Meklit Micro-Finance Institution S.C

Meklit Micro-Finance Institution S.C Meklit Microfinance Institution S.C is a financial institution established on February 2000 G.C.

according to proclamation No. 40/96 to provide financial and non-financial services. Meklit Micro finance Institution S.C is an institution established according to proclamation No. 40/96 to provide financial and non-financial services to the low income people, particularly women, at both urban and rural areas of Ethiopia. It was licensed on February 16, 2000 with the subscribed and paid-up capita

l of birr 200,000. Meklit MFI is currently owned by one organization and seventy individual shareholders. Out of the total shares 75% is owned by local NGO called Progynist

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መክሊት ማይክሮፋይናንስ
26/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መክሊት ማይክሮፋይናንስ

23/05/2026

የጥንቃቄ መልዕክት ከመክሊት ማይክሮፋይናንስ !
ውድ ደንበኞች ፤
በተቋማችን ስም በመጠቀም ሕገ-ወጥ ገንዘብ ጥያቄ ፣ የሃሰት የብድር ቃልኪዳን ወይም የመረጃ ስርቆት ሊፈፅሙ የሚችሉ ግለሰቦች ስለሚኖሩ እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡
የተቋማችን አሰራር በአካል ቅርንጫፍ በመቅረብ የሚፈጸም በመሆኑ በስልክም ሆነ በማህበራዊ ድረገፅ የሚመጡ የማታለያ መልዕክቶችን አይመኑ፡፡
በተጨማሪም
• የይለፍ ቃል(password) ወይም የሂሳብ መረጃዎን ለማንም አያጋሩ፡፡
• ከተቋሙ ውጭ ለሚጠየቅ ክፍያ ገንዘብ አይላኩ፡፡
• ያልተረጋገጡ ስልክ ወይም መልዕክቶችን አይመኑ፡፡
• ማንኛውም አጠራጣሪ ድርጊት ሲያጋጥምዎ በ 0903004342 ለተቋሙ ያሳውቁ፡፡

ለደንበኞቻችን ደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን !
መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ !

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ "25 ዓመታት ህልሞችን ያሳካ - ብሩህ ነገን የሚያፈካ" በሚል መሪ ቃል የብር ኢዮቤልዩን  አከበረ ከዚህም በተያያዘ በአዳማ ከተማ ያስገነባውን ዘ...
06/05/2026

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ "25 ዓመታት ህልሞችን ያሳካ - ብሩህ ነገን የሚያፈካ" በሚል መሪ ቃል የብር ኢዮቤልዩን አከበረ ከዚህም በተያያዘ በአዳማ ከተማ ያስገነባውን ዘመናዊ ሕንፃ አስመረቀ
በኢትዮጵያ የማይክሮፋይናንስ ዘርፍ ቀዳሚ ከሆኑ ተቋማት አንዱ የሆነው መክሊት ማይክሮፋይናንስ የተመሠረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል ሀሙስ ሚያዚያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም "25 ዓመታት ህልሞችን ያሳካ - ብሩህ ነገን የሚያፈካ" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በደማቅ ፕሮግራም አከበረ።
መክሊት በ25 ዓመታት ውስጥ 38 ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎትን እየሰጠ ሲሆን በዚህም ሂደት በገጠር እና ከተማ ላሉ ማህበረሰቦች ተደራሽ የሆነ የፋይናንስ አቅርቦት ያቀረበ ሲሆን በተለይም ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ፣ ወጣቶችን እና ሴት ስራ ፈጣሪዎችን በማገዝ በሺዎች የሚቆጠሩ የማህበረሰብ አካላት ኑሮን በማሻሻል እንዲሁም በአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድል እንዲፈጠር በማስቻል ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል።
በተጨማሪም መክሊት ማይክሮፋናንስ ኢንስቲትዩሽን በአዳማ ከተማ ያስገነባውን እጅግ ዘመናዊና ግዙፍ ሕንፃ ዕረቡ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ አስመረቀ ።
ከህንፃው ምርቃት ጋር በተያያዘ የመክሊት የመጀመሪያ ቅርንጫፍ የሆነውን የአዳማ ቅርንጫፍ ተቋሙን ከፅንሰቱ ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ያደረሱት የመክሊት ማይክሮፋይናንስ መስራች በሆኑት በወ/ሮ ነፃነት መንግስቱ ስም እንዲሰየም ተደርጓል፡፡ ይህም ወ/ሮ ነፃነት መንግስቱ ለከፈሉት ዋጋ እና ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ህያው አሻራ እውቅና ለመስጠት እና ለተተኪ ትውልድ ሊኖረው የሚችለውን መልካም ተምሳሌትነት ታሳቢ በማድረግ የተወሰነ ነው፡፡
በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተቋሙ መስራቾች ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ አመራር አባላት ፣ ባለአክሲዮኖች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ በአካባቢው የሚኖሩ የማህበረሰብ አካላት እና የተቋሙ ሰራተኞች በተገኙበት ተከናውኗል።

ውድ የመክሊት ቤተሰቦችእንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረስዎ!በዓሉ የሰላም:የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!መልካም በዓል!መክሊት ማይክሮ ፋይናንስእምቅ አቅምዎን ወደ ...
11/04/2026

ውድ የመክሊት ቤተሰቦች
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረስዎ!
በዓሉ የሰላም:የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

መልካም በዓል!
መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ
እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!

