Hot Sport

Hot Sport sport news

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
03/05/2026

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።

🥅 ⚽ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ተጫዋቾቹ ከፑማ የፕሪምየር ሊግ ኳስ ጋር መላመድ አለባቸው ብሏል። አምራቹ የሊጉ ኳስ አቅራቢ የሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
31/08/2025

🥅 ⚽ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ተጫዋቾቹ ከፑማ የፕሪምየር ሊግ ኳስ ጋር መላመድ አለባቸው ብሏል።

አምራቹ የሊጉ ኳስ አቅራቢ የሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን የሳውዲአረቢያውን ሀብታም ክለብ አልሂላል ጥያቄን ውድቅ እንዳደረገ ተናግሯል ።    "በዚህ ክለብ ህልሜን ገና አላሳካሁም። በብዙ መልኩ ለክለቤ ግልጋሎት መስጠት እንደ...
16/08/2025

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን የሳውዲአረቢያውን ሀብታም ክለብ አልሂላል ጥያቄን ውድቅ እንዳደረገ ተናግሯል ።
"በዚህ ክለብ ህልሜን ገና አላሳካሁም። በብዙ መልኩ ለክለቤ ግልጋሎት መስጠት እንደምችል ይሰማኛል። ሁልጊዜም እንደምለው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከዚህ በኋላ ይበቃዋል አብረን መቀጠል አንችልም እስካላለ ድረስ በክለቡ እቆያለሁ" ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል። (Sky sports)

የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውልአስቶንቪላ ከ ኒውካስትል - 8:30ብራይተን ከ ፉልሀም - 11:00ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም - 11:00ቶተንሀም ከ በርንሌይ - 11:00  እንዲሁም ዎ...
16/08/2025

የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል
አስቶንቪላ ከ ኒውካስትል - 8:30
ብራይተን ከ ፉልሀም - 11:00
ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም - 11:00
ቶተንሀም ከ በርንሌይ - 11:00 እንዲሁም
ዎልቭስ ከ ማንቺስተር ሲቲ - 1:30 ላይ መርሀግብራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል።

በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርብ ምሽት ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ በርንማውዝን አስተናግዶ አራት ለ ሁለት በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሊቨርፑል H.Ekitike በ37ኛው ደቂቃ እና C...
16/08/2025

በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርብ ምሽት ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ በርንማውዝን አስተናግዶ አራት ለ ሁለት በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሊቨርፑል H.Ekitike በ37ኛው ደቂቃ እና C.Gakpo በ49ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩት ጎሎች መሪ መሆን ቢችሉም የኋላ ኋላ ተጭነው መጫወት የቻሉት በርንማውዞች A.Semenyo በ64 አና 76ኛው ደቂቃ አከታትሎ ባስቆጠራቸው ጎሎች ሁለት አቻ መሆን ችለው ነበር። ነገር ግን በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ተቀያሮ የገባው F.Chiesa 88ኛው እንዲሁም M.Salah 90+4 ላይ ጎል በማስቆጠር ሊቨርፑልን አሸናፊ ማድረግ ችለዋል።

🚨🚨😲 𝐑𝐄𝐕𝐄𝐀𝐋𝐄𝐀𝐋𝐄𝐃: ቤንጃሚን ሴስኮ ማን ዩናይትድን ለመቀላቀል ደሞዙን ቀንሷል! 💸"በኒውካስል ውስጥ የበለጠ ገቢ ማግኘት ይችል ነበር" ሲል ስካይ ጀርመን ዘግቧል። Romano
07/08/2025

🚨🚨😲 𝐑𝐄𝐕𝐄𝐀𝐋𝐄𝐀𝐋𝐄𝐃: ቤንጃሚን ሴስኮ ማን ዩናይትድን ለመቀላቀል ደሞዙን ቀንሷል! 💸

"በኒውካስል ውስጥ የበለጠ ገቢ ማግኘት ይችል ነበር" ሲል ስካይ ጀርመን ዘግቧል። Romano

🇧🇫 አንድሬ ኦናና ከቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር።
17/06/2025

🇧🇫 አንድሬ ኦናና ከቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር።

🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ በረኞች ላይ አዲስ ህግ ጸደቀ! 🧤⚽️ግብ ጠባቂው ኳሱን ከ8 ሰከንድ በላይ ከያዘው ዳኛው ለተጋጣሚ ቡድን የማእዘን ምት ይሰጣል! ⏳ይህ ህግ...
01/03/2025

🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ በረኞች ላይ አዲስ ህግ ጸደቀ! 🧤⚽️

ግብ ጠባቂው ኳሱን ከ8 ሰከንድ በላይ ከያዘው ዳኛው ለተጋጣሚ ቡድን የማእዘን ምት ይሰጣል! ⏳

ይህ ህግ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን በአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ (IFAB) ጸድቋል 👨🏼‍⚖️

በዚህ ደንብ ይስማማሉ? 👍🏻👎🏻

Erik ten Hag: "ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት ሁልጊዜ ወደ ኦልድትራፎርድ በራሴ ብቻዬን እሄድ ነበር"“ቦታው ባዶ በነበረበት ጊዜም እንኳ ድንቅ ቦታ ነው። አንድ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ኦልድ...
27/02/2025

Erik ten Hag:
"ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት ሁልጊዜ ወደ ኦልድትራፎርድ በራሴ ብቻዬን እሄድ ነበር"

“ቦታው ባዶ በነበረበት ጊዜም እንኳ ድንቅ ቦታ ነው። አንድ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ኦልድ ትራፎርድ ነው።

ኧርሊንግ ሀላንድ ከሪያል ማድሪድ ጋር 4 ጊዜ ተገናኝቶ ምንም ጎል አላስቆጠረም። ዛሬስ??!! LiveScore
11/02/2025

ኧርሊንግ ሀላንድ ከሪያል ማድሪድ ጋር 4 ጊዜ ተገናኝቶ ምንም ጎል አላስቆጠረም። ዛሬስ??!! LiveScore

ዛሬ በቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማን ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ የሚገናኙ ሲሆን ይህን ተከትሎ ስለ ባለን ደ ኦር በድጋሚ ሀሳቦች እየተንሸራሸሩ ነው። የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎ...
11/02/2025

ዛሬ በቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማን ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ የሚገናኙ ሲሆን ይህን ተከትሎ ስለ ባለን ደ ኦር በድጋሚ ሀሳቦች እየተንሸራሸሩ ነው። የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲም ሀሳባቸውን ሰጥተዋል.....' በባለን ደ ኦር ዝግጅት ላይ ያልተገኘንበት ምክንያት ቪኒሺየስ ጁኒየር ትክክለኛው አሸናፊ ነው ብለን ስለምናምን ነው። ለሮድሪ ክብር አለን ነገር ግን አምና ነበር ማሸነፍ የነበረበት '....ሲሉ ተናግረዋል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hot Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hot Sport:

Share