Addis Capital Goods Finance Business S.C

Addis Capital Goods Finance Business S.C It provides a service leasing capital goods for those equipped with knowledge, skill and the likes; but who faces financial scarcity.

The company at most provides it services for youths ,women and, the likes.

02/04/2026
02/04/2026

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 07/2018
አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ለኩባንያዉ አገልግሎት የሚዉሉ፡-
ሎት 1 የተለያዩ የጽህፈትና ና የጽዳት ዕቃዎችን
ሎት 2 ቨርቲካል የቢሮ መጋረጃ
ሎት 3 የተሸከርካሪ ጎማና ጌጣጌጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ለሎት1 50,000(ሃምሳ ሺ ብር/ ለሎት2 20,000(ሃያ ሺ ብር) እና ለሎት3 20,000(ሃያ ሽ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 14/08/2018 ዓ.ም የማይመለስ 500(አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን በሚገኘው አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ፣ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች ተወዳድረዉ ያሸነፉባቸዉን እቃዎች ከኩባያዉ ጋር ዉል በመግባት አጓጉዘዉ በኩባንያዉ የንብረት ማከማቻ መጋዝን ገቢ ማድረግ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ፋይናሽያል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሚያዚያ 14/08/2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታዉ በቀን 14/8/2018 ዓ.ም በ4፡00 ተዘግቶ በእለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ 4ኛ ፎቅ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡
7. ኩባንያዉ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድረሻ፡- ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ህንጻ ጎን
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-1-26-38-88 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ

Address

Red Cross Society Arada George's
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Capital Goods Finance Business S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Capital Goods Finance Business S.C:

Share