13/12/2021
https://youtu.be/6Xt6rwzNG8Y
ℹ️ ለመረጃ 7151 ይደውሉ: ሳይረፍድብዎ ይመዝገቡ
አክስዮኑን በመግዛት የዚህ ግዙፍ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ። ታላቁን ፓን አፍሪካዊ ምሰሶ ተባብረን እንትከል
✅ ያሉን ውስን አክሲዮኖች ስለሆኑ ይፍጠኑ።
⭐ የአንድ አክስዮን ዋጋ=100ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው 10 አክሲዮን ሲሆን ሲሰላ ዋጋው 1000ብር። ቅድሚያ የሚከፍሉት 25% ጀምሮ ይሆናል።
🌟 አክሲዮኑ በሁሉም ባንኮች በመሸጥ ላይ ይገኛል። ለበለጠ መረጃ 7151 ደውለው መግለጫ ይውሰዱ ይመዝገቡ:: እዚህም መልዕክት ይላኩልን ተጨማሪ መረጃ በPDF እና ቪድዮ በሜሴንጀርዎ እንልካለን።
🌟 ወገን የሰማህ ስማ ላልሰማም አሰማ"
አገር በልጆቿ እንድትለማ፣ ወገን በወገን ሀሳብ እንዲበረታ፣ አንድነታችን በልማት እንዲተሳሰር ሲታሰብ በአንድም በሌላም እንደዋዛ ረጅም ዘመናትን ተሻገርን።
🌟 ዛሬ ግን የጥቁር ህዝብ አንገት ቀና ሊያደርጉ የአገራችን ሙሁራን እና ጠበብቶች ተሰባስበው የመከሩበት የጥቁር ህዝብ ኢኮኖሚን ለማሳደግ፣ እኛን በእኛው አቅም ለማጎልበት፣ የትላንቱን ህልማችንን ሆነ የዘመናት ሀሳባችን የነበረውን እውን ሊያደርግ "Purpose Black" ፐርፐዝ ብላክ የተሰኘ አክሲዮን ማህበር በዘመነ መልኩ እና ግብርናን እና ግብይትን፣ ፍላጎት እና አቅርቦትን አጣጥሞ የሚያቀላጥፍ፣ ለሁሉም ዜጋ ተደራሽነትን በአጭር ጊዜ የሚያረጋግጥ እና የዘመኑን ቴክኖሎጂን ጭምር በመታገዝ ወገን ለወገኑ እድገት በአብሮነት እንዲሰራ ትልቅ የአክሲዮን ሽያጩ የሁሉም ዜጋ የመግዛት አቅም ታሳቢ ባደረገ መልኩ ለመሸጥ ዝግጅቱን ሁሉ ጨርሶ እንሆ ሽያጩን በይፋ ጀመረ።
🌟 የአሰራር ሂደት እና አላማው:- ፐርፐዝብላክ አስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን በተግባርም በአጭር ጊዜ አብነታዊ ተግባራትን የከወነ ኩባንያ ነው። በአዲስ አበባ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በደብረ ብርሃን እና በሌሎችም ክልሎች፣ ተምሳሌታዊ የሆኑ ፕሮጀክቶችና ልማቶችን እያከናወነ ይገኛል። በተለይም ገበሬውን እና ሸማቹን ማእከል የደረጉ ዕቅዶችን በማውጣት ኑሮ ውድነትን ታሪክ በማድረግ ዜጎች በየደረጃው ተጠቃሚ እንዲሆኑ በብርቱ እየሰራ ይገኛል።
🔥 Let’s Work Together!
Public Share Offering Information PurposeBlack is a new initiative launched in May 2020 through a collaborative effort of more than 130 Black experts. As the name indicates, PurposeBlack intends to economically resolve some of the principal issues Black people worldwide face. Preparation is well underway to launch the first model of this global initiative in Ethiopia. We strongly believe that the new approach is an excellent opportunity for Ethiopia and Africa to be at the center of a massive international enterprise while benefiting millions of Africans in the process. The PurposeBlack Ethiopia initiative will be a multi-billion Birr endeavor encompassing the construction and launching of a mega agro-processing complex, an e-commerce marketplace, five hypermarkets, ten big supermarkets, a chain of more than 1000 retail and distribution stores all over Ethiopia, and multiple agricultural endeavors established by joint ventures with farmers throughout the country.
🌟 7151 ደውለው መግለጫ ይውሰዱ ይመዝገቡ:: ጋባዦ:- እኛ ነን ሄሎ ደላላ 8104 ማርኬቲንግ ቲም
🌟 ወዳጅ ሆይ አንተ ለብር መሰራትህን ሳታቆም አንተን ያግዝህ ዘንድ ብርህም ላንተ መስራት ይጀምር ዘንድ እራስህን አዘጋጅ!!!
ፈጥኖ ለመመዝገብ ለሚመጡ ግለሰቦች 1% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን።
🌟 በጠነከረ አበሻዊ እሳቤ - ታላቁን ፓን አፍሪካዊ የምሰሶ ግብ ተባብረን እንትከል #
@ሄሎ ደላላ 8104 ማርኬቲንግ ቲም
🌟 ከገበሬው ቀጥታ ወደ ገበያ በማቅረብ የጥቁሮችን የኢኮኖሚ የበታችነትን ለመቅረፍ የተነደፈ እና በ 10ቢሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመ ድርጅት ነው።
ℹ️ ለመረጃ 7151 ይደውሉ: ሳይረፍድብዎ ይመዝገቡአክስዮኑን በመግዛት የዚህ ግዙፍ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ። ታላቁን ፓን አፍሪካዊ ምሰሶ ተባብረን እንትከል ✅ ያሉን ውስን አክሲዮኖች ስለሆ...