Nib International Bank

Call Directions Website

Nib International Bank Established on 26 May 1999 under license no. LBB/007/99

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

ንብ ማስተር ካርድ!የመዝናኛዎ ሁነኛ አጋር!Your Ultimate Entertainment Partner !***ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
10/10/2026

ንብ ማስተር ካርድ!

የመዝናኛዎ ሁነኛ አጋር!
Your Ultimate Entertainment Partner !

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

በቅርብ ቀን!'NIBtera Remit'በጣም በቅርቡ ይጠብቁን!"የንብ ተራ ዓለም ሰፊ ነው!" የምንለው በምክንያት ነው።***ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
10/10/2026

በቅርብ ቀን!

'NIBtera Remit'
በጣም በቅርቡ ይጠብቁን!

"የንብ ተራ ዓለም ሰፊ ነው!" የምንለው በምክንያት ነው።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

✨እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!✨ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመ...
10/10/2026

✨እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!✨

ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ «ንብተራ-ደረሰኝ» የተሰኘ ዘመናዊና የተቀናጀ ዲጂታል የክፍያ ደረሰኝ አገልግሎት በይፋ አስጀመረ።ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፕራይም ኦል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር...
09/10/2026

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ «ንብተራ-ደረሰኝ» የተሰኘ ዘመናዊና የተቀናጀ ዲጂታል የክፍያ ደረሰኝ አገልግሎት በይፋ አስጀመረ።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከፕራይም ኦል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ጋር በመተባበር፣ በዘርፉ የመጀመሪያ የሆነውን ሁሉን-በአንድ የያዘ የዲጂታል ሥርዓት «ንብተራ-ደረሰኝ» በሚል ስያሜ፣ ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት በይፋ አስጀመረ።

የአገልግሎቱን በይፋ መጀመር አስመልክቶ፣ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ሪቴይልና ኤስኤምኢ ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሙሉቀን ደምሴ፤ በባንካችን የተደረገው ይህ አዲስ ቴክኖሎጂን የመጠቀም ተነሳሽነት፣ ነጋዴዎች፤ በገቢዎች ሚኒስቴር ዕውቅና የተሰጠውን የፕራይም ኦል ትሬዲንግ የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ እና የድርጅት ሀብት አስተዳደር ሥርዓትን፤ ከባንኩ ጠንካራ የዲጂታል መሠረተ ልማት ጋር በማቀናጀት፣ በአንድ ነጻ ስማርት ፖስ አማካኝነት የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ እንዲያወጡ፣ የክፍያ እና የንግድ ሥርዓታቸውን እንዲያዘምኑ የሚያስችላቸው አስተማማኝ ቴክኖሎጂ መሆኑን አመልክተዋል።

አክለውም፤ አዲሱ የ«ንብተራ-ደረሰኝ» አገልግሎት፣ ጊዜ ያለፈባቸውንና እርስ በእርስ የማይገናኙ የሽያጭ መመዝገቢያ ካሽ ሬጂስተሮችን፤ በአንድ እጅ ብቻ በሚያዝ ዘመናዊ ስማርት ፖስ በመተካት፣ ነጋዴዎች ለደንበኞቻቸው የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት ያስችላቸዋል ብለዋል።

በሌላም በኩል፤ የፕራይም ኦል ትሬዲንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ውብሸት አዝመራው፣ አዲሱ ንበተራ-ደረሰኝ የክፍያ ሥርዓት አስመልክተው ባደረጉት ንግግር፤ “ንብተራ-ደረሰኝ” ነጋዴዎች በርካታና የተነጣጠሉ መሣሪያዎችን በመጠቀም ሲሰጡ የነበረውን ኋላቀር አገልግሎት በማስቀረትና፣ በንግዱ ዘርፍ ሲስተዋሉ የነበሩትን የአሠራር ፈተናዎችን በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚያስችል አስረድተዋል፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በንብተራ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት ስር በርካታ መተግበሪያዎችን በማካተት፤ ለኅብረተሰቡ የክፍያ አማራጮችን በማቅረብ ከፍተኛ ሥራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡:

ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ...
09/10/2026

ተጨማሪ ሲሳይ!

በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!

አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-

• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ።
• የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ።
• የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል።
• በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ።
• የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ።
• የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ።
• የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ።
• ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)።
• የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።

መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።

👉 Play store (https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nib.NibMobileBanking)

👉 Appstore (https://apps.apple.com/us/app/nibtera-nib-mobile-banking/id6451211654)

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

ንብተራ ”QR”የንብ ”QR” ኮድን ስካን በማድረግ በቀላሉ ክፍያ ይፈጽሙ!ለሸመታ ሆነ ለመዝናናት ንብተራ "QR" ክፍያዎን ያቀልልዎታል!***ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
09/10/2026

ንብተራ ”QR”

የንብ ”QR” ኮድን ስካን በማድረግ በቀላሉ ክፍያ ይፈጽሙ!

ለሸመታ ሆነ ለመዝናናት ንብተራ "QR" ክፍያዎን ያቀልልዎታል!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

ጁምዓ ሙባረክ!***ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!
09/10/2026

ጁምዓ ሙባረክ!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

ንብተራ አስኳላ! የት/ቤቴን አስተዳደር ያቀለለ ልዩ መተግበሪያ!•  የት/ቤት ባለቤቶች የት/ቤት ክፍያን በቀላሉ የሚቀበሉበትና የሚያስተዳድሩበት፣•  ወላጆች  የት/ቤት ክፍያን በቀላሉ ባሉበት...
08/10/2026

ንብተራ አስኳላ!

የት/ቤቴን አስተዳደር ያቀለለ ልዩ መተግበሪያ!

• የት/ቤት ባለቤቶች የት/ቤት ክፍያን በቀላሉ የሚቀበሉበትና የሚያስተዳድሩበት፣
• ወላጆች የት/ቤት ክፍያን በቀላሉ ባሉበት ቦታ የሚከፍሉበት ፣
• ተማሪዎችና ወላጆች ውጤቶችን በኦንላይ የሚከታተሉበት፣
• ተማሪዎች ባሉበት ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት፣
• መምህራንም በቀጥታ ትምህርት ለተማሪዎቻቸው የሚሰጡበትና ሌሎች እሴቶች የታከሉበት፣
• የንብተራ ኦንላይን ተጠቃሚ ካልሆኑ ማስፈንጠሪያዎች በመጫን ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ ይቀላቀሉ!

👉 Play store (https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nib.NibMobileBanking)

👉 Appstore (https://apps.apple.com/us/app/nibtera-nib-mobile-banking/id6451211654)

ዛሬውኑ ወደ ባንካችን ጎራ ይበሉ! ት/ቤትዎን በንብተራ አሰኳላ ያዘምኑ!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

ይበልጥ እየቀረብንዎ ነው!ባንካችን 4 ተጨማሪ አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት ይበልጥ ወደ እርስዎና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች  እየቀረበ መምጣቱን ሲያበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው! • በምስራቅ ...
08/10/2026

ይበልጥ እየቀረብንዎ ነው!

ባንካችን 4 ተጨማሪ አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት ይበልጥ ወደ እርስዎና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች እየቀረበ መምጣቱን ሲያበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው!

• በምስራቅ አ.አ ዲስትሪክት - ኤርፖርት ፎሬክስ ቢሮ ቅርንጫፍ
• በምስራቅ አ.አ ዲስትሪክት - እነዋሪ ቅርንጫፍ
• በወልቂጤ ዲስትሪክት - ቦሌ ገበያ ንዑስ ቅርንጫፍ
• በወልቂጤ ዲስትሪክት - ሳጃ ቅርንጫፍ ከፍቷል።

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ፤

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence


Address

9. 011599457231261, 38. 746044704834674
Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:00
Sunday 00:00 - 02:30

Telephone

+25115-50-32-88

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nib International Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category