Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd.

Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd. VISION: To become a top ten asset leading SACCO in Africa through delivering a world-class financial plus services by 2030.

Amigos Saving and Credit Cooperative Society LTD is community membership-based financial institution. The main mission of AMIGOS SACCO is to provide financial service to members and become viable community based financial institutions by providing value-added services such as training and financial services on a sustainable basis. It encourages its members to save money and enables them to obtain

loans they may require for various purposes from their accumulated savings. Right now AMIGOS SACCO has more that 5000 members, nearly 60 employees and a total asset of 1 Billion birr.

10/06/2026

እስከ ሰኔ 10 ብቻ!
ለመኪና ብድር ልዩ አማራጭ፣ የንግድ ማስፋፊያ እና እንቁ የሴቶች ብድር በአነስተኛ ወለድ፣ ዓኢላህ ከወለድ ነጻ የብድር አገልግሎት፣ ያለምንም ቆይታ ጊዜ ስንሰጥ የነበረው ልዩ አገልግሎት የሚቆየው እስከ ሰኔ 10 ብቻ በመሆኑ፤ ዛሬውኑ ይምጡ! ይቆጥቡ! ይበደሩ!
ለበለጠ መረጃ በ8511/ 0930086830 ይደውሉ!

10/06/2026

አሚጎስ እና ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ስትራቴጅካዊ አጋርነታቸውን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ!
አሚጎስ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህስማ እና ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ከዚህ ቀደም በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም መፈራረማቸው ይታወሳል። ሁለቱ ተቋማት ስምምነቱን ከተፈራረሙ በኋላ ብድር በማመቻቸት አበላቱን ተጠቃሚ ማድረግ የጀመሩ ሲሆን ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ደግሞ የተፈራረሙትን ስትራቴጅካዊ አጋርነት ወደ ተሸለ የአሰራር ሂደት ለማውረድ የሚያስችል ጥልቅ ውይይት በኤች ጂ ኢንጅነሪንግ መስሪያ ቤት ውስጥ አካሂደዋል።
በዚህ ውይይት ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ የሚያመርታቸው ፣የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት መኪኖች፣ ተሳቢውን ለብቻ፣የትራክተር ተሳቢዎች፣ የወርቅ ማጠቢያ ማሽኖች እና በርካታ በወርክሾፕ ውስጥ የሚመረቱትን ምርቶች አሚጎስ የሚሰጣቸውን ቁጠባ እና የብድር አገልግሎቶችን መሰረት የአፈጻጸም ጥራትን በጠበቀ መልኩ ፈጣን ብድር ለአባላቱ በማመቻቸት አቅርቦቱን በስፋት ለማከናወን የሚያስችል ሀሳቦች ላይ ትኩረት ተደርጎበታል፡፡
በስተመጨረሻ ውይይቱን ያካሄዱት የአሚጎስ ሰራተኞች የኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ወርክ ሾፖችን ጉብኝት አድርገዋል፡፡

አሚጎስ እና ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ስትራቴጅካዊ አጋርነታቸውን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ!አሚጎስ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህስማ እና ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ከዚህ ቀደም በጋ...
10/06/2026

አሚጎስ እና ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ስትራቴጅካዊ አጋርነታቸውን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ!
አሚጎስ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህስማ እና ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ከዚህ ቀደም በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም መፈራረማቸው ይታወሳል። ሁለቱ ተቋማት ስምምነቱን ከተፈራረሙ በኋላ ብድር በማመቻቸት አበላቱን ተጠቃሚ ማድረግ የጀመሩ ሲሆን ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ደግሞ የተፈራረሙትን ስትራቴጅካዊ አጋርነት ወደ ተሸለ የአሰራር ሂደት ለማውረድ የሚያስችል ጥልቅ ውይይት በኤች ጂ ኢንጅነሪንግ መስሪያ ቤት ውስጥ አካሂደዋል።
በዚህ ውይይት ኤች ጂ ኢንጅነሪንግ የሚያመርታቸው ፣የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት መኪኖች፣ ተሳቢውን ለብቻ፣የትራክተር ተሳቢዎች፣ የወርቅ ማጠቢያ ማሽኖች እና በርካታ በወርክሾፕ ውስጥ የሚመረቱትን ምርቶች አሚጎስ የሚሰጣቸውን ቁጠባ እና የብድር አገልግሎቶችን መሰረት የአፈጻጸም ጥራትን በጠበቀ መልኩ ፈጣን ብድር ለአባላቱ በማመቻቸት አቅርቦቱን በስፋት ለማከናወን የሚያስችል ሀሳቦች ላይ ትኩረት ተደርጎበታል፡፡
በስተመጨረሻ ውይይቱን ያካሄዱት የአሚጎስ ሰራተኞች የኤች ጂ ኢንጅነሪንግ ወርክ ሾፖችን ጉብኝት አድርገዋል፡፡

08/06/2026

በዛሬ ዋጋ ዛሬን ይግዙ!
10 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

07/06/2026

10 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል፡፡
እንቁ የሴቶች ብድር በቅናሽ ወለድ፣ ለመኪና ብድር ልዩ አማራጭ፣እንዲሁም የንግድ ማስፋፊያ እና ከወለድ ነጻ የብድር አገልግሎት ፣ እነዚህን ያለምንም ቆይታ ግዜ ስንሰጣቸው የነበረሩት አገልግሎቶች ሊገባደዱ 10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡

Address

Benin St, Around Street George Church; Towards Dejach Webe (Webe Bereha )/towards Afincho Bere E T L Apartment ;2nd Floor
Addis Ababa
251930086830OR8511

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:30

Telephone

+251111267657

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd.:

Share