Abay Bank

Abay Bank Experience Greatness Rooted in Innovation & Integrity! We redefine the future with our vision to become the first bank of choice.

Embracing customer centricity, employee excellence & groundbreaking innovations. We are your Source of Greatness.

ዒድ ሙባረክ!ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮችበሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላምና በጤና አደረሳችሁ!በዓሉ የመተሳሰብ፣ የአብሮነትና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እ...
26/05/2026

ዒድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላምና በጤና አደረሳችሁ!

በዓሉ የመተሳሰብ፣ የአብሮነትና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!ባንካችን በክሪስታል ፓላስ እና አርሰናል መካከል የተሄደውን የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት (1:2) በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርኃ ...
26/05/2026

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ባንካችን በክሪስታል ፓላስ እና አርሰናል መካከል የተሄደውን የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት (1:2) በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርኃ - ግብሩ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት #አምስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን፣ አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው፣
• ግምታቸውን #የትክክለኛነት ማረጋገጫ (Verification Badge ✓) ባለው በባንካችን የፌስቡክ ገጽ (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany) #የአስተያየት መስጫ (Comment Section) በመመለሳቸው፣
• የቴሌግራም ቻነላችንን (https://t.me/abaybanksharecompany) #ሰብስክራይብ በማድረጋቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!

ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ውድድሮች ለመሳተፍ ከወዲሁ ቴሌግራማችንን ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁ፤ በሽልማት ይንበሽበሹ!

የዓባይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ ለመጠቀም መተግበሪያውን ያውርዱ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ወይም ወደ*812 # ይደውሉ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

የግንቦት 18/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን https://www.abaybanksc.comዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
26/05/2026

የግንቦት 18/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

https://www.abaybanksc.com
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

ምቾትዎን ጠብቀን፣እንደ ፍላጎትዎ እናገለግልዎታለን፣የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አገልግሎት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን የተከተለ፣ ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መ...
25/05/2026

ምቾትዎን ጠብቀን፣
እንደ ፍላጎትዎ እናገለግልዎታለን፣

የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አገልግሎት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን የተከተለ፣ ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ ያልተመሰረተ እንዲሁም በሸሪዓው ህግ የተፈቀዱ የሥራ ዘርፎችን ብቻ መሰረት ያደረገ የታላቅነትዎ አጋር ነው፡፡

የዓባይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ ለመጠቀም መተግበሪያውን ያውርዱ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ወይም ወደ*812 # ይደውሉ!

ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

የግንቦት 17/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን https://www.abaybanksc.comዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
25/05/2026

የግንቦት 17/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

https://www.abaybanksc.com
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

በሽልማት ይንበሽበሹ!--------------------ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር በቴሌግራም ቻናላችን አቅርበናል፡፡የውድድሩን ሙሉ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻነላችንን (https:/...
24/05/2026

በሽልማት ይንበሽበሹ!
--------------------
ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር በቴሌግራም ቻናላችን አቅርበናል፡፡

የውድድሩን ሙሉ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻነላችንን (https://t.me/abaybanksharecompany) #ሰብስክራይብ አድርገው ይሳተፉ፤ በሽልማት ይንበሽበሹ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

የግንቦት 15/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን https://www.abaybanksc.comዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
23/05/2026

የግንቦት 15/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

https://www.abaybanksc.com
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

አገልግሎት አሰጣጥ እና የደንበኞቻችን ምስክርነትባንካችን በሚሠጠው የተሻለ አገልግሎት ደንበኝነታቸው ለረዥም ዓመት እንዲዘልቅ ምክንያት መሆኑን የመሀል ወሰን አካባቢ ቅርንጫፍ ደንበኞች ተናገሩ...
22/05/2026

አገልግሎት አሰጣጥ እና የደንበኞቻችን ምስክርነት

ባንካችን በሚሠጠው የተሻለ አገልግሎት ደንበኝነታቸው ለረዥም ዓመት እንዲዘልቅ ምክንያት መሆኑን የመሀል ወሰን አካባቢ ቅርንጫፍ ደንበኞች ተናገሩ።

ባንካችን እያካሄደና ባለው ዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ ልዩ የደንበኞች ወር አገልግሎት እየሰጡ ካሉ ቅርንጫፎቻችን አንዱ የሆነው የመሀል ወሰን አካባቢ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍስሐ አይችሉህም እንደገለጹት፣ ዓባይ ባንክ ባዘጋጀው የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ወር በርካቶች ወደ ቅርንጫፉ በመምጣት እየተገለገሉ ነው።
 
በመሀል ወሰን ቅርንጫፉችን ደንበኛ የሆኑት አቶ ወልደጋብር ቁርባን ባንካችን እየሰጠ ባለው ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው፣ ለሠራተኞቹም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
 
ወጣት አቤል ዘውዴ በበኩሉ ከባንካችን ጋር ከአሥር ዓመት በላይ በደንበኝነት መቆየቱን ገልጾ፣ ለታማኝ ደንበኝነቱ ምክንያት የሆነው ዓባይ ባንክ ደንበኛ ተኮር ፍልስፍና ያለው በመሆኑ ነው ብሎናል። ዓባይ ባንክ በቀጣይም የንግድ ሥራ እንቅስቃሴውን በፋይናንስ ድጋፍ ውጤታማ እንደሚያደርገው እምነቱን ገልጿል፡፡
 
ግንቦት 1/2018 ዓ.ም. በድምቀት የተጀመረው የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ወር በሁሉም ቅርንጫፎች እና ለዚህ አገልግሎት ተብለው በተከፈቱ ቅርንጫፎቻችን ምቹ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ወደቅርንጫፍ መምጣት ካልቻሉ፣ በደጂታል የባንክ አገልግሎት መስጫ አማራጮች ማለትም በዓባይ የሞባይል መተግበሪያ እና በ *812 # USSD ኮድ አገልግሎታችን ተደራሽ ነው።

የሞባይል መተግበሪያውን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay ላይ በማውረድ ካሉበት ሆነው ሕይወትዎን ያቅሉ፣ ሥራዎን ያቀላጥፉ።
 
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

የግንቦት 14/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን https://www.abaybanksc.comዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
22/05/2026

የግንቦት 14/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

https://www.abaybanksc.com
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Address

Jomo Kenyatta Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 21:00
Saturday 08:00 - 21:00

Telephone

+251943524406

Website

http://t.me/abaybanksharecompany

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abay Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abay Bank:

Share