ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር\Tigat YeGenzeb Kutebana Bidir

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር\Tigat YeGenzeb Kutebana Bidir TIGAT FOR GROWTH AND DEVELOPMENT!

መልካም የእረፍት ቀንሳምንታቸውን በትጋት ላጠናቀቁ ለቀጣይ ሳምንት የስኬት ጉዞ ስንቅ ለቋጠሩ ሁሉ መልካም የእረፍት ቀንከትጋት ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር   #በትጋትወደስኬት
24/05/2026

መልካም የእረፍት ቀን

ሳምንታቸውን በትጋት ላጠናቀቁ ለቀጣይ ሳምንት የስኬት ጉዞ ስንቅ ለቋጠሩ ሁሉ መልካም የእረፍት ቀን
ከትጋት ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

#በትጋትወደስኬት

ዛሬ የቆጠቡት ለነገው ማንነትዎ መሰረት ነዉ!የቁጠባ አማራጮቻችን 👇🏻1.  መደበኛ ቁጠባ2.  ትጋት ለውጥ እለታዊ ቁጠባ3.  የውዴታ ቁጠባ (መደበኛ ያልሆነ) 4.  የልጆች ቁጠባ 5.  የጊዜ...
21/05/2026

ዛሬ የቆጠቡት ለነገው ማንነትዎ መሰረት ነዉ!

የቁጠባ አማራጮቻችን 👇🏻
1. መደበኛ ቁጠባ
2. ትጋት ለውጥ እለታዊ ቁጠባ
3. የውዴታ ቁጠባ (መደበኛ ያልሆነ)
4. የልጆች ቁጠባ
5. የጊዜ ገደብ ቁጠባ
6. አመታዊ የግብር ክፍያ ቁጠባ
7. የትምህርት ቤት ክፍያ ቁጠባ
8. ከወለድ ነጻ ቁጠባ
9. የክብረ በአላት ቁጠባ
10. የተቋማት ቁጠባ
11. የሴቶች ቁጠባ
12. የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ
#በትጋትወደስኬት

የዋጋ ግሽበት በቁጠባዎ ላይ ስጋት ፈጥሮብዎታል?​እጅዎ ላይ ያለውን ገንዘብ ዝም ብለው አያስቀምጡት! በትጋት የጊዜ ገደብ ቁጠባ የብርዎን የመግዛት አቅም ይጠብቁ፤ ተጨማሪ ትርፍም ያግኙ።​የቁ...
19/05/2026

የዋጋ ግሽበት በቁጠባዎ ላይ ስጋት ፈጥሮብዎታል?
​እጅዎ ላይ ያለውን ገንዘብ ዝም ብለው አያስቀምጡት! በትጋት የጊዜ ገደብ ቁጠባ የብርዎን የመግዛት አቅም ይጠብቁ፤ ተጨማሪ ትርፍም ያግኙ።
​የቁጠባ አማራጮች፦ ለ6 ወር፣ ለ1 ዓመት ወይም ለ2 ዓመት
​የወለድ መጠን፦ እስከ 20% የሚደርስ ከፍተኛ ወለድ!
​💰 ለምሳሌ፦1,000,000 ብር ሲያስቀምጡ ➔ 1,200,000 ብር ሆኖ ይመለስልዎታል።
​ትጋት፦ የህልምዎ ማሳኪያ፣ የገንዘብዎ ዋስትና!
📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የትጋት ቅርንጫፎች ዛሬውኑ ብቅ ይበሉ፡፡

የእርስዎ ጥረት፣ የእኛ ስትራቴጂ - ለጋራ እድገት።መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!የትጋት ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ  👉Telegram :https://t.m...
11/05/2026

የእርስዎ ጥረት፣ የእኛ ስትራቴጂ - ለጋራ እድገት።
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

የትጋት ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👉Telegram :https://t.me/tigatsavingandcreditcoop
👉 Facebook :https://www.facebook.com/profile.php?id=61551797272087
👉 Instagram :https://www.instagram.com/tigatsavingandcredit?igsh=MWp2YnYyN2d5bmo3dg==
👉🏻 Tiktok ፡ http://www.tiktok.com/

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!እናቶች የፍቅር፣ የትዕግስት እና የጥንካሬ ምሳሌ ናቸው። ለሁሉም እናቶች ፍቅርና ክብርን እየገለጽን መልካም የእናቶች ቀን እንመኛለን! #በትጋትወደስኬት  's...
10/05/2026

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!
እናቶች የፍቅር፣ የትዕግስት እና የጥንካሬ ምሳሌ ናቸው። ለሁሉም እናቶች ፍቅርና ክብርን እየገለጽን መልካም የእናቶች ቀን እንመኛለን!

#በትጋትወደስኬት 'sDay

እንኳን ለ85ኛው ዓመት የአርበኞች የመታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ!
05/05/2026

እንኳን ለ85ኛው ዓመት የአርበኞች የመታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ!

Happy International Labour Day!እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!      #በትጋትወደስኬት
01/05/2026

Happy International Labour Day!
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
#በትጋትወደስኬት

የአሸናፊነት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ!​የአሸናፊነት ውሳኔዎ በእጅዎ ነው። ይህንን ውሳኔ በተግባር ለመደገፍ ደግሞ እኛ ዝግጁ ነን!​በትጋት ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር፡✅ አስተማማኝ ...
24/04/2026

የአሸናፊነት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ!
​የአሸናፊነት ውሳኔዎ በእጅዎ ነው። ይህንን ውሳኔ በተግባር ለመደገፍ ደግሞ እኛ ዝግጁ ነን!

​በትጋት ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር፡
✅ አስተማማኝ የቁጠባ አማራጮች
✅ ለስኬትዎ መፋጠን የሚረዱ የብድር አገልግሎቶች
✅ ሙያዊ ድጋፍና ምክር ያገኛሉ።

​የስኬት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ። ይምጡ ይጎብኙን!
​📍 አድራሻችን፦ ዋና መ/ቤት - ጎሮ መስጂድ ፣ የቱሉ ዲምቱ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት፣ ምስክር አብ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 401
📍 ቅርንጫፎቻችንን በሚከተሉት አካባቢዎች ያገኛሉ: መገናኛ፣ ፒያሳ፣ ቃሊቲ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ጀሞ 1፣አየር ጤና ፣አያት መሪ እና ሃና ማርያም።
📞 ስልክ፦ +2519-85-98-76-19
+2519-85-96-92-11
​ትጋት ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር
ትጋት ለስኬትዎ!
#ትጋት #ቁጠባ #ብድር

የወደፊት ህይወትዎን በትጋት ይገንቡ!ከቤት እስከ መኪና ከንግድ እስከ ልጆች የወደፊት ቁጠባ... ሁሉንም የፋይናንስ ፍላጎቶችዎን በአንድ ቦታ የሚመልስልዎ ትጋት ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ...
23/04/2026

የወደፊት ህይወትዎን በትጋት ይገንቡ!
ከቤት እስከ መኪና ከንግድ እስከ ልጆች የወደፊት ቁጠባ... ሁሉንም የፋይናንስ ፍላጎቶችዎን በአንድ ቦታ የሚመልስልዎ ትጋት ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ነው::
⭐ ለምን እኛን ይመርጣሉ?
- አስተማማኝ እና ታማኝ አገልግሎት
- ለኪስዎ ተስማሚ የሆነ ዝቅተኛ ወለድ
- ፈጣን አፈፃፀም

እኛን ያግኙን:
✅ ጉግል ፎርም : https://forms.gle/kYBEtwBGEWagRhdn9
✅ ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/
✅ ቴሌግራም፡ https://t.me/Tgatsacco

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

የእርስዎ ስኬት ስኬታችን ነው!አስተማማኝ ቁጠባ ዘመናዊ አገልግሎት የተሻለ ነገ!እኛን ያግኙን:✅  ጉግል ፎርም : https://forms.gle/kYBEtwBGEWagRhdn9✅ ቲክቶክ፡ http:...
20/04/2026

የእርስዎ ስኬት ስኬታችን ነው!
አስተማማኝ ቁጠባ ዘመናዊ አገልግሎት የተሻለ ነገ!

እኛን ያግኙን:
✅ ጉግል ፎርም : https://forms.gle/kYBEtwBGEWagRhdn9
✅ ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/
✅ ቴሌግራም፡ https://t.me/Tgatsacco

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

#በትጋትወደስኬት #አዲስሳምንት #ትጋት

Address

Goro In Front Of Tulu-Dimtu Bus Station (Head Office) & Megenagna, Piassa, Ayer-Tena, Jemo, Bulbula, Kality, . .
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 16:00

Telephone

+251985987619

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር\Tigat YeGenzeb Kutebana Bidir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር\Tigat YeGenzeb Kutebana Bidir:

Share