NISIR Microfinance Institution S.C.

NISIR Microfinance Institution S.C. A Treasure for All !!! Nisir Microfinance Institution S.C. Nisir is currently serving more than 20,000 clients with exceptionally praised customer service.

Nisir Microfinance Institution Share Company is one of the emerging financial institutions established in 2014 according to the 1960 Commercial Code of Ethiopia, the Microfinancing Business proclamation No. 626/2009, and other regulations enacted by the National Bank of Ethiopia. is a growing institution that is currently operating at 20 branches located in: Rwanda, Dembel, Megenagna, Beklobet, Pi

assa, Merkato, Lebu, Girar, Summit, Ayat, Paster, Karl, Bulbula, Kality, Kotebe, Gerji, Jemo, Tafo, Butajira and Hosaena. Nisir's main products are savings and credit. Savings accounts pay depositors an attractive interest rate, and our credit-to-loan clients have optional payment modality.

With the right financial support, small traders can expand, restock and serve more customers. Nisir Microfinance support...
29/05/2026

With the right financial support, small traders can expand, restock and serve more customers. Nisir Microfinance supports growth from the ground up.

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከንሥር ማይክሮፋይናንስ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።  ...
27/05/2026

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከንሥር ማይክሮፋይናንስ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።

21/05/2026

ንስር ማይክሮፋይናንስ ከተለያዩ የብድር እና የቁጠባ አማራጮች ጋር በአቅራቢያዎ ይጠብቆታል።

ንስር ማይክሮፋይናስ
የሁላችን ሀብት!
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: +251115622225
📍 ቅርንጫፎቻችን: https://nisirmfi.com/our-branches/
የንስር ማይክሮፋይናስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
http://nisirmfi.com/social-media/

ተጠንቀቁ! አታላዮች የሚጠቀሙባቸው ስልቶች ምንድን ናቸው? ⚠️የሂሳብዎን ደህንነት ለመጠበቅ የአጥቂዎችን ስልት ቀድመው ይረዱ። አጭበርባሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የሚከተሉትን መንገዶች ይጠቀማሉ፦*...
11/05/2026

ተጠንቀቁ! አታላዮች የሚጠቀሙባቸው ስልቶች ምንድን ናቸው? ⚠️

የሂሳብዎን ደህንነት ለመጠበቅ የአጥቂዎችን ስልት ቀድመው ይረዱ። አጭበርባሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የሚከተሉትን መንገዶች ይጠቀማሉ፦

** ተመሳስሎ መቅረብ (Impersonation): እንደ ባንክ ሰራተኛ ወይም እንደ ቅርