Afalagi

Afalagi አፋላጊን በስልክ ለማግኘት 8123 ይደውሉ (ከኢትዮጵያ ብቻ) ወይም ድረ-ገፃችንን www.afalagi.com ይጠቀሙ።

አፋላጊ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ድርጅቶችን መረጃ ያካተተና በአገሪቱ ልጆች የተወለደ የመረጃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ነው።
በስልክ ቁጥር 8123 ከኢትዮጵያ በ www.afalagi.com በመላው አለም ለተጠቃሚዎች ግልጋሎት ይሰጣል።

Afalagi wishes a Happy Easter for all Christians!
27/04/2019

Afalagi wishes a Happy Easter for all Christians!

Our best customers!
02/04/2019

Our best customers!

Adwa  (Tigrinya: ዓድዋ; also spelled Aduwa) A town of northern Ethiopia south of Asmara, Eritrea. Emperor Menelik II decis...
01/03/2019

Adwa (Tigrinya: ዓድዋ; also spelled Aduwa) A town of northern Ethiopia south of Asmara, Eritrea. Emperor Menelik II decisively defeated the Italians here in 1896 to secure recognition of Ethiopia's independence.

Mella! Episode 18.
22/02/2019

Mella! Episode 18.

08/02/2019
ዘወትር ማክሰኞ 11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ቲያትር ስልጠና ይሰጣሉ፡፡ መግቢያ ትኬት ብሔራዊ ቲያትር በር ላይ ይገኛል፤ ዋጋው 100 ብር ብቻ፡፡
11/12/2018

ዘወትር ማክሰኞ 11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ቲያትር ስልጠና ይሰጣሉ፡፡
መግቢያ ትኬት ብሔራዊ ቲያትር በር ላይ ይገኛል፤ ዋጋው 100 ብር ብቻ፡፡

29/11/2018
22/11/2018
"ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር "የቴዲ አፍሮን የኮንሰርት መግቢያ ትኬት የቆረጣችሁ ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ ሚሊኒየም አዳራሽ እየሄዳችሁ አዲስ በታተመው መግቢያ ትኬት መቀየር ትችላላችሁ። ጥቅም...
30/10/2018

"ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር "

የቴዲ አፍሮን የኮንሰርት መግቢያ ትኬት የቆረጣችሁ ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ ሚሊኒየም አዳራሽ እየሄዳችሁ አዲስ በታተመው መግቢያ ትኬት መቀየር ትችላላችሁ።
ጥቅምት 24 2011 / Nov 03, 2018 በዕለተ ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል!

28 ዓመታት ልዩነት፣ በአውሮፕላን ማረፊያው እንደገና ተገናኝተዋል! ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ 2 ሀገሮች፣ 1 ደም፤ ድንበር ተከፍቷል: ኢትዮ ኤርትራ ሩጫ አዘጋጅ (ጂኤ...
26/10/2018

28 ዓመታት ልዩነት፣ በአውሮፕላን ማረፊያው እንደገና ተገናኝተዋል! ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ 2 ሀገሮች፣ 1 ደም፤ ድንበር ተከፍቷል:
ኢትዮ ኤርትራ ሩጫ አዘጋጅ (ጂኤምኤስ ማስታወቂያ ስራ እና ጌተሰማኔ የጉዞ ወኪል)
ትኬት በሁሉም ህብረት ባንክ ቅርንጫፍ ይገኛል፤ ዋጋ 200 ብር ብቻ እና ታሪካዊው ‘የኢትዮ-ኤርትራ ታላቁ ሩጫ’ ህዳር 2፣ 2011 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ 8123 ይደውሉ፡፡
28 years apart, Reunited at the airport! Ethiopia-Eritrea peace deal signed. 2 countries, 1 blood; Border open
Ethio Eritrea Run Arranger (GMS Advertising and Getesemani Travel Agent)
You Can Find Tickets in All United Bank Branches, Price 200 Birr Only and the historic ‘Ethio-Eritrea Great Run’ Will be held on November 11,2018
For more info call to 8123.

Address

Getu Commercial Center Bole Road (Olympia) 9th Floor Room 909
Addis Ababa

Telephone

8123

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afalagi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afalagi:

Share