KAM Accounting Firm የሒሳብ ሥራ

KAM Accounting Firm የሒሳብ ሥራ Our purpose is to accumulate and report on financial information about the performance, financial position, and cash flows of your business.

22/04/2024



በመቐለ የሚገኘው " ፍሬምናጦስ የአረጋውያን የአእምሮ ህሙማን የህፃናት እንክብካቤ ማእከል " በእሳት ቃጠሎ አደጋ ምክንያት ከፍተኛ ወድመት አጋጥሞታል።

አደጋው ያጋጠመው ሚያዝያ 7/ 2016 ዓ.ም ሲሆን ለበጎ አድራጊዎች ሁሉ የእርዳታ ጥሪ ተማጽኖ አቅርቧል።

የምግባረ ሰናይ ድርጅቱን የተለያዩ በጎ አድራጊዎች ሲረዱት ቆይተዋል።

የሚያዘያ 7ቱ የእሳት አደጋ ከአጋዦቹ አንዱ የሆነው መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ሚሊዮን ብሮች በመስጠት ባሰራው አዳራሽ ነው የደረሰው።

በተነሳው ቃጠሎም አዳራሹ ሙሉ በሙሉ ሲወድም በተረጂዎች ማደሪያ ፣ መመገብያና ፣ መስሪያ ክፍሎች ወድመት ደርሷል።

በከፍተኛ ውጪ የተሰራው አዳራሽ ሚያዝያ 6/2016 ዓ.ም. የተመረቀ ሲሆን በነጋታው ሚያዝያ 7/2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ነው በእሳት ሙሉ በሙሉ የወደመው።

የአደጋው መንስኤ በኤሌክትሪክ ማስተላለፍያ በተነሳ ቃጠሎ ነው ተብሏል።

ያጋጠመው ቃጠሎ ከፍተኛ የነበረ ቢሆንም በህዝብና በመቐለ የእሳት አደጋ መከላከያ ብርጌድ የተቀናጀ ርብርብ በማእከሉ በሚገኙ አቅመ ደካሞች የህይወት ማጣት አደጋ አልደረሰም።

ምግባረ ሰናይ ድርጅቱ በእሳት አደጋ ቃጠሎ ምክንያት የመኝታ፣ መመግብያ ክፍሎቻቸው የተቃጠለባቸው የሚንከባከባችው አቅሞ ደካሞች ሜዳ ላይ ተጥለው እንደሚገኙ በመጠቆም በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ሰብአውያን ሁሉ እንዲረዱት ጥሪ አቅርበዋል።

መርዳት የሚፈልጉ ወገኖች ፍሬምናጦስ የአረጋውያን የእአምሮ ህሙማንና የህፃናት እንክብካቤ ማእከል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000622132404 ሂሳብ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ።



አማካይ የቀን ገቢ ግምት በምሳሌአዲስ አበባ ከተማ የ2009 ዓ.ም. አማካይ የቀን ገቢ ግምት መሰራቱን ተከትሎ የግምቱ ውጤት ለግብር ከፋዮች መገለፅ ተጀምሯል ማለትም የግብር ከፋዮች የቀን ገ...
06/07/2017

አማካይ የቀን ገቢ ግምት በምሳሌ

አዲስ አበባ ከተማ የ2009 ዓ.ም. አማካይ የቀን ገቢ ግምት መሰራቱን ተከትሎ የግምቱ ውጤት ለግብር ከፋዮች መገለፅ ተጀምሯል ማለትም የግብር ከፋዮች የቀን ገቢ ግምት እና ዓመታዊ የሽያጭ መጠናቸው እና አመታዊ ሽያጫቸውን መሰረት አድርጎ የግብር ከፋዮች ደረጃ እየተገለፀ ይገኛል፡፡ ነገር ግን የተገለፀውን መረጃ ማለትም የቀን ገቢ ግምቱንና ዓመታዊ የሽያጭ መጠኑን በማየት ብቻ ያን ያህል ግብር ክፈሉ እንደተባሉ ቆጥረው የመደናገጥና የማማረር ሁኔታዎች መስተዋላቸውን ተከትሎ የግብር ከፋዮች ዓመታዊ የቀን ገቢ ግምቱንና ገቢ ግብር አመታዊ ሽያጩን መሰረት አድርጎ እንዴት እንደሚሰላ በምሳሌ አስደግፈን እናቀርባለን፡፡ (ከምስሎቹ ላይ ይመልከቱ)

ለማንኛውም ድርጅት አመታዊ፣ወርሀዊ እንዲሁም በየ 3ወሩ TOTን ማሳወቅ,VAT ማሳወቅ እና ሒሳብ አያያዝ በ አግባቡ እንሰራለን እርሶ ብቻ በ 0912610531 ይደውሉ።ማንኛውም አይነት የሒሳብ...
15/06/2017

ለማንኛውም ድርጅት አመታዊ፣ወርሀዊ እንዲሁም በየ 3ወሩ TOTን ማሳወቅ,VAT ማሳወቅ እና ሒሳብ አያያዝ በ አግባቡ እንሰራለን እርሶ ብቻ በ 0912610531 ይደውሉ።
ማንኛውም አይነት የሒሳብ ሥራ, የሒሳብ መዝገብ ስራና ክትትል, ድርጅታዊ ስርአት ጥናትና የሒሳብና የአስተዳደር መመሪያዎች በማዘጋጀት ልንረዳዎ ዝግጁ ነን!

03/03/2017

የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አጠቃቀም ስህተት-ችግር የሚታረምበት እና የአወሳሰን ስርዓት ማኑዋል

http://www.erca.gov.et/images/Documents/Directives/Amharic_Format/_________.pdf

The requested URL was not found on this server. If you entered the URL manually please check your spelling and try again.

26/09/2016

አዲሱ የፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 ይህንን ሊንክ ተጭነው ማግኘት ይችላሉ፡፡
http://www.erca.gov.et/images/Documents/Proclamation/Income_tax/Tax_Adm__Proc__No__983.pdf

The Page you are looking for doesn't exist or an other error occurred. Go back, or head over to Ethiopian Revenues and Customs Athurity to choose a new direction.

Address

Bole Micael
Addis Ababa
00000

Telephone

+251912616534

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KAM Accounting Firm የሒሳብ ሥራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share