Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia Bank of Abyssinia (BoA) was established in 1996 as a share company with a capital of Birr 50 million.

Currently, its capital has jumped over Birr 27 billion and the total asset stands more than Birr 285 billion. Bank of Abyssinia – Key Figures at a Glance
🏦 929 Branches
👥 11M+ Customers
🌐 73 Virtual Banking Centres
🏧 1,757 ATMs
💳 3,466+ PoS Terminals
🕌 68 IFB Branches
36 Dedicated
32 Focused
📊 Birr 40.325 Billion IFB Deposits
🙌 2M+ IFB Customers

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 22፣ 2018 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያ...
30/05/2026

2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 22፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
May 30, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

በውጭ ሀገር ለሚገኙ ደንበኞቻችን! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. ባወጣው መመሪያ መሠረት፣ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው...
29/05/2026

በውጭ ሀገር ለሚገኙ ደንበኞቻችን!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. ባወጣው መመሪያ መሠረት፣ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ይታወሳል። ነገር ግን፣ በውጭ ሀገር የሚገኙ የሂሳብ ባለቤቶች አስፈላጊውን ማስረጃ ለባንኮች በማቅረብና በማረጋገጥ ከዚህ ውሳኔ ነፃ መሆን እንደሚችሉ ተገልጿል።

ባንካችንም ይህን ተከትሎ በዉጪ ሀገር ለሚገኙ ዉድ ደንበኞቹ የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እርስዎም ከሚኖሩበት ሀገር ሆነዉ አገልግሎቱን ለማግኘት፤፟
☎️ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ፡ +251 11 113 0000
📧 ኢሜይል፡ [email protected]
🏦 ቅርንጫፍ ፡ ቀደም ሲል ሲገለገሉበት ወደነበረው ቅርንጫፍ ወይም ወደ ማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመደወል
👤 በሕጋዊ ወኪል፡ አስፈላጊውን ማስረጃ በሕጋዊ ወኪልዎ በኩል በማቅረብ አገልግሎቱን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ባንካችን በተደራጀ የመረጃ ስርዓት ለዉድ ደንበኞቹ ምቹና የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እርስዎም ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች ባሉበት ሀገር ሆነዉ መረጃዎን በማቅረብ የፈጣን አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

አቢሲንያ ባንክ!

29/05/2026

ባንካችን አቢሲንያ በነበሩት ሁለት የ እና የ #እችላለሁ ዘመቻ ዕድለኞችን መኪና ሸልሞ ቃሉን ጠብቋል። ከመኪና ሽልማቶቹ ባሻገር በሁለቱም መርሐ ግብሮች፣ ሌሎች ሽልማቶችም ለአሸናፊዎች የተበረከቱ ሲሆን ተሸላሚዎችን በሙሉ “እንኳን ደስ አላችሁ!” ለማለት እንፈልጋለን። ምርጫችሁ እንደሆንን - በአገልግሎታችንም እንደተደሰታችሁ አብረን በስኬት ጎዳና ጉዟችንን እንቀጥላለን። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #እችላለሁ #እችላለሁ

⚠️ ከፋይዳ (Fayda ID) መለያ ጋር በተያያዘ የማጭበርበር ሙከራዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ፣ ይጠንቀቁ!አቢሲንያ፣ የፋይዳ እና የባንክ መረጃዎችዎን፣ PIN ወይም የምሥጢር የይለፍ ቃልዎን በስልክ...
29/05/2026

⚠️ ከፋይዳ (Fayda ID) መለያ ጋር በተያያዘ የማጭበርበር ሙከራዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ፣ ይጠንቀቁ!

አቢሲንያ፣ የፋይዳ እና የባንክ መረጃዎችዎን፣ PIN ወይም የምሥጢር የይለፍ ቃልዎን በስልክ ወይም በመልዕክት አይጠይቅም።

ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ፣ አጠራጣሪ ጥሪዎችን አይመልሱ።

ጥርጣሬ ካልዎት በ8397 ይደውሉ።

🔒 ደህንነትዎ በዕጅዎ ነው!

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 21፣ 2018 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያ...
29/05/2026

2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 21፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
May 29, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 20፣ 2018 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያ...
28/05/2026

2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 20፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
May 28, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

ዕሴትዎን ያከበረ ዘመናዊ አገልግሎቱን አስጠብቆ ማሻገር ኩራቱ የሆነው አቢሲንያ አሚን፤ ​እንኳን ለ1447ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ መልካም ምኞ...
26/05/2026

ዕሴትዎን ያከበረ ዘመናዊ አገልግሎቱን አስጠብቆ ማሻገር ኩራቱ የሆነው አቢሲንያ አሚን፤ ​እንኳን ለ1447ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
ዒድ ሙባረክ!

አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!

አቢሲንያ ባንክ ለአራት ተከታታይ አመታት የPCI DSS Version 4.0.1 Level-1 የዕውቅና ሠርተፍኬት አገኘ! አቢሲንያ ባንክ፣ የክፍያ ካርድ መረጃ ደህንነት መሥፈርት (PCI DSS)...
26/05/2026

አቢሲንያ ባንክ ለአራት ተከታታይ አመታት የPCI DSS Version 4.0.1 Level-1 የዕውቅና ሠርተፍኬት አገኘ!

አቢሲንያ ባንክ፣ የክፍያ ካርድ መረጃ ደህንነት መሥፈርት (PCI DSS) Version 4.0.1 Level-1 በማሟላት ዓለም አቀፍ የዕውቅና ሠርተፍኬት አግኝቷል።

ይህ ክብር፣ ባንካችን የደንበኞቹን የካርድ ክፍያ መረጃ በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ያለውን ቁርጠኝነት እና ዘመናዊ የደህንነት ሥርዓቶችን በተግባር ላይ ለማዋል የሚያደርገውን ቀጣይ ጥረት ያሳያል።

በዲጂታል ግብይት እና በኦንላይን ክፍያዎች ዘርፍ የመረጃ ደህንነት ሥጋቶች እየጨመሩ ባሉበት ዘመን፣ አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን መረጃ በአስተማማኝና በዘመናዊ የደህንነት ቴክኖሎጂዎች ለመጠበቅ በትጋት እየሠራ ይገኛል።

PCI DSS Version 4.0.1 Level-1 በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛው የክፍያ መረጃ ደህንነት መሥፈርት ሲሆን፣ ባንካችን ወደፊትም ደንበኞቹ ግብይቶቻቸውን በሙሉ እምነት እና በደህንነት እንዲያከናውኑ ዘላቂ የቴክኖሎጂ እና የደህንነት ማሻሻያዎችን ማስፈፀሙን ይቀጥላል።

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 18 ፣ 2018 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪ...
26/05/2026

2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 18 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
May 26, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

ዶላሩን በዶላር!                                                                                                              ...
25/05/2026

ዶላሩን በዶላር! ከYouTube ወይም Upwork የተከፈሎትን የዶላር ክፍያ በአፖሎ የዶላር አካውንት ሳይመነዘር ያስቀምጡ፤ በዶላር መክፈል ሲፈልጉ ሀገር ቤት ሆነው ባህር ማዶ ክፍያ ይፈፅሙ።

ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 17 ፣ 2018 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪ...
25/05/2026

2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 17 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
May 25, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Address

Bank Of Abyssinia Head Office, 2Q73+4C7, Ras Desta Damtew Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00

Telephone

+25115183981

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bank of Abyssinia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bank of Abyssinia:

Share