Omo Bank

Omo Bank It is organization that encourages societies to save money and gives credit to perform their bussines Website: www.omomfi.com
(1)

በኦሞ ባንክ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ፤ የነገ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬ መቆጠብ ጀምር/ሪ !!አቅራቢያዎ ወደሚገኘው የኦሞ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ...
03/06/2026

በኦሞ ባንክ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ፤
የነገ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬ መቆጠብ ጀምር/ሪ !!
አቅራቢያዎ ወደሚገኘው የኦሞ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/

እንኳን ደስ አላችሁ !!የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች ዝርዝር በዚህ ውድድር በርካታ ተሳታፊዎች ትክክለኛ ግምት ገምተዋል  ነገር ግን በህጉ መሠረት ቀድመው የገመቱ አምስት አሸናፊዎች ተለይተዋል...
02/06/2026

እንኳን ደስ አላችሁ !!
የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች ዝርዝር
በዚህ ውድድር በርካታ ተሳታፊዎች ትክክለኛ ግምት ገምተዋል ነገር ግን በህጉ መሠረት ቀድመው የገመቱ አምስት አሸናፊዎች ተለይተዋል፤ስለዚህ በምስሉ ላይ ስማችሁ የተዘረዘረ አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልዕክት በመላክ ሽልማታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 !!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 22/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - Mat 30/ 2026                     የሁላችንም ባንክ!!
30/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 22/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - Mat 30/ 2026
የሁላችንም ባንክ!!

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 21/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - Mat 29/ 2026                     የሁላችንም ባንክ!!
29/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 21/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - Mat 29/ 2026
የሁላችንም ባንክ!!

ይገምቱ ይሸለሙ!!እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ ጫዋታ!⚽️Arsenal vs PSG⚽️ቅዳሜ ግንቦት22/2018ዓ/ም  ከምሽቱ 1፡00የሚያደርጉት ጨዋታ እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ ነው። ባንካችን የጨዋታ...
28/05/2026

ይገምቱ ይሸለሙ!!
እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ ጫዋታ!
⚽️Arsenal vs PSG⚽️
ቅዳሜ ግንቦት22/2018ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00
የሚያደርጉት ጨዋታ እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ ነው። ባንካችን የጨዋታውን አሸናፊ አስቀድመው በትክክል ለገመቱ አምስት አሸናፊዎች ከ500 እስከ 100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅቷል።
ተሸላሚ የሚያደርጉ ሕግና ደንብ በሙሉ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
1. ሁለት ጊዜ የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ያጋሩ።
2. ግምትዎን በፌስቡክ ገጻችን ብቻ ይላኩ።
3. የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ።
4ግምቶን ኤዲት ማድረግ አይቻልም
5 የውድድር ሕግና ደንብ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
መልካም ዕድል!
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 20/ 2018 ዓ.ምExchange Rate Applicable - Mat 28/ 2026                     የሁላችንም ባንክ!!
28/05/2026

እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 20/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - Mat 28/ 2026
የሁላችንም ባንክ!!

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! የማጭበርበር ድርጊቶች ከጊዜ ወደጊዜ መልካቸውን እየቀያየሩና እጅግ እየተራቀቁ መተዋል። ስለሆነም  ከአጨበርባሪዎች እራሶን ለመጠበቅ 🔐 የይለፍ ቃልዎን እናOTP በማ...
28/05/2026

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

የማጭበርበር ድርጊቶች ከጊዜ ወደጊዜ መልካቸውን እየቀያየሩና እጅግ እየተራቀቁ መተዋል። ስለሆነም ከአጨበርባሪዎች እራሶን ለመጠበቅ
🔐 የይለፍ ቃልዎን እናOTP በማንኛውም ሁኔታ ለማንም አያካፍሉ።

🔐ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ።

🔐መተግበሪያዎችን (Applications) ከታመኑ ምንጮች (Play Store) ብቻ ያውርዱ።

🔐 ጠንካራ የሚስጥር ቁጥር/የይለፍ ቃል (password) ይጠቀሙ፣

እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።

ማንኛውም አይነት የማጭበርበር ድርጊት ሲያጋጥምዎ እና አጠራጣሪ ጥሪዎች ሲደወሉ ወዲያውኑ ወደ 6422 በመደወል አልያም የባንካችንን ማኅበራዊ ገጾች በመጠቀም ጥቆማዎን ያድርሱን።

ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:00
Tuesday 08:30 - 05:00
Wednesday 08:30 - 05:00
Thursday 08:30 - 05:00
Friday 08:30 - 05:00
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251462202053

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Omo Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Omo Bank:

Share