Nile Insurance Company

Nile Insurance Company Nile Insurance Company (S.C) is one of the pioneer private insurers established in April 1995.

የዋና መ/ቤት አድራሻ ለውጥኩባንያችን ከጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋና መ/ቤቱን አድራሻ ከጎተራ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ አዲስ ወደአስገነባው 3B+...
31/01/2026

የዋና መ/ቤት አድራሻ ለውጥ
ኩባንያችን ከጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋና መ/ቤቱን አድራሻ ከጎተራ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ አዲስ ወደአስገነባው 3B+G+25 ህንጻ የቀየረ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

Head Office Relocation
We are delighted to announce the relocation of our Head Office to a new 3B+G+25 headquarters building near the National Theater, adjacent to the Nib International Bank Headquarters.                                  Our new office will be operational starting February 2, 2026.               We look forward to continuing to serve you with enhanced facilities and a vibrant new location.

የዋና መ/ቤት አድራሻ ለውጥኩባንያችን ከጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋና መ/ቤቱን አድራሻ ከጎተራ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ አዲስ ወደአስገነባው 3B+...
31/01/2026

የዋና መ/ቤት አድራሻ ለውጥ
ኩባንያችን ከጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋና መ/ቤቱን አድራሻ ከጎተራ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ አዲስ ወደአስገነባው 3B+G+25 ህንጻ የቀየረ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

Head Office Relocation
We are delighted to announce the relocation of our Head Office to a new 3B+G+25 headquarters building near the National Theater, adjacent to the Nib International Bank Headquarters. Our new office will be operational starting February 2, 2026. We look forward to continuing to serve you with enhanced facilities and a vibrant new location.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፡፡   መልካም  በዓል!
19/01/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፡፡
መልካም በዓል!

ኩባንያችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡    መልካም በዓል!
18/01/2026

ኩባንያችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም በዓል!

ኩባንያችን በዛሬው ዕለት የመንገድ  ደህንነት  እና መድን ፈንድ አገልግሎት ለደረቅና ፈሳሽ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ባለንብረቶች በመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዙሪያ ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄ...
17/01/2026

ኩባንያችን በዛሬው ዕለት የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ለደረቅና ፈሳሽ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ባለንብረቶች በመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዙሪያ ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ዙሪያ የሰጠውን ልዩ ስልጠና ብቸኛ አጋር በመሆኑ ደስታ ይሰማዋል። በኦሮሞ ባህል አዳራሽ በተደረገው በዚሁ የስልጠና ፕሮግራም ላይ ኩባንያችንም ለባለንብረቶቹ ስለ ኩባንያችን እና ስለሚሰጣቸው የመድን ሽፋን አይነቶች ለሰልጣኞች በቂ ገለፃ ተደርጓል። በመጨረሻም በቀጣይ በጋራ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ውይይት ተደርጎ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ በታዋቂው እና በተወዳጁ የጥበብ ሰው ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለስራ ባለደረቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ  መጽናናትን ይመኛል፡፡🕯...
16/01/2026

ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ በታዋቂው እና በተወዳጁ የጥበብ ሰው ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለስራ ባለደረቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡🕯🕯🕯

ኩባንያችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡      መልካም የገና በዓል!     ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ    ...
06/01/2026

ኩባንያችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም የገና በዓል!
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ነገን ዛሬ እንያዝ!

Wishing you and your families peace, joy, and continued success in the year ahead.                                      ...
01/01/2026

Wishing you and your families peace, joy, and continued success in the year ahead. Happy New Year, 2026!
Nile Insurance S.C
Catching Tomorrow Today!

የሸሪዓ ህግጋትን  መሰረት አድርጎ የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብተውን የአማን ተካፉል አገልግሎትን  በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡መልካም ጁምዓ!ናይል ኢንሹራንስ አ.ማነገን ዛሬ እንያዝ!የማ...
26/12/2025

የሸሪዓ ህግጋትን መሰረት አድርጎ የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብተውን የአማን ተካፉል አገልግሎትን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡
መልካም ጁምዓ!
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ነገን ዛሬ እንያዝ!
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ለመከታተል:
👉🏼facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼t.me/nileinsurance
👉🏼linkedin.com/company/nileinsurance

የሸሪዓ ህግጋትን  መሰረት አድርጎ የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብተውን የአማን ተካፉል አገልግሎትን  በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡     መልካም ጁምዓ!      ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ   ...
26/12/2025

የሸሪዓ ህግጋትን መሰረት አድርጎ የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብተውን የአማን ተካፉል አገልግሎትን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡
መልካም ጁምዓ!
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ነገን ዛሬ እንያዝ!
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ለመከታተል:
👉🏼facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼t.me/nileinsurance
👉🏼linkedin.com/company/nileinsurance

ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ በቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ  ለቤተሰቦቻቸው፣ ለመላው የእስ...
21/10/2025

ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ በቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን ይመኛል፡፡

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 11:59

Website

http://instagram.com/nileinsurance95, http://www.nileinsurancesc.com/, https://facebook.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nile Insurance Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share