Addis Vacancy

Addis Vacancy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Vacancy, Addis Ababa.

28/04/2021

ለልጆችዎ የህይወት መምህር ወላጆች ናቸው፤ ልጆችዎን ወደ ስኬት ለመምራት፣ የሚያልሙትን እንዲኖሩ ለማስቻል፣ ቪዲዮውን ይመልከቱ። ምርጥ፣ ምርጡን ለልጆችዎ ያበርክቱላቸው።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤
👇👇👇
https://t.me/Shopping4Children
For the best of your kids
👇👇👇
https://t.me/Shopping4Children

ከ600 ለሚበልጡ አመልካቾች ነጻ የትምህርት ዕድል ከ28 ሺ ዶላር ዓመታዊ ክፍያ ጋር በአውስትራሊያ፤ይህ ብዙ ሼር ይፈልጋል፤ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲደርስ ሼር ማድረግ አይዘንጉ።በሜልቦርን ዩ...
11/06/2019

ከ600 ለሚበልጡ አመልካቾች ነጻ የትምህርት ዕድል ከ28 ሺ ዶላር ዓመታዊ ክፍያ ጋር በአውስትራሊያ፤
ይህ ብዙ ሼር ይፈልጋል፤ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲደርስ ሼር ማድረግ አይዘንጉ።
በሜልቦርን ዩኒቨርሲቲ ለድህረምረቃ አመልካቾች ከ600 በላይ ስኮላርሺፖች፤ የማመልከቻ ማጠናቀቂያው ስለቀረበ አሁኑኑ ሊንኩን ከፍተው ማመልከቻዎትን ያዘጋጁ።
APPLY NOW >>

Available to students undertaking graduate research training at the University of Melbourne. Applications open: 1 Jan 2018 Applications close: 31 Dec 2018 Citizenship requirements:Australian / domestic student/ International student Total value: 100% fee remission and up

በአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ያሉ ነጻ የትምህርት ዕድሎችን እና ስኮላርሺፖችን ዝርዝር በአንድ ላይ የያዘ መረጃ እነሆ፤ ከ300 በላይ ዝርዝሮች፣ ከ25 ሺ...
10/06/2019

በአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ያሉ ነጻ የትምህርት ዕድሎችን እና ስኮላርሺፖችን ዝርዝር በአንድ ላይ የያዘ መረጃ እነሆ፤ ከ300 በላይ ዝርዝሮች፣ ከ25 ሺ በላይ የስኮላርሺፕ ዕድሎችን መርጠው ይመልከቱ።
ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ወይም ምስሉን ተጭነው ከፍተው ማየት ይችላሉ⤵

scholarship 2018 daad scholarship scholarships in australia scholarships for international students china scholarship phd scholarships chinese government scholarship masters scholarships international scholarships erasmus scholarship scholarships for masters degree erasmus mundus scholarship univers...

በ8 የማስተርስ ፕሮግራሞች እና በ8 ዩኒቨርሲቲዎች በጀርመን ሀገር ሙሉ ስኮላርሺፖች መማር ይፈልጋሉ? ወይስ ለመማር የሚፈልግ ወዳጅ ዘመድ አለወት? እንግዲያውስ መረጃውን ለወዳጆችዎ ሼር በማድ...
09/06/2019

በ8 የማስተርስ ፕሮግራሞች እና በ8 ዩኒቨርሲቲዎች በጀርመን ሀገር ሙሉ ስኮላርሺፖች መማር ይፈልጋሉ? ወይስ ለመማር የሚፈልግ ወዳጅ ዘመድ አለወት? እንግዲያውስ መረጃውን ለወዳጆችዎ ሼር በማድረግ ያድርሱ፤
ወይም ደግሞ እርስዎ ሊንኩን ከፍተው መረጃውን በመመልከት ያመልክቱ⤵
https://www.ethiobusiness.net/?p=6339

ከ80 በላይ ነፃ የትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣የማመልከቻ ጊዜው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፤ ሙሉ መረጃውን ሊን...
17/05/2019

ከ80 በላይ ነፃ የትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣
የማመልከቻ ጊዜው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፤ ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ከፍተው በመመልከት ማመልከት ይችላሉ⤵

ከ80 በላይ ነፃ የትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣የማመልከቻ ጊዜው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፤ ሙሉ መረጃውን ሊን...
16/05/2019

ከ80 በላይ ነፃ የትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣
የማመልከቻ ጊዜው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፤ ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ከፍተው በመመልከት ማመልከት ይችላሉ⤵

አጓጊ ነጻ የትምህርት ዕድሎች በአውስትራሊያ የአደላይዴ ዩኒቨርሲቲ በሚሰጠው ዓለማቀፍ ስኮላርሺፕ ለማስተርስ እና ዶክትሬት ዲግሪ አመልካቾች ከ28ሺ ዓመታዊ ደመወዝ ጋር፤ሙሉ ዝርዝሩን ይህንን ...
15/05/2019

አጓጊ ነጻ የትምህርት ዕድሎች በአውስትራሊያ የአደላይዴ ዩኒቨርሲቲ በሚሰጠው ዓለማቀፍ ስኮላርሺፕ ለማስተርስ እና ዶክትሬት ዲግሪ አመልካቾች ከ28ሺ ዓመታዊ ደመወዝ ጋር፤
ሙሉ ዝርዝሩን ይህንን ሊንክ ➡https://www.ethiobusiness.net/?p=3481 ከፍተው ማየት ይችላሉ።

Adelaide University Masters and PHD Scholarships for International Students, Australia is open for applications in three rounds. You may prepare your application in the field you would like to study and apply to Adeliade University Masters and PhD programs.

ከ870 በላይ የነጻ ትምህርት ዕድሎች በኮሪያ መንግስት ስኮላርሺፕ በሀገሪቱ ባሉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በሙሉ ለታዳጊ ሀገራት እና ዓለማቀፍ አመልካቾች፤✅ ከ170 በላይ ስኮላርሺፖች ለቅድመ...
14/05/2019

ከ870 በላይ የነጻ ትምህርት ዕድሎች በኮሪያ መንግስት ስኮላርሺፕ በሀገሪቱ ባሉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በሙሉ ለታዳጊ ሀገራት እና ዓለማቀፍ አመልካቾች፤
✅ ከ170 በላይ ስኮላርሺፖች ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (Undergraduate Students)
✅ ከ700 በላይ ስኮላርሺፖች ለድህረ-ምረቃ ተማሪዎች (Graduate Students)
ሙሉ ዝርዝሩን ለማየት ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑ⤵
https://www.ethiobusiness.net/?p=3364

ከ60 በላይ የነጻ ትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በባቡር ምህንድስና ማዕከል፣ በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች፤ሙሉ መረጃውን ከታች ያለውን ምስል ወይም ሊን...
14/05/2019

ከ60 በላይ የነጻ ትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በባቡር ምህንድስና ማዕከል፣ በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች፤
ሙሉ መረጃውን ከታች ያለውን ምስል ወይም ሊንክ ተጭነው በመክፈት መመልከት ይችላሉ ⤵
https://www.ethiobusiness.net/?p=6320

Address

Addis Ababa
150553

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Vacancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share