Gamo Gofa Farmers cooperatives Union

Gamo Gofa Farmers cooperatives Union The Gamo Gofa Farmers Fruit and Vegetables Marketing UNION(GGFFVMU) was established in june, 2005 by the proclamation to establish cooperatives and uni

04/05/2022
የጋሞጎፋ አትክልትና ፍራፍሬ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከህዳር 28/29 አርባምንጭ ቱሪስት ሆቴል
07/12/2018

የጋሞጎፋ አትክልትና ፍራፍሬ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከህዳር 28/29 አርባምንጭ ቱሪስት ሆቴል

06/08/2018

shere shere
ምርጫው ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰአት ነው የቀረው ። በ700መቶ
ተበልጦዋሉ እባኮት አብይን ይምረጡ እስከ አምት መምረጠ
ስለተፈቀደ አሁኑ ይምረጡ
የ2018 የኖቤል ሽልማት ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰሀታት በቀረበት
የምርጫ ስነ ሰርዐቱ ላልተወሰነ ሰሀት ማራዘማቸውን ገለፁ
በዚሁም መሰረት
1- David malkon ..... 32,478,935 vote
2- Abiy ahmed .........32,478,211 vote
3- D. Trump ..............32,361,411 vote
4- Kip Thorne............29,357,633 vote
5- Richard Thaler.......23,596,22 vote
6- W. Young................18,4389,111 vote
7- Barry Barish............ 7,595,766 vote
8- Bob Dylan.................6,808,658 vote
9- Oliver Hart................5,0789,001 vote
10- Ben Feringa............3,567,810 vote
እስካሁን ያለው ውጤት ይህንን ይመስላል
፠ 1 ሰው vote ማድረግ ሚችለው 5 ጊዜ ብቻ ነው
አላማ የተዘጋጀውን page ላይክ በማድረግ sher ከዛ ኮመት
ያርጉ
Abiy ahmed ብቻ ብሎ በእንግሊዘኛ በመፃፍ ነው

በኤ.ሲ.አይ ቮካ ፕሮጀክት  ድጋፍ :በጋሞ ጎፋ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ኀ/ስራ ዮኒየን የስራ ትብብርና በየደረጃው የሚገኙ የሚመለከታቸው  የመንግሥት ባለ ድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ...
11/06/2016

በኤ.ሲ.አይ ቮካ ፕሮጀክት ድጋፍ :በጋሞ ጎፋ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ኀ/ስራ ዮኒየን የስራ ትብብርና በየደረጃው የሚገኙ የሚመለከታቸው የመንግሥት ባለ ድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ድጋፍ የጫሞ ሃይቅ ዳር የወተት ማህበር በአርባምንጭ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን በዮኒየኑ ጽ/ቤት በተመቻቸው የወተት መሸጫና ማከፋፈያ ሱቅ ለኀ/ሰቡ ጥራቱን የጠበቀ ወተት በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ጀመረ፡፡
በቀጣይም ከጋሞ ጎ/ገ/አ/ፍራፍሬ ግ/ኀ/ስራ ዮኒየን ጋር የእንስሳት መኖ ግዥ ለመፈፀም እና ውል ለመግባት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡

በቅርቡ በዘመናዊ መንገድ  የእንስሳት መኖ ማምረት የሚጀምረው  የጋሞጎፋ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ኀ/ስራ ዮኒየን መኖ ማምረቻ ቤትየሚያመርታቸው  ምርቶች፡-የድለባ:የወተት፡ የዶሮ ...
24/05/2016

በቅርቡ በዘመናዊ መንገድ የእንስሳት መኖ ማምረት የሚጀምረው የጋሞጎፋ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ኀ/ስራ ዮኒየን መኖ ማምረቻ ቤት

የሚያመርታቸው ምርቶች፡-የድለባ:የወተት፡ የዶሮ ---መኖዎች በጥራትና በሳይንሳዊ መንገድ ይመረታሉ፡፡

30/03/2016
06/07/2015

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Gofa Farmers cooperatives Union posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gamo Gofa Farmers cooperatives Union:

Share