Hibret Bank

Hibret Bank Hibret Bank’s Vision to be the leading and preferred digital bank that empowers customers with seamless experience. https://t.me/HibretBanket
(3)

የማህበራዊ ሚዲያ የማረጋገጫ ምልክት ያላቸው ገጾቻችንን ብቻ ይከታትሉ!ለውድ የባንካችን የማህበራዊ ገፅ ተከታዮች በሙሉ! አንዳንድ አካላት የባንካችንን ስም እና አርማ በመጠቀም በማህበራዊ ሚዲ...
03/06/2026

የማህበራዊ ሚዲያ የማረጋገጫ ምልክት ያላቸው ገጾቻችንን ብቻ ይከታትሉ!

ለውድ የባንካችን የማህበራዊ ገፅ ተከታዮች በሙሉ!

አንዳንድ አካላት የባንካችንን ስም እና አርማ በመጠቀም በማህበራዊ ሚዲያ የመወያያ መድረኮችን በመፍጠር ባንካችንን የማይወክሉ ሀሰተኛ መልዕክቶችን እንዲሁም መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ፡፡

በመሆኑም ከሀሰተኛ መረጃዎች እራሳችሁን እንድትጠብቁ በአክብሮት እየጠየቅን፣ የባንካችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚከተሉት መሆናቸውንም እናሳውቃለን፡፡

https://www.facebook.com/HibretBank
https://t.me/HibretBanket
(https://t.me/HibretBanket)https://www.linkedin.com/company/hibretbank/
https://www.instagram.com/hibretbank
https://www.tiktok.com/
https://x.com/HibretBank
https://www.youtube.com/

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም.ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡  🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ...
03/06/2026

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም.

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

ገንዘብ ሊያድግ ይችላል?አዎን! በሕብር ወርቃማ ዝግ የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን፤የሕብር ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ ደንበኞች በስምምነት ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ በየቀኑ የሚሰላ ከፍተኛ ወለድ የሚያ...
02/06/2026

ገንዘብ ሊያድግ ይችላል?

አዎን! በሕብር ወርቃማ ዝግ የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን፤

የሕብር ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ ደንበኞች በስምምነት ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ በየቀኑ የሚሰላ ከፍተኛ ወለድ የሚያገኙበት እንዲሁም በፈለጉት ጊዜ የሚያንቀሳቅሱት የሒሳብ አይነት ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም.ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡  🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ...
02/06/2026

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም.

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

ተንቀሳቃሽ ባንክዎሕብር ሞባይል ባንኪንግ!ሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ እና *811 # አጭር ቁጥርን በመጠቀም ዘመናዊ እና ፈጣን የባንክ አገልግሎቶችን በእጅ ስልክዎ ተጠቃሚ ይሁኑ። መተ...
01/06/2026

ተንቀሳቃሽ ባንክዎ
ሕብር ሞባይል ባንኪንግ!

ሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ እና *811 # አጭር ቁጥርን በመጠቀም ዘመናዊ እና ፈጣን የባንክ አገልግሎቶችን በእጅ ስልክዎ ተጠቃሚ ይሁኑ።

መተግበሪያውን ከፕለይ ስቶር ወይም ከአፕል ስቶር አሁኑኑ ያውርዱ!
https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

መክፈል ብቻ ሳይሆን 5% ተመላሽም አለው! ከመጋቢት 28 እስከ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ ፖስ (POS) ማሽኖችን በመጠቀም በሕብር ካርዶች ግብይት ሲፈጽሙ 5 በመቶ...
30/05/2026

መክፈል ብቻ ሳይሆን 5% ተመላሽም አለው!

ከመጋቢት 28 እስከ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ ፖስ (POS) ማሽኖችን በመጠቀም በሕብር ካርዶች ግብይት ሲፈጽሙ 5 በመቶ ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ።

ለአስተማማኝ ግብይት የሕብረት ባንክ ፖስን ምርጫዎ ያድርጉ!

ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ ወይም 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ደውለው ዝርዝር መረጃዎችን ያግኙ።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም.ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡  🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ...
30/05/2026

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም.

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም.ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡  🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ...
29/05/2026

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም.

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የወጣትነት ልፋትዎን ወደ ትርፍ ይቀይሩ!ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የወጣትነት ዘመን ልፋትዎ ፍሬ እንዲያፈራ ታስቦ የተዘጋጀ ልዩ አገልገሎት ነው።የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ሲሆኑ እና...
29/05/2026

የወጣትነት ልፋትዎን ወደ ትርፍ ይቀይሩ!

ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የወጣትነት ዘመን ልፋትዎ ፍሬ እንዲያፈራ ታስቦ የተዘጋጀ ልዩ አገልገሎት ነው።

የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ሲሆኑ እና አስፈላጊውን መስፈርት ሲያሟሉ ወደ ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት ሒሳብ አድጎ የትርፍ ተካፋይ ለመሆን ያስችሎታል።

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብር ሀቅ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የገንዘብ ስርቆት ሰለሚፈጽሙ ጥንቃቄ ያድርጉ።ሕብረት ባንክ በማንኛውም ሁኔታ የደንበኞቹን የሚስጥር ቁጥር፣ የይለፍ ቃል፣ የ...
28/05/2026

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የገንዘብ ስርቆት ሰለሚፈጽሙ ጥንቃቄ ያድርጉ።

ሕብረት ባንክ በማንኛውም ሁኔታ የደንበኞቹን የሚስጥር ቁጥር፣ የይለፍ ቃል፣ የኦቲፒ ቁጥር፣ የማረጋገጫ ኮዶች ወይም ሌሎች የደህንነት መረጃዎችን በፍጹም አይጠይቅም።

‌‎አጠራጣሪ የስልክ ጥሪዎች ወይም መልዕክት ሲደርስዎት በአጭር የስልክ ቁጥር በ995 በመደወል ወይም ‎በአቅራቢዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በአካል በመቅረብ ማሳወቅ እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Address

Ras Abebe Aragay Street, Lideta Sub-city, Woreda 07, Hibir Tower
Addis Ababa
19963

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251114655222

Website

https://t.me/HibretBanket, https://www.instagram.com/hibretbank, https://x.com/HibretBan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hibret Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hibret Bank:

Share