ለመላው የመክሊት ቤተሰቦች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!
09/04/2026

ለመላው የመክሊት ቤተሰቦች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ
እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!

እንኳን ደስ አላችሁ!!! ደስ አለን!!👉መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በ20ኛው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆነ!👉መክሊት ማይክሮፋይናንስ በፋይናንስ ሴክተሩ ...
31/03/2026

እንኳን ደስ አላችሁ!!! ደስ አለን!!
👉መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በ20ኛው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆነ!
👉መክሊት ማይክሮፋይናንስ በፋይናንስ ሴክተሩ እያሳየ ለሚገኘው አፈጻጸም እና የአመራር ልህቀት እውቅናውን አግኝቷል።
👉ላለፉት 31 አመታት ተቋማትን በተለያዩ ዘርፎች መዝኖ እውቅና እና ሽልማት የሚሰጠው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት ድርጅት ለመክሊት 👉ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የወርቅ ደረጃ የዋንጫ እና የክብር ዲፕሎማ አበርክቷል።
👉በመክሊት ማይክሮፋይናንስ በተለያየ ደረጃ የሚገኙ ሰራተኞች እና አመራሮች ከሌሎች ተቋማት ጋር ተመዝነው በማሸነፍ የሜዳልያ እና ሰርተፍኬት ተሽላሚ ሆነዋል።
👉የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የልፋት እና ትጋት እውቅና የቀጣይ ጉዞ ስንቅ ነው፤ በዚህ ጉዞ ወስጥ አብራችሁን የነበራችሁ ሰራተኞች፣ አመራሮች፣ደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት በመሉ እናመሰግናለን!
መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ !!
እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!!

እንኳን ደስ አላችሁ፣መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዪሽን አ.ማ  የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮተቤ 02 38ኛ ቅርንጫፉን የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ የ...
22/03/2026

እንኳን ደስ አላችሁ፣
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዪሽን አ.ማ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮተቤ 02 38ኛ ቅርንጫፉን የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት አካላት እና የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመርቆ ከፈተ።
**********************
መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም
መክሊት እምቅ አቅምዎን ወደ ቱርፋት የሚቀይሩበት!!

እንኳን ደስ አላችሁ !!መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.በአዲስ አበባ 37ኛ ቅርንጫፍ ሳሪስ ቅርንጫፍ በማለት የከፈትን መሆኑን በደስታ እናበስራለን!!መክሊት ማይክሮፋይናንስ እምቅ...
18/03/2026

እንኳን ደስ አላችሁ !!
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.
በአዲስ አበባ 37ኛ ቅርንጫፍ ሳሪስ ቅርንጫፍ በማለት የከፈትን መሆኑን በደስታ እናበስራለን!!
መክሊት ማይክሮፋይናንስ
እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!!

እንኳን ደስ አላችሁ !!መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. 36ኛ ቅርንጫፍን ገዳ ቅርንጫፍ በማለት የከፈትን መሆኑን በደስታ እናበስራለን!!መክሊት ማይክሮፋይናንስ እምቅ አቅምዎን ወ...
16/03/2026

እንኳን ደስ አላችሁ !!
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.
36ኛ ቅርንጫፍን ገዳ ቅርንጫፍ በማለት የከፈትን መሆኑን በደስታ እናበስራለን!!
መክሊት ማይክሮፋይናንስ
እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!!

እንኳን አደሰራችሁ!መክሊት ማይክሮፋይናንስ ለእርስዎና ለወዳጅ ዘመድዎ መልካም የገና በዓል ይመኛል፡፡መልካም ገና!መክሊት ማይክሮፋይናንስ፤ እምቅ አቅምዎን ወደትሩፋት የሚይሩበት!
06/01/2026

እንኳን አደሰራችሁ!
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ለእርስዎና ለወዳጅ ዘመድዎ መልካም የገና በዓል ይመኛል፡፡
መልካም ገና!
መክሊት ማይክሮፋይናንስ፤ እምቅ አቅምዎን ወደትሩፋት የሚይሩበት!

Address

Addis International Convention And Exhibition Center, 1st Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 06:00

Telephone

+251113484152

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meklit Micro-Finance Institution S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Meklit Micro-Finance Institution S.C:

Share