Walta saving and Credit C/S.Ltd

Walta saving and Credit C/S.Ltd Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Walta saving and Credit C/S.Ltd, Loan service, Addis Ababa.

29/09/2025
መልካም አዲስ አመት   ዓመቱ የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ የመረዳዳት የአንድነት ዘመን ይሁንላችሁ። የዋልታ የገ/ቁጠባና/ ብድር/ኀ/ማ ሥራ አስፈጻሚ
10/09/2024

መልካም አዲስ አመት

ዓመቱ የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ የመረዳዳት የአንድነት ዘመን ይሁንላችሁ።

የዋልታ የገ/ቁጠባና/ ብድር/ኀ/ማ ሥራ አስፈጻሚ

ከምስረታችን ጀምሮ በቆየንባቸው ጥቂት አመታት ውስጥ ከሚጠበቀው የላቀ የዕድነት ውጤት እያስመዘገብን መጥተናል። ከዚህ በኋላ በሚኖረን ቀጣይ የዕድገት ጉዞ አብረውን እንዲሆኑ እንጋብዝዋታለን!☎...
24/06/2024

ከምስረታችን ጀምሮ በቆየንባቸው ጥቂት አመታት ውስጥ ከሚጠበቀው የላቀ የዕድነት ውጤት እያስመዘገብን መጥተናል።
ከዚህ በኋላ በሚኖረን ቀጣይ የዕድገት ጉዞ አብረውን እንዲሆኑ እንጋብዝዋታለን!

☎️ ይደውሉልን
+251 911 453963
+251 988 118143

ገንዘብ መቆጠብ ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም?ገንዘብ መቆጠብ የማይጠቅምበት አጋጣሚ ሚፈጠረው፣ የምንቆጥብበት ቦታ ምንም አይነት ወለድ ወይም ጥቅማጥቅም የሚገኝበት ቦታ ካልሆነ ነው! ማለትም ፍራ...
19/06/2024

ገንዘብ መቆጠብ ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም?

ገንዘብ መቆጠብ የማይጠቅምበት አጋጣሚ ሚፈጠረው፣ የምንቆጥብበት ቦታ ምንም አይነት ወለድ ወይም ጥቅማጥቅም የሚገኝበት ቦታ ካልሆነ ነው! ማለትም ፍራች ውስጥ ወይም በሳንዱቅ ሲሆን።

ገንዘብ መቆጠብ የሚጠቅመን ይምንቆጥብበት ቦታ ጠቀም ያለ ወለድ ያለው፣ የንብረት ባለቤትነት ዕድል ያለው ወይም እንደ ልዩ የብድር አገልግሎት ያሉ ጥቅማጥቅሞች የሚገኝበት ቦታ ከሆነ ነው!

የስራ ማስታወቂያድርጅታችን ዋልታ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/ህ/ር/ማ የማርኬቲንግ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ትወዳዳሪዎች በቀረበው አድራሻ...
18/06/2024

የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ዋልታ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/ህ/ር/ማ የማርኬቲንግ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ትወዳዳሪዎች በቀረበው አድራሻ መጥታችሁ ከዛሬ ሰኔ 11 2016 ዓ.ም ጀምሮ ማመልከት ትችላላችሁ!
መስፈርቶች፡
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፡ 6 ወር እና ከዛ በላይ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ከን ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ
የሚፈለገው የሰራተኛ ብዛት፡ 20
መቅረብ ያለባቸው መረጃዎች፡ የስራ ልምድ እና የማይመለስ የት/ት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ

አድራሻ፡ ቤሌር ሊዲያ ካፌ ያለበት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ፡ +251 911 453963 / +251 988 118143

እኛ የዕድገት መንገደ ላይ ነን፤ እርስዎም የዚህ ዕድገት አካል እንዲሆኑ እየጋበዝንዎት ነው!የዋልታ አባል መሆን ምን ለውጥ ይኖረዋል?አብዛኞቻችን ምናሳካው የማይመስለን ግን መሳካት የሚችል የ...
03/06/2024

እኛ የዕድገት መንገደ ላይ ነን፤ እርስዎም የዚህ ዕድገት አካል እንዲሆኑ እየጋበዝንዎት ነው!
የዋልታ አባል መሆን ምን ለውጥ ይኖረዋል?

አብዛኞቻችን ምናሳካው የማይመስለን ግን መሳካት የሚችል የቢዝነስ ሃሳብ በስጣችን ይዘናል። እነዚህን ሃሳቦች ለማሳካት ቁልፍ የሆነው ነገር ካፒታል ወይም ፋይናንስ ነው! የህብረት ስራ ማህበራችንም ለናንተ ስኬታማ ሃሳብ ላሰባችሁ፤ እቅዳችሁ የሚጠይቀውን ካፒታል ለማሟላት ዝግጁ ነው።

አድራሻ፡ hashtag
hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 17:30
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walta saving and Credit C/S.Ltd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share