Tezera kasa importer

Tezera kasa importer 1) GOOD QUALITY: - the most important thing we care.
2) COMPETITIVE PRICE:- for our mutual benefit
3) EXCELLEN SERVICE:- Customers al

Perla baby care for extra soft and dry
14/08/2017

Perla baby care for extra soft and dry

24/06/2017
TEZERA KASSA IMPORT EXPORT ENTERPRISE GOOD QUALITY:- The most important Thing we care. COMPETITIVE PRICE:-For our mutu...
24/06/2017

TEZERA KASSA IMPORT EXPORT ENTERPRISE
 GOOD QUALITY:- The most important Thing we care.
 COMPETITIVE PRICE:-For our mutual benefit.
EXCELLENT SERVICE:- customer always first.
 HONESTY: - is our principle in Business.

22/06/2017
13/03/2017

7 steps for success
1) THINK
2)IDEA
3)TRY
4)DO
5)DO AGAIN
6)AND AGAIN
7)KEEP ON GOING
AND FINALLY SUCCESS

TKI importer

24/02/2017

ክፍት የስራ ቦታ ለስራ ፈላዎች በሙሉ
ተዘራ ካሳ የንፅህና ምርቶች አስመጪ እና አከፋፋይ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1ኛ) ሽያጭ ሠራተኛ ደመወዝ በስምምነት የት/ደረጃ 10ኛ እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ አይጠይቅም ብዛት 10
2ኛ) ምርት አስተዋዋቂ (promoter) ደመወዝ በስምምነት የት/ደረጃ 10ኛ እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ አይጠይቅም ብዛት 6
3ኛ) ስቶር ኪፖር ደመወዝ በስምምነት የት/ደረጃ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ብዛት 2
4ኛ) ሂሳብ ሰራኛ ደመወዝ በስምምነት የት/ደረጃ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ብዛት 2
ከዚህ በላይ በወጣው ማስታወቂያ መሠረት መወዳር የምትፈልጉ አዲሱ ገበያ መስመር ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ በሚገኘው ሀበሻ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን;;
ለበለጠ መረጃ 09-10-11-25-06
ምዝገባው ከ17-06-2009 እስከ 22-06-2009 ብቻ ነው የሚቆየው
ተዘራ ካሳ አስመጪ

26/12/2016

ተዘራ ካሳ የመኪና አስመጪ እነሆ የመኪና ባለቤት ሊዲርጎ ነው፡፡
ልዩ የሚያደርገን 50 በመቶ ከፍለው ቀሪውን 50 በመቶ በረጅም ጊዜ ክፍያ የሚከፍሉበት
ስለ-አከፋፈሉም አይጨነቁ ከኛ ለሚገዙዋቸው መኪኖች የኮንትራት ስራ እናመቻቻለን፡፡
ይምጡ እና ያነጋግሩን በእግሮ መጥተው በመኪና ይመለሳሉ

26/12/2016

ተዘራ ካሳ የመኪና አስመጪ እነሆ የመኪና ባለቤት ሊዲርጎ ነው፡፡
ልዩ የሚያደርገን 50 በመቶ ከፍለው ቀሪውን 50 በመቶ በረጅም ጊዜ ክፍያ የሚከፍሉበት
ስለአከፋፈሉም አይጨነቁ ከኛ ለሚገዙዋቸው መኪኖች የኮንትራት ስራ እናመቻቻለን፡፡
ይምጡ እና ያነጋግሩን በእግሮ መጥጠው በመኪና ይመለሳሉ

04/10/2016

በቢሾፍቱ ቡሬ ሆራ የኢሬቻ በአል ለማክበር በተሰበሰቡት ሰዎች ላይ በተፈጠረው አደጋ የአካል ጉዳት እና የሞት አደጋ ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የተሰማንን መሪር ሀዘን እየገለጽን ለሞቱት ወገኖቻችን ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እየተመኘን የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ ለሚገኙት ምህረቱን እግዚያብሄር እንዲልክላቸው ከልብ እንመኛለን፡፡
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ተዘራ ካሣ አስመጪ

16/09/2016

TEZERA KASSA IMPORTER
1) GOOD QUALITY: - the most important thing we care.
2) COMPETITIVE PRICE:- for our mutual benefit
3) EXCELENT SERVICE:- Customers always first
4) HONESTY:- Is our principle in business

Address

Around Semain Hotel Habesha Bulding First Buldingoffice No 106
Addis Ababa
29966

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tezera kasa importer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share