Bel auditing accounting consultancy services

Bel auditing accounting consultancy services Billion generally consulting and commissioning service

Coming soon
30/11/2024

Coming soon

25/09/2023
14/05/2022

የኦዲት አስተያየት ዓይነቶች

የኦዲት አስተያየት ዓይነቶች በዋናነት በሁለት ይከፈላሉ፡፡ እነሱም፡-

#-ነቀፌታ የሌለበት /Unqualified or Unmodified Opinion/
#-ነቀፌታ ያለበት /Qualified or Modified Opinion/ ተብለው፡፡

1. ነቀፌታ የሌለበት አስተያየት /Unqualified or Clean Opinion/፡-

ይህ አስተያየት በዋነኛነት የሂሣብ መግለጫዎቹ የድርጅቱን ትክክለኛ ገጽታ የሚያንጸባርቁ መሆኑን ኦዲተሩ ድምዳሜ ላይ ሲደርስ የሚሰጥ ሆኖ የሚሰጠውም ኦዲተሩ የሚከተሉትን ሁኔታዎች በተመለከተ እርግጠኛ ሲሆን ነው፡፡

#- የሂሳብ መግለጫዎች ተቀባይነት ያላቸውን የፋይናንስ (የአካውንቲንግ) መርሆዎችንና ፖሊሲዎችን ተከትለው ከዓመት ዓመት ሳይለዋወጡ የተዘጋጁ መሆናቸውን ሲያረጋግጥ፤
#-መግለጫዎቹ በሕግ የሚፈለገውንና አግባብነት ያላቸውን ደንቦችና መመሪያዎች ጠብቀው የተዘጋጁ መሆኑን ሲያረጋግጥ፤
#-የሂሳብ መግለጫዎቹ የሚያሳዩት ሁኔታ ኦዲተሩ ስለኦዲት ተደራጊው መ/ቤት ከሚያውቀው ጋር የተጣጣመ ሲሆን፤
#-የሂሳብ መግለጫዎች ላይ የተመለከቱ ጉልህ ጉዳዮች ሁሉ በቂ መግለጫ ወይም ማብራሪያ ሲሰጥባቸው፤

2. ነቀፌታ ያለበት አስተያየት /Qualified or Modified Opinion/፡-
ነቀፌታ ያለበት አስተያየት የሚሰጠው በዋናነት፡-

#-ኦዲተሩ የኦዲት ወሰኑ በመገደቡ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የኦዲት አስተያየት ለመስጠት ሳይቻል ሲቀር /Limitation of scope/;
#-በቀረቡት የሒሳብ መግለጫዎች አዘጋጅነትና አቀራረብ ላይ በኦዲተሩ እና በኦዲት ተደራጊ መ/ቤት መካከል ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አለመስማማት ሲኖር /disagreement/ ነው፡፡

14/02/2021

visit &share holder our company in 2021 additional consultancy and finicial serives
connection production with consumer
please contact us
0932182173/0920566947
0116464084
[email protected]

07/03/2020

Happy News for All private business owner&other users of fincial service. our business organized as new for giving quality service to customers
please any service related to finance service
contact us 0932182173$0979009797

HAPPY NEW YEARS
14/09/2019

HAPPY NEW YEARS

20/12/2018

Address

A/A
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bel auditing accounting consultancy services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bel auditing accounting consultancy services:

Share