MK habeshawi

MK habeshawi house and car agent in ethiopia addis abeba Ethiopians great historry will arive again let's corporate each other

17/02/2024

መልክቱ የገባው አሜን ይበል

04/02/2024

TROSSARD MAKES IT 3-1 ❤️

25/01/2024

ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ለአስፋው መሸሻ ባደረገው ሁሉ ምስጋና ይገባዋል። እነዚህ የEBS Tv ባለቤቶች ባልና ሚስት እጅግ መልካም ስራ ሰርተዋል። አቶ አማንና ወ/ሮ ማክዳ!
👉 ሚዲያዎች ከኢቢኤስ አቀራረቡን ብቻ ሳይሆን ይህን መልካምነትንም ለመኮረጅ ሞክሩ ።

ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ከቀዳሚ የመዝናኛ ቻናልነቱ በተጨማሪ ለብዙ የጣቢያው ባልደረቦቹ ሕይወት መለወጥ ምክንያት ሆኗል ። ሌላ ቀርቶ ባልደረቦቹ ስራቸውን ሲለቁ በጥበቃ " እዚህ ግቢ እንዳይገባ/እንዳትገባ " አይደለም የሚለው ። ይልቁንም ኬክ አስቆርሶ ይሸኛል ። ለአስፋው መሸሻ ያደረገው ደግሞ እንዲሁ ተድበስብሶ የሚቀር አይደለም ።

አስፋው በታመመ ጊዜ በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ህክምና ሲካሄድለት ወጪውን የቻለው ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ነው ። ለከፍተኛ ህክምና ወደ አሜሪካ ሲሄድም አብራው የተጓዘችውን ነርስ ጨምሮ ሙሉ የትራንስፖርት ወጪውን ሸፍኗል ። በአሜሪካም ውድ ሆስፒታል አሳክሞታል ። በመጨረሻ ከአቅም በላይ ሲሆንበት ነው አድናቂዎቹም እንዲጋሩት ወደ ሕዝብ ያደረሰው ። አስፋው ከሆስፒታል ሲወጣም ለልጁ ለጃፒ የሚሰራበት መ/ቤት የሚከፍለውን ደመወዝ ከፍለው አባቱን እንዲያስታምም አድርገውታል ። ይህንን ሁሉም ዘገባ እየሰሩ ለአስፋው አድናቂዎች በተደጋጋሚ አድርሰዋል ።

አስፋው በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ውስጥ አንድ ሰራተኛ እንጂ ባለ አክስዮን አይደለም ። ካሁን በፊት ሌላ ጣቢያዎች ላይ ጋዜጠኞች ሲታመሙ ይደረግ የነበረውን መለስ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ። እንኳን ማሳከም ፕሮግራም ተሰርቶለት ሕዝብ እንዲተባበር እንኳ አልተደረገም ። እንደውም ታማሚዎቹ በራሳቸው ጣቢያ ያልሆነውን ኢቢኤስ ( በተለይ ሰይፉ በኢቢኤስ ) ላይ ቀርበው ነው ችግራቸው ለሕዝብ የተነገረላቸው ፤ አንዳንዶቹም ታክመው ድነው ወደ ስራ የተመለሱት ።

ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ለአስፋው መሸሻ ባደረገው ሁሉ ምስጋና ይገባዋል 🙏

23/01/2024

ለዓመታት የተደከመበት እንዲሁም ተወዳጅና ስመጥር የሆኑ የሀገራችን የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉበት " #እንዚራ" የተሰኘው የማስተዋል እያዩ የመጀመሪያ አልበም ተጠናቆ በቅርቡ በኤላ ቲቪ አማካኝነት ለብዙሃን ይደርሳል።

በአልበሙ ውስጡ 13 ዘፈኖች የተካተቱ ሲሆን በሁሉም
የ online ማሰራጫዎች ወደ አድማጭ የሚደርስ ይሆናል። በዚህ አልበም ላይ በበርካታ ስራዎቻቸው የሚወደሱ ተወዳጅ የጥበብ ፈርጦች የተሳተፉ ሲሆን

በግጥም:- ናትናኤል ግርማቸው ፣ ጥላሁን ሰማው ፣
ፍሬዘር አበበወርቅ ፣ አቡዲ ፣ ብሬ ብራይት የተሳተፉ ሲሆን
በዜማ ደግሞ አበበ ብረሀኔ ፣ ማስተዋል እያዩ ፣ አቡዲ ፣ ቢኒአምር አህመድ ፣ አምባቸዉ እሸቱ ፣ ምህረትአብ ደስታ ፣ ታመነ መኮንን ተሳትፈውበታል።

በቅንብር:- በኩል ሚካኤል ሀይሉ/ጃኖ ፣ ታምሩ አማረና ብሩክ አፍወርቅ የራሳቸውን አሻራ ሲያስቀምጡ
ማስተሪንግ በማድረግ በኩል ሰለሞን ሀይለማርያም ድርሻውን ተወቶዋል።
መልካም እድል

    ://youtu.be/rdAgFwPjCVQ
22/09/2023

://youtu.be/rdAgFwPjCVQ

Real Estate Ethiopia(‎‎)Contact +251929003131 15 pro max release dateTelegram channel for any real estate information http:/...

https://youtu.be/xD1rET0j_Us
31/03/2022

https://youtu.be/xD1rET0j_Us

house for sale( Tube)09 2900 3131 or Whatsap 0918667006t.me/Giftt_1t.me/ Estate information in Ethiopiaaddis ababa Tsehay real estate N...

Gift Real Estate Info...+251946264658+251918667006 _on whatsapp+251930889960Let you join our super best compound!!Own Ho...
08/09/2021

Gift Real Estate Info...
+251946264658
+251918667006 _on whatsapp
+251930889960
Let you join our super best compound!!

Own Homes in 10% downpayment
We have homes Starting from 270000 Birr

We have 50% bank loan for 20 years

Price Detail

1 Bedroom Option 01
Area = 67M2
Price = 2,814,000 Birr
Downpayment 281,400 Birr

1 Bedroom Option 02
Area = 64M2
Price = 2,688,000 Birr
Downpayment 268,800 Birr

2 Bedroom Option 01
Area = 104M2
Price = 4,368,000 Birr
Downpayment 436,800 Birr

2 Bedroom Option 02
Area = 106M2
Price =4,452,000 Birr
Downpayment 445,200 Birr

2 Bedroom Option 03
Area = 110M2
Price = 4,620,000 Birr
Downpayment 462,000 Birr

3 Bedroom option 01
Area = 130M2
Price = 5,460,000 Birr
Downpayment 546,000

3Bedroom option 02
Area = 146M2
Price = 613200 Birr
Down Payment 613200 Birr

watch video here.
https://youtube.com/channel/UC5-0MvbEyrQ38CptAkmSdaQ

Address

Cmc
Addis Ababa

Telephone

+251918667006

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MK habeshawi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share