Bunna Bank

Bunna Bank welcome to Bank of the visionaries! we valued winning | Respect | Responsibility| Collaboration | Innovation Bunna Bank S.C.
(1)

has joined the Banking industry of Ethiopia following the favorable economic developments witnessed in the country during the last decade and the incessantly growing need for Financial
Services. The Bank has obtained its license from the National Bank of Ethiopia (NBE) on June 25, 2009, in accordance with Licensing & Supervision of Banking Business Proclamation No. 592/2008 and the 1960s Commercia

l Code of Ethiopia. The Bank officially commenced its operation on October 10, 2009, with subscribed & paid-up capital of Birr 308 million and Birr 156 million, respectively. Moreover, the Bank has more than 13,024 shareholders, which makes it one of the strong and public-based private Banks in Ethiopia.

5% ተጨማሪ ጉርሻውድ የቡና ቤተሰቦች በአልን ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም Cash ሲመነዝሩ...
28/05/2026

5% ተጨማሪ ጉርሻ

ውድ የቡና ቤተሰቦች በአልን ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም Cash ሲመነዝሩ ከእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 5% ተጨማሪ ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com

ዒድ ሙባረክ!ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ይህ በዓል በመተሳሰብ፣ በአብሮነትና በፍቅር የ...
27/05/2026

ዒድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣

እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
ይህ በዓል በመተሳሰብ፣ በአብሮነትና በፍቅር የተሞላ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

ቡና ባንክ ህልማችሁን ለማሳካት ሁልጊዜ ከጎንዎ ነው።

ዒድ ሙባረክ!

ቡና ባንክ አ.ማ.

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest...
26/05/2026

ውድ የቡና ቤተሰቦች ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ:: ቡና ባንክ የባለራእዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ አሰራር!  📱✨መልካም የስራ ሳምንት! አዲሱን ሳምንት ህይወትዎን በሚያቀል አዲስ ጅማሬ ይጀምሩ።እስካሁን የቡና ባንክ ቤተሰብ አልሆኑም? እንግዲያውስ ዛሬውኑ ያሉበት ቦታ...
25/05/2026

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ አሰራር! 📱✨

መልካም የስራ ሳምንት!
አዲሱን ሳምንት ህይወትዎን በሚያቀል አዲስ ጅማሬ ይጀምሩ።

እስካሁን የቡና ባንክ ቤተሰብ አልሆኑም? እንግዲያውስ ዛሬውኑ ያሉበት ቦታ ሆነው በሞባይልዎ ጥቂት እርምጃዎችን በመከተል ብቻ የባንካችንን አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ ይችላሉ!

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ፡ https://onboardingportal.bunnabanksc.com/

ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

🌍 Happy Africa Day! | መልካም የአፍሪካ ቀን! 🌍On this Africa Day, Bunna Bank proudly joins Africa in celebrating this year’s the...
25/05/2026

🌍 Happy Africa Day! | መልካም የአፍሪካ ቀን! 🌍

On this Africa Day, Bunna Bank proudly joins Africa in celebrating this year’s theme:

“Assuring Sustainable Water Availability and Safe Sanitation Systems to Achieve the Goals of Agenda 2063.”

Together, let us build a sustainable, inclusive, and prosperous Africa for future generations.

“የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ቀጣይነት ያለው የውሃ አቅርቦት እና አስተማማኝ የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ።” በሚል መሪ ቃል ለሚከበረዉ የ 2026 አፍሪካ ቀን እንኳን አደረሳችሁ፡፡

ሁልጊዜም ከማህበረሰቡ ጎን የሚቆመው ባንካችን፣ እኛ የምንመኛትን አፍሪካ (The Africa We Want) እውን ለማድረግ የሚሰሩ ኢንቨስትመንቶችን እና አዳዲስ ፈጠራዎችን በፋይናንስ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነው።

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ
Bunna Bank- Bank of the visionaries

#ቡናባንክ #የባለራዕዮችባንክ

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!!የቅርንጫፍ ዝግ መሆን እንዳያሳስብዎ! ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ በስልክዎ ብቻ የቡና ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ።ማስፈንጠሪያዉን በመጫን የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ  ht...
24/05/2026

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!!

የቅርንጫፍ ዝግ መሆን እንዳያሳስብዎ! ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ በስልክዎ ብቻ የቡና ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ።

ማስፈንጠሪያዉን በመጫን የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ https://onboardingportal.bunnabanksc.com/

ሙሉ መረጃ ለማግኘት ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ ወይም አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ይሂዱ

ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

Address

Bole Rwanda
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 18:00

Telephone

+251111580861

Website

https://t.me/BunnaBankOfficial

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bunna Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bunna Bank:

Share