፡ ለምሳሌ
1/ ሙሉ ስም ከኔ አያት
2/ ስልክ ቁጥር
3/ ቲን ቁጥር /መለያ ቁጥር
4/ ፋይዳ መታዊቂያ ናቸዉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ስም ከኔ አያት የተባለዉ የዓያት ስም ጉድለት ስላለ፣ ስልክ ቁጥር ጉድለት ስላለ፣ መለያ ቁጥር /ቲን ቁጥር ያለመኖ ር እና ፋይዳ መታዊቂያ ቁጥር በአስቸኳይ የኢትዮጰያ በህራዊ ባንክ ስለፈለገ ፡-
• ኤሜል ፡ [email protected]
• Phone No; 0473332356/0473331954
• ካልሆነ አሁን በምንልካቸዉ ቴለግራም በአማራጭ ቻይናል ላይ ተጠቅማችሁ እንድትልኩ እንጠይቃለን
በተጨማር ፡- ቴለግራም ግሩፕ ተጠቃምዊች ለሌሎች በማጋራት እንድትተባበሩ ጭምር እናሳዉቃለን፡፡

ጎጊባ የትጉኃን አምባ!

Gmail is email that’s intuitive, efficient, and useful. 15 GB of storage, less spam, and mobile access.

11/04/2026

ጎጊባ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤
በዓሉ የሠላምና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

እድሜዓለም አድማስ
ዋና ስራስከያጂ

ጎጊባ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ጎጊባ የትጉኃን አንባ!

Address

Kaffa
Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gogiba Microfinance Institution Sc. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share