Ayele Buchacha - አየለ ቡቻቻ

Ayele Buchacha - አየለ ቡቻቻ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayele Buchacha - አየለ ቡቻቻ, Finance, Awassa.

ሐዋሳ ከተማ   የግማሽ ማራቶን ውድድር ደምቃለች!14ኛው ዙር የሐዋሳ ግማሽ ማራቶን የከተማዋን ውበትና የህዝቡን ስፖርታዊ ፍቅር አሳይቷል። መሮጥ ጤና ነው፣ መሮጥ አንድነት ነው! 👟✨"ሐዋሳ ...
08/02/2026

ሐዋሳ ከተማ የግማሽ ማራቶን ውድድር ደምቃለች!14ኛው ዙር የሐዋሳ ግማሽ ማራቶን የከተማዋን ውበትና የህዝቡን ስፖርታዊ ፍቅር አሳይቷል። መሮጥ ጤና ነው፣ መሮጥ አንድነት ነው! 👟✨"
ሐዋሳ ላይ መሮጥ ልዩ ነው!"🏃‍♂️🇪🇹

‎❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤‎Hawalle 2017 nni 2018 M.D Diru Soorro Ayyaana Keerunni Iillitini.‎‎Haaru Diri Gobbate Giddonna Gobbate ...
10/09/2025

‎❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
‎Hawalle 2017 nni 2018 M.D Diru Soorro Ayyaana Keerunni Iillitini.

‎Haaru Diri Gobbate Giddonna Gobbate Gobbaanni Heedhinanni Tophiyu Qansootiranna Baxilaano Baalunkura,
‎🌟Keerunniha,
‎🌟Mittimmanniha,
‎🌟Baxillunniha,
‎🌟Irkisamanniha,
‎🌟Injoonnihanna
‎🌟Rodiimmatenni Hananfoommo Gutu Jireenya Buuxisiinseemmoha, Gobbankera Latishsha, Dancha Owaante Huluulamanna Yekeerama Noyikkiha Gumuleemmo Diro ikkankera Wodaninni Halcheemmo!

‎ 👉Wirro Hawalle Iillishinke/'ne ❤❤

‎🇪🇹 Gobbankera Latishshanna Keere!!!!
‎🇪🇹 Fooqa 05/2017 M .D

ዳንኤል 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²¹ ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ።²² አስተማረኝም፥ ተናገረኝም እንዲህ...
14/07/2025

ዳንኤል 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ።
²² አስተማረኝም፥ ተናገረኝም እንዲህም አለ፦ ዳንኤል ሆይ፥ ጥበብንና ማስተዋልን እሰጥህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ።
²³ አንተ እጅግ የተወደድህ ነህና በልመናህ መጀመሪያ ላይ ትእዛዝ ወጥቶአል፥ እኔም እነግርህ ዘንድ መጥቻለሁ፤ አሁንም ነገሩን መርምር፥ ራእዩንም አስተውል።

🇪🇹 የአዲስ አበባ ዓመታዊ በጀት በ45 በመቶ ጨመረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ለመዲናዋ የ2018 በጀት 350.13 ቢሊየን ብር አፅድቋል። በጀቱ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ...
13/07/2025

🇪🇹 የአዲስ አበባ ዓመታዊ በጀት በ45 በመቶ ጨመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ለመዲናዋ የ2018 በጀት 350.13 ቢሊየን ብር አፅድቋል።

በጀቱ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ108 ቢሊየን ብር ብልጫ አለው።

የበጀት ድልድል፦

🔸 ለመደበኛ ወጪ 91.8 ቢሊየን ብር፣
🔸 ለካፒታል ሥራዎች 246.3 ቢሊየን ብር
🔸 12 ቢሊየን ብር ለመጠባበቂያ።

ብሩ ከየት ይሰበሰባል?

