CBE Nifassilk Branch

CBE Nifassilk Branch One love

ከማዕከላዊ ሪጅን ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ አንደኛ በመውጣት ዋንጫውን ሲወስድ፣  ማህተመ ጋንዲ ቅርንጫፍ ሁለተኛ፣ አድዋ ፓርክ ቅርንጫፍ ሶስተኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ በኮርፖሬት ደረጃ ንፋ...
20/07/2024

ከማዕከላዊ ሪጅን ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ አንደኛ በመውጣት ዋንጫውን ሲወስድ፣ ማህተመ ጋንዲ ቅርንጫፍ ሁለተኛ፣ አድዋ ፓርክ ቅርንጫፍ ሶስተኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

በኮርፖሬት ደረጃ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ አንደኛ፣ አዳማ አብይ ቅርንጫፍ ሁለተኛ እንዲሁም ማህተመ ጋንዲ ቅርንጫፍ ሶስተኛ በመሆን ሽልማታቸውን ወስደዋል፡፡

እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን!

16/03/2024

ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል!
ዛሬ እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት አገልግሎት ይሰጣል!
************
ለውድ የባንካችን ደንበኞች በሙሉ፡

በሲስተም ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቅርንጫፎች አገልግሎት የጀመረ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እየገለፅን፣ የባንኩ ቅርንጫፎች ዛሬ እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት አገልግሎት እንደሚሰጡ እናሳውቃለን፡፡

በተመሳሳይ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን (ኢንተርኔት ባንኪንግ፥ ሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም ሲቢኢ ብር) ለማስጀመር እየሠራን መሆኑን እየገለፅን፣ ለተፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን።

I want to thank the entire staffs of Nifas Silk Branch for this wonderful achievement for the Year 2022/23. Congratulati...
10/07/2023

I want to thank the entire staffs of Nifas Silk Branch for this wonderful achievement for the Year 2022/23. Congratulations! I am proud to have such a hardworking team.”

Nifas Silk branch ranked 1st in terms of Mudaraba account opening and deposit after one month campaign among window base...
22/06/2023

Nifas Silk branch ranked 1st in terms of Mudaraba account opening and deposit after one month campaign among window based branch

01/06/2023

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎን
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት እና በሲቢኢ ብር
በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
**********************

የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ ሲሆን፣ የሲቢኢ ብር አገልግሎት መጠቀም ካልጀመሩ ደግሞ

• ወደ *847 # በመደወል፣ ወይም
• የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ተመዝግበው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ነጻ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ።

የሲቢኢ ብር መተግበሪን ለማውረድ የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

26/05/2023
26/05/2023

በሲቢኢ ብር መተግበሪያ ነዳጅ መቅዳት ይበልጥ ቀላል ነው!
***************
ወደ ሲቢኢ ብር መተግበሪያ ‘Quick Pay’ በመግባት ‘Fuel Payment’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ መርጠው
• የነዳጅ ቀጂውን የተመዘገበ ስልክ ቁጥር፣
• የሚገዙትን የነዳጅ ክፍያ መጠን፣
• የነዳጅ አይነት፣
• የሰሌዳ ቁጥርዎን፣ እና
• የሚስጥር ቁጥርዎን አስገብተው ክፍያውን በማከናወን ነዳጅ መቅዳት ይችላሉ፡፡

ስለሲቢኢ ብር አገልግሎት በቂ መረጃ ለማግኘት ወደ 951 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ!

*********************
የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለመጫን ወይም ለማዘመን፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr

• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

26/05/2023

Address

Addis Ababa

Telephone

+251924960849

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CBE Nifassilk Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share