Dashen Bank

Dashen Bank Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
(536)

02/06/2026

የቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር ተከናውኗል። ዳሸን ባንክ አጋር የነበረበትን ዝግጅት በአጭሩ እናስቃኛችሁ።

3ቀን ብቻ ቀረው                                                    የአክሲዮን ሽያጭ ጥሪ ማስታወቂያለዳሸን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች እና ለአዲስ ባለሃብቶች በ...
28/05/2026

3ቀን ብቻ ቀረው

የአክሲዮን ሽያጭ ጥሪ ማስታወቂያ

ለዳሸን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች እና ለአዲስ ባለሃብቶች በሙሉ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ኢ.ካ.ገ.ባ) በጸደቀው ደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በተሰጠው ፍቃድ መሰረት፣ ከታኅሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስድስት (2,206,906) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ (2,900) ሽያጭ የሚያከናዉን መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዝርዝሩን ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማግኘት ይችላሉ:-

https://ln.run/_VQs7

አገልግሎት ጀምሯል! ውድ የባንካችን ደንበኞች፣ በጥገና ምክንያት የሲስተም መቋረጥ  ያጋጠመን  መሆኑንና  የሞባይል ባንኪንግ አገልገልግሎታችን ተቋርጦ እንደነበር መግለጻችን ይታወቃል። በአሁኑ...
27/05/2026

አገልግሎት ጀምሯል!

ውድ የባንካችን ደንበኞች፣

በጥገና ምክንያት የሲስተም መቋረጥ ያጋጠመን መሆኑንና የሞባይል ባንኪንግ አገልገልግሎታችን ተቋርጦ እንደነበር መግለጻችን ይታወቃል።

በአሁኑ ሰዓት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ መመለሱን እየገለጽን ለትዕግስታችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

ዳሸን ባንክ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል።          #ኢትዮጵያ
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

#ኢትዮጵያ

ዳሸን ባንክ የዒድ አል አድሃ በዓልን በማስመልከት የሸሪክ እና የአን-ኒሳእ ካርድዎን ተጠቅመው ግብይትዎን በዳሸን ባንክ ፖስ ማሽን ሲፈጽሙ በቀን ግብይትዎ የሚሰላ እስከ 1,000 ብር ተመላሽ...
26/05/2026

ዳሸን ባንክ የዒድ አል አድሃ በዓልን በማስመልከት የሸሪክ እና የአን-ኒሳእ ካርድዎን ተጠቅመው ግብይትዎን በዳሸን ባንክ ፖስ ማሽን ሲፈጽሙ በቀን ግብይትዎ የሚሰላ እስከ 1,000 ብር ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ፤ እንዲሁም ግማሹን ተመላሽ ገንዘብ በእርስዎ ስም ለበጎ አድራጎት ድርጅት ገቢ የሚደረግ መሆኑን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ዒድ ሙባረክ!

የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ስለመቋረጥ ውድ ደንበኛችን፣በአሁኑ ወቅት በጥገና ምክንያት የሲስተም መቋረጥ  ያጋጠመን  በመሆኑም  የሞባይል ባንኪንግ አገልገልግሎታችን ተቋርጧል። የቴክኒክ ቡድ...
26/05/2026

የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ስለመቋረጥ

ውድ ደንበኛችን፣

በአሁኑ ወቅት በጥገና ምክንያት የሲስተም መቋረጥ ያጋጠመን በመሆኑም የሞባይል ባንኪንግ አገልገልግሎታችን ተቋርጧል። የቴክኒክ ቡድናችን ችግሩን በተቻለ ፍጥነት ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የነጻ ስልክ መስመራችን (6333) በርካታ ጥሪዎችን በማስተናገድ ላይ ስለሆነ
ምላሽ ለማግኘት ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።

በዚህም ምክንያት ለሚደርስብዎ ማንኛውም ዓይነት መስተጓጎል ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን፣ በዚህ ጊዜ ውስጥ ላሳዩት ትዕግስት እና መረዳት ከልብ እናመሰግናለን።

ዳሸን ባንክ አ.ማ

25/05/2026

ከአሸናፊዎች አንደበት

አቶ ዳኛቸው ቀድሩ ከአዲስ አበባ የዳሸን ዕድል አሸናፊ ነው። ባለፈው ማክሰኞ እለት በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት የሳምሰንግ ኤስ 23 አልትራ ሽልማቱን ከባንኩ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ አየለ ተሾመ እጅ ተቀብሏል።

ሽልማቱን አስመልክቶ የሰጠንን አስተያየት ጋብዘናችኋል።

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ 👇

https://www.dashensuperapp.com/download

#ኢትዮጵያ

25/05/2026

ያስተሳስሩ!

ውድ ደንበኛችን፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማጣመር ሀገር አቀፍ የትግበራ መርሐ-ግብር መሠረት ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሂሳብ ለማንቀሳቀስ ባለ16 አሃዝ የፋይዳ መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) በመያዝ

1)በዳሸን ሱፐርአፕ በመጠቀም ወይም

2)ይህንን ሊንክ በመጫን (https://dashensuperapp.com/dashen-fayda [dashensuperapp.com])

3)ሒሳብዎን ያወጡበት የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን በማቅረብ የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን እንዲያስተሳስሩ እንጠይቃለን::

ለተጨማሪ እርዳታ 6333 ይደውሉ።

ትኬቱን በዳሸን ሱፐር አፕ ይግዙ! በጉጉት የሚጠበቀው የቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ውድድር ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። ፔፕሲ ሜዳ ደግሞ የአርሰናል እና ፒኤስጂን ፍልሚያ ትመለከቱ...
24/05/2026

ትኬቱን በዳሸን ሱፐር አፕ ይግዙ!

በጉጉት የሚጠበቀው የቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ውድድር ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። ፔፕሲ ሜዳ ደግሞ የአርሰናል እና ፒኤስጂን ፍልሚያ ትመለከቱት ዘንድ ሁኔታዎችን አመቻችቷል።

ግንቦት 22 ቀን ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በሙዚቃ ድግስ ታጅቦ የሚቀርበውን የቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ውድድር እንድትመለከቱ ተጋብዛችኋል።

ትኬቱን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ መግዛት ይችላሉ:-

👉 መደበኛ= 800 ብር

👉 በር ላይ= 1,200 ብር

👉 ቪ.አይ.ፒ= 5,000 ብር

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ 👇

https://www.dashensuperapp.com/download

#ኢትዮጵያ

እንኳን ደስ ያላችሁ! ሽልማቱ እንደቀጠለ ነው። ለዳሸን ዕድል አዳዲስ አሸናፊዎች  እንኳን ደስ ያላችሁ። የቢዋይዲ መኪናዋ አሸናፊ የሚታወቅበት ጊዜ እየተቃረበ ነው። እርስዎም ደረጃዎን በማሳደ...
23/05/2026

እንኳን ደስ ያላችሁ!

ሽልማቱ እንደቀጠለ ነው።

ለዳሸን ዕድል አዳዲስ አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ።

የቢዋይዲ መኪናዋ አሸናፊ የሚታወቅበት ጊዜ እየተቃረበ ነው።

እርስዎም ደረጃዎን በማሳደግ የከፍተኛ ሽልማት እድለኛ ይሁኑ።

እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ይሰብስቡ፣ ስልክዎትንም በመነቅነቅ የ🚘BYD መኪናን ጨምሮ ዘመናዊ ስልኮችንና የገንዘብ ሽልማቶች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ 👇

https://www.dashensuperapp.com/download

Address

Sudan Street, In Front Of The National Bank Of Ethiopia
Addis Ababa
12752

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 16:00

Telephone

+251911575827

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dashen Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dashen Bank:

Share