🔸 238+ ቢሊየን ብር ከታክስ፣
🔸 ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ ከ56+ ቢሊየን ብር፣
🔸 ታክስ ካልሆነ ገቢ ከ46+ ቢሊየን ብር፣
🔸 ከመንገድ ፈንድ 1.8 ቢሊየን፣
🔸 ከውጭ ብድርና እርዳታ 6 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር።

"ፓርቲው በ2017 ያስመዘገባቸውን ዘርፈ ብዙ ድሎችና ስኬቶች ማስቀጠል የሚያስችል የፖለቲካ ስርአት ተገንብቷል" ዶ/ር ሰማ ጥሩነህየብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 በ...
10/07/2025

"ፓርቲው በ2017 ያስመዘገባቸውን ዘርፈ ብዙ ድሎችና ስኬቶች ማስቀጠል የሚያስችል የፖለቲካ ስርአት ተገንብቷል" ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ

የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት የጋራ መድረክ በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

"የሀሳብና የተግባር አንድነት ለላቀ ድልና ስኬት" በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት የስራ አፈፃፀም ግምገማ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል።

መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ በንግግር ያስጀመሩ ሲሆን በ2017 በጀት ዓመት ፓርቲያችን ብልፅግና በርካታ ድሎች እና ስኬቶች ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸዋል።

የፓርቲያችንን እሳቤዎችና እሴቶች በመላው አመራሮቻችን እና አባላቶቻችን እንዲሰርፅ በማድረግ ፓርቲያችን የሰነቀውን ሀገራዊ ግብ እንዲሳካ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በርካታ ተግባራትን ሲከውን እንደቆየ አንስተዋል።

የፖለቲካ ስራችን ዋነኛ ግቡ የህዝባችንን ህይወት እንዲቀየር የሚያስችሉ የልማት ኢንሼቲቮች ቀርጾ ተግባራዊ እንዲሆን የማድረግ ዕቅዳችን ግቡን እንዲመታ በንቅናቄዎች በመምራት ስኬትን ማስመዝገብ መቻሉን በመግለጽ አባላችን የብልፅግና ራዕይ በአግባቡ እንዲገዘብ የሚያስችሉ የላቀ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል።

ብልፅግና ፓርቲ ትልቅ ራዕይ ያለው እና ህዝብን ወደ ከፍታ ለመውሰድ የሚያስችሉ ጉዞን የጀመረና በዚህም የመጡ ለውጦች የህዝብን ህይወት መቀየር የቻሉ እንደሆነ በመጥቀስ በቀጣይነት በዘርፉ እየመጡ ያሉ ስራዎች ከፍ አድርጎ ለመስራት ስንቅ የምንሰንቅበት መድረክ እንደሚሆን ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ ተናግረዋል።

በግምገማ መድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ እንኳን ወደ ውቢቷ እና ለቆይታ ምቹ ወደሆነችው ሲዳማ እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ብልፅግና ፓርቲ ሀገራችን በለውጥ ጎዳና እንድትጓዝ የሚያስችል ጠንካራ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ስራዎች እየከወነ እንሚገኝ ገልጸዋል።

ፓርቲያችን ሃሳብን አፍልቆ ሀሳቡንም ወደ ተግባር የለወጠ በመሆኑ ለህዝባችንን የአኗኗር ዘይቤ እንዲቀየር እየተጋ እንደሚገኝ በመግለጽ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የፓርቲያችን ህልም ወደ መሬት እንዲወርድ በልዩ ትኩረት ሲመራ መቆየቱን አንስተዋል።

ትልቅ ሀሳብ እና ትልቅ ራዕይ ያለው ፓርቲያችን ኢትዮጵያን በመቀየር ብልፅግናዋ እንዲረጋገጥ በትጋት እየመራ እንደሚገኝ በመግለጽ የአቅም ግንባታ ስራዎች ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ የፖለቲካ ስርዓት ስራ ላይ በማተኮር የማይናወጥ ወጥ አቋም ያላቸው አባላትን ለማፍራት በቀጣይነት በትኩረት መሰራት እንዳለበት ገልጸዋል።

     Sidaamu dagoomu qoqqowi amaale mini songaafitte ayirrado dukko Faantaye Kebbedeti 6ki doyicho doorshi 4ki loosu dir...
10/07/2025



Sidaamu dagoomu qoqqowi amaale mini songaafitte ayirrado dukko Faantaye Kebbedeti 6ki doyicho doorshi 4ki loosu diri 9ki Uurrinshu songo Maaja 7 -9 geeshsha harinsannita xawissino.
*********************************************
Sidaamu qoqqowi Amaale mini miilla Maaja 6nni barrihunni 8:00 sa''aatenni amaalete mini borro minira shiqqe Sanade adhitannoha ikkanna Maaja 7 soodihunni 2:30 Albiidi wodiidi daganna dagoomu qoqqowi gashshootu harira Songo hanaffannota Sidaamu dagoomu qoqqowi amaale mini songaafitte ayirrado dukko Fantaye Kebbedeti xawissino.
Ledoteno amaalete mini miilla babbaxitino 11 hajo aana hasaawa assinanniha ikkanna jeefoteno, Mootoonsa nootano huwachishshino.

Ayirrado songaafitte amadisiisse amaalete mini miilla songote woshshato dagganno yannara yannansa ayirrissenna uddiransa amanyooti amaalete mini gamaarrenna gaacheena agarino garinni budu uduunne uddi’ne danganni gede sokkase sayissino.

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀባንኩ በተጨማሪ የ11 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምን...
09/07/2025

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ

ባንኩ በተጨማሪ የ11 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱ ታውቋል።

እነርሱም የባንግላዴሽ ታካ፣ የባህሬን ዲናር፣ የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣ የኩባ ፔሶ፣ የአልጄሪያ ዲናር፣የኢራን ሪያል፣ የሚያንማር ኪያት፣ የሞንጎሊያ ቱግሪክ፣ የናይጄሪያ ናይራ፣ የኦማን ሪያል እናየሳዑዲ ሪያል ናቸው።

ባንኩ የምንዛሪ ተመኑን ከሀምሌ 3 ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርግ ኢንተርፋክስ ዘግቧል፡፡

Me/Si/Zoone Arbegoonu Woradi Daddalunna Dikkote Latishshi Bo/Mini, 2017 bajeetete diro honsu (9) agani looso mixo gumuls...
23/04/2025

Me/Si/Zoone Arbegoonu Woradi Daddalunna Dikkote Latishshi Bo/Mini, 2017 bajeetete diro honsu (9) agani looso mixo gumulshanna xibbu(100) barri mixo Borrote mine Manajimentete miillanna loosu ogeeyye noowa kenoonni.
Keenotenna mixote bixilubba

murrishsha
agarooshe
latishsha

laalcho nna borrote mini loossa baalanta handaaru handaarukunni loosu gumulshi ripoortenna mixo shiqanna linxetenni kenoonni.

Loosa kaajado keeno keenihu gedenaanni kaajadonna laafa waate bande laafa waate kayinni, gattino sasu agini mixote kaima assine loose guma marekinanni gede sumuu yine barru hasaawa gumulooni.

Doteessa 15/2017 m.d
Arbegoona Yayye

የሲዳማ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት የፀጥታ ሥራ አፈፃፀም ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧልመጋቢት 23/2017 የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮምክር ቤቱ ከክልሉ ፀጥታ ቢሮ፣ ከመከላከያ ደቡብ ዕዝ ...
01/04/2025

የሲዳማ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት የፀጥታ ሥራ አፈፃፀም ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል

መጋቢት 23/2017 የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ

ምክር ቤቱ ከክልሉ ፀጥታ ቢሮ፣ ከመከላከያ ደቡብ ዕዝ ፣ ከፌዴራል ፖልስ ደቡብ ቀጠና ጽ/ቤት ተወካዮች እንዲሁም ከደህንነት ኢንተልጄንስ የተወከሉ የምክርቤት አባላት በተገኙበት ከየተቋማቱ የቀረቡለትን መረጃ መሠረት አድርጎ የፀጥታ አፈፃፀም ገምግሟል።

በግምገማውም የክልሉ ፀጥታ ሁኔታ በመልካም ደረጃ የሚገኝ መሆኑን አረጋግጦ ማስተካከያ የሚፈልጉ ጉዳዮች ላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት የማስተካከል ሥራ እንዲሠሩ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል።

ኢትዮ-ኤርትራ ሽምግልና‼️ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ወደብ ይገባኛል ጥያቄ ማንሳቷን ተከትሎ እንዲሁም በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፕርቶሪያ ስምምነት ጋር ተያይዞ ከኤርትራ ጋር የተፈ...
30/03/2025

ኢትዮ-ኤርትራ ሽምግልና‼️

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ወደብ ይገባኛል ጥያቄ ማንሳቷን ተከትሎ እንዲሁም በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፕርቶሪያ ስምምነት ጋር ተያይዞ ከኤርትራ ጋር የተፈጠረውን ቅራኔ በተመለከተ ቻይና እና ሳውዲ አረቢያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድን እና ኢሳያስ አፈወርቂን አቀራርበው ለማሸማገል እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ሰምተናል።

ቻይና ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድን እንዲሁም ሳውዲ አረቢያ ኢሳያስ አፈወርቂን ለማሳመን እንቅስቃሴ ጀምረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ብላ ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌላት መናገራቸው ይታወሳል።

ለተያያዘ ዜና ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ በአንድ መድረክ ላይ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ግጭት እንዲቀሰቀስ የሚፈልጉ ሀይሎች የውሸት ዜና እያሰራጩ ቢሆንም ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ግጭት የመግባት ፍላጎት የለንም ብለዋል።
የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ይፈልጋል ብለዋል።

‎"የሀዋሳ የስበት ማዕከል ሚስጢሮች!!!"‎‎ከተሞች የራሳቸው የመክተም ሚስጢርና አቅም ኖሯቸው ይገነባሉ። አንዳንዶች ተፈጥሮ የለገሰቻቸውን አማራጭ ይጠቀማሉ፤ ሌሎች የፖለቲካ ማዕከልነታቸው ታ...
30/03/2025

‎"የሀዋሳ የስበት ማዕከል ሚስጢሮች!!!"

‎ከተሞች የራሳቸው የመክተም ሚስጢርና አቅም ኖሯቸው ይገነባሉ። አንዳንዶች ተፈጥሮ የለገሰቻቸውን አማራጭ ይጠቀማሉ፤ ሌሎች የፖለቲካ ማዕከልነታቸው ታሳቢ ያደረገ ሆነው ይፈጠራሉ። የተወሰኑት ደግሞ የሰላም ቀጠናን ታሳቢ በማድረግ እንደሚመሰረቱ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

‎ከተማችን ሀዋሳ ከእነዚህ አብነቶች አንዱ የሆነው የተፈጥሮ ሀብት መነሻን በማድረግ ለቱሪዝምና ተያያዥ ለሆኑ የኢንቨስትመንት አማራጮች ምክንያት ሆነው ስለመመስረቷ በከተማዋ ዙሪያ የተፃፉ መረጃዎች ያስረዳሉ።

‎ይህ በእንዲህ እንዳለ ከተማችን ከምስረታዋ ጀምሮ ያላትን እምቅ አቅም ከመገንባት አንፃር ባደረገችው ጥረት የስበት ማዕከል ሆና በብዙዎች ዘንድ ልትጠቀስ ካስቻሏት አብነቶችን እንደሚከተለው መጥቀስ ይቻላል፤

‎🏳️ የክልላችን ዋና ከተማ መሆኗ፣
‎ይህም ሲባል ከተማዋ እንደ መሆኗ መጠን ለልማቷ እና እንደ አንድ የክልል ዋና ከተማነት የተሟላ ይዘት ያላት ብሎም የመሰረተ ልማት የተሟላላት አንፀባራቂ ከተማ ከመሆን ጋር እድል የሚፈጥር አቅምን የማግኘት አጋጣሚን ፈጥራለች።

‎🏳️ የተፈጥሮ ሀብት ብዝሀነት፣
‎በዚህ ረገድ ተፈጥሮ በፈጠረው ምቹ ሁኔታ ተጠቅማ ከተማችን ሀዋሳ ፈጣን የቱሪዝም አማራጮችን ዘመኑን የሚመጥን ብሎም የጎብኚውን ፍላጎት ታሳቢ ባደረገ መልኩ ለመከወን ሌላኛው የስበት ማዕከል ሆኖ ይጠቀስላታል።

‎🏳️ የኢንቨስትመንት አማራጮች ማደግ፣
‎በዚህ ረገድ የሀዋሳን የኢንቨስትመንት አማራጭ የመሰረተ ልማት የተሟላላቸው በቂ የመሬት አቅርቦትን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ለባለሀብ አዋጭ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ብሎም ለከተማዋ ፈጣን እድገት አስተዋፆኦ የሚያበረክቱ የልማት አቅሞች መኖርን መጥቀስ ይቻላል።

‎🏳️ በራሷ ገቢ የምትተዳደር ከተማ መሆን፣
‎ሀዋሳ ገቢዋን አሟጣ በመጠቀም ለእድገቷ አንፀባራቂ የለውጥ ጉዞ ይረዳት ዘንድ በየ አመቱ የምትሰበስበው ገቢ በራሱ ትልቁ አቅም ሆኖ ይጠቀሳል።

‎በዚህ ረገድ በተለይም በየጊዜው እያደገ የመጣውን የከተማዋን የገቢ አማራጭ መስፋት እንደ ምክንያት መጥበስ የሚቻል ሲሆን ይህንን ገቢ የመሰረተ ልማት ከማስፋፋት ጎን ለጎን የነዋሪውን የልማት ፍላጎት ለማሳካት አቅም የፈጠረላት ሆኖ ይገኛል።

‎🏳️ ማዕከላዊነት፣
‎በየትኛውም አቅጣጫ ወደ ደቡቡ የሀገራችን ክፍል ጉዞውን ለሚያደርግ ጎብኚም ሀዋሳን ደርሶ ብሎም ወደ ሀዋሳ ለማቅናት ትልቅ የማዕከላዊነት ስበት ማዕከል በመሆን ታገለግላለች።

‎🏳️ ሰላም የሰፈነባት ከተማ መሆን፣
‎ከተማችን ሀዋሳ ያላት ሰላምና ሰላም ወዳድ ማህበረሰብ የመገንባት ሚስጢር ከተማዋን በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ የማድረጉን ሚስጢር መጥቀሱ ሌላኛው የስበት ማዕከል ሆኖ ይገኛል።

‎በዚህ ረገድ ቴክኖሎጂ አፈራሽ የደህንነት ስራዎችን ከከተማችን ነዋሪና ከክልሉ የፀጥታ ስራ ጋር በማስተሳሰር መጥቀስ ይቻላል።

‎🏳️ የክብረ በዓላት መከወኛ ማዕከል መሆኗ፣
‎ከታላቁ የፊቼጫምባላላ በዓል እስከ ገብርኤል የንግስ በዓልና የወንጌላዊያን ኮንፍረንሶች በከተማዋ መካሄድን ጨምሮ ያሉ አብነቶች ሀዋሳን ደማቅ የክብረ በዓላት መከወኛ ማዕከል አድርጓታል።

‎🏳️ የሜዲካል ቱሪዝም ሀብት ማደግ፣
‎በከተማዋ ዘመናዊ የጤና አገልግሎት የሚሰጡ ብሎም ለአጎራባች አካባቢዎችና ሀገራት የጤና ፍላጎት የሚጠቀሱ ተግባራትን የሚከውኑ የጤና ተቋማት መበራከት በርግጥም ሀዋሳን በህብረተሰቡ ተመራጭ አድርጓታል።

30/03/2025

Address

Awassa

Telephone

+251949612571

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayele Buchacha - አየለ ቡቻቻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category