ሰላምና ፍቅር

ሰላምና ፍቅር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሰላምና ፍቅር, Addis Ababa.
(1)

08/09/2025

ሰላም እና ፍቅር

07/07/2025

ሰላምና ፍቅር

16/06/2025

🛑 ነገ በ ቁንጮTube channel ላይ ይለቀቃል! እስከዛ ቁንጮTube channel ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ጠብቁ!!

 😭ይህች እህታችን ቤዛ ምንዳ ትባላለች። በቸርች ያደገች በደንብ የተማረች ማስተርስ ያላት ጥሩ ስራ የነበራት እህት ነች። ከእለታት በአንድ ቀን ግን አዳማ ስብሰባ ላይ እያለች በጣም አሟት ሆ...
11/06/2025

😭
ይህች እህታችን ቤዛ ምንዳ ትባላለች። በቸርች ያደገች በደንብ የተማረች ማስተርስ ያላት ጥሩ ስራ የነበራት እህት ነች። ከእለታት በአንድ ቀን ግን አዳማ ስብሰባ ላይ እያለች በጣም አሟት ሆስፒታል ስትሄድ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌል እንዳደረጉ ተነገራት። ከዛ ጊዜ ጀምሮ የበራው ነገዋ ጨልሞ፣ ህልሟ ጠፍቶ የአልጋ ቁራኛ ሆና ቤት ከዋለች አመት ሊሞላት ነው። ለዲያሊሲስ እና ለመድሀኒቶች የምታወጣው ወጭ ደግሞ ከአቅሟ በላይ ሆኗል። ሌላው አሳዛኝ ነገር ደግሞ ወንድሟ ኩላሊት ሊሰጣት ወስኖ በምርመራም ማች ማድረጉ ተረጋግጦ ነገር ግን በገንዘብ እጦት ምክንያት የሞቷን ቀን እየጠበቀች ትገኛለች። እናም በጌታ የተወደዳችሁ የአቅማችኋን እንድትደግፏት እንለምናችኋለን👏
CBE Account Number: 1000106311618
Name: Bezawit Menda Beyene.
https://gofund.me/b3894a4c ጎፈንድ ሚ
እባካችሁ መልዕክቱን ሼር በማድረግ አግዟት😭

ተይዟል"አትሌት ገለቴ ቡርቃ 'የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ይፍረደኝ፣ ተዘርፊያለሁ' በሚል ክስ የመሰረተችበት የቀድሞ ባለቤቷ ታደለ ገብረመድህን በአዲስ አበባ ፖሊስ በዚህ መልኩ ቁጥጥር ስር ...
10/06/2025

ተይዟል

"አትሌት ገለቴ ቡርቃ 'የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ይፍረደኝ፣ ተዘርፊያለሁ' በሚል ክስ የመሰረተችበት የቀድሞ ባለቤቷ ታደለ ገብረመድህን በአዲስ አበባ ፖሊስ በዚህ መልኩ ቁጥጥር ስር ውሏል።"

በእጮኛው ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ እስር ቤት የቆየው ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ ከእስር ቤት መውጣቱን ተሰምቷል።
10/06/2025

በእጮኛው ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ እስር ቤት የቆየው ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ ከእስር ቤት መውጣቱን ተሰምቷል።

ሁላችሁም ግቡና ተመልከቱት!!
10/06/2025

ሁላችሁም ግቡና ተመልከቱት!!

ይህች እህታችን ቤዛ ምንዳ ትባላለች። በቸርች ያደገች በደንብ የተማረች ማስተርስ ያላት ጥሩ ስራ የነበራት እህት ነች። ከእለታት በአንድ ቀን ግን አዳማ ስብሰባ ላይ እያለች በጣም አሟት ....

ቴዎድሮስ ካሳሁን: ዛሬን እንዳይ የረዳኝ፣ ጩኸቴን የሰማ እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏ተመስገን! ሰዎች እንዲህ ከጭንቀትና ካለባቸው ነገር ተላቀው ሲስቁ ማየት ደስ ይላል።ተመስገን!
08/06/2025

ቴዎድሮስ ካሳሁን: ዛሬን እንዳይ የረዳኝ፣
ጩኸቴን የሰማ እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏

ተመስገን!

ሰዎች እንዲህ ከጭንቀትና ካለባቸው ነገር ተላቀው ሲስቁ ማየት ደስ ይላል።

ተመስገን!

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰላምና ፍቅር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share