The United Insurance Company Sc

The United Insurance Company Sc For All Your Insurance Needs; Life Liability and Property

01/03/2021
22/08/2020

ሕብረት ኢንሹራንስ አማ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነዉ በ online የኢንሹራንስ ዉላቸዉን ማደስ እንዲችሉ ሁኔታዎችን አመቻችቷል ። ለበለጠ መረጃ በ 7469 ይደዉሉ። ድረ ገፃችንን www.unicportal.com.et ን ይጎብኙ።

ለመላዉ የእስልምና ዕምነት ተከታዬች መልካም የኢድ አልፈጥር በዓል እንዲሆን እንመኛለን ።
23/05/2020

ለመላዉ የእስልምና ዕምነት ተከታዬች መልካም የኢድ አልፈጥር በዓል እንዲሆን እንመኛለን ።

የተከበራችሁ የሕብረት ኢንሹራንስ ቤተሰቦች ና ወዳጆች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ። የመጣብንን ወረርሽኝ ለመከላከል አስፈላጊዉን ጥንቃቄ በማድረግ እራሳችንን፣ቤተሰቦቻችንን እና...
16/04/2020

የተከበራችሁ የሕብረት ኢንሹራንስ ቤተሰቦች ና ወዳጆች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ። የመጣብንን ወረርሽኝ ለመከላከል አስፈላጊዉን ጥንቃቄ በማድረግ እራሳችንን፣ቤተሰቦቻችንን እና ማሕበረሰቡን እየጠበቅን በዓሉን እንድናከብረው ይሁን።
መልካም በዓል ።

https://www.facebook.com/225880697776874/posts/1088746171490318/
27/03/2020

https://www.facebook.com/225880697776874/posts/1088746171490318/

News Flash: Commercial Bank of Ethiopia, United Bank, United Insurance and Berhan Bank have donated 10 million birr, Five million birr, and three million birr respectively to the Ministry of Health to contribute to the effort in fighting against COVID-19. Commercial Bank of Ethiopia United Bank S.C. The United Insurance Company Sc Berhan Bank

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የሦስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።ድጋፉን የሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሰረት በዛብህ በዛሬው...
25/03/2020

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የሦስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን የሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሰረት በዛብህ በዛሬው ዕለት ለጤና ሚኒስቴር ሚንስቴር ድኤታ ለ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ አስረክበዋል።

Address

Tewodros Square UNIC-ETHIOPIA BUILDING
Addis Ababa
P.O.BOX:1156

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The United Insurance Company Sc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to The United Insurance Company Sc:

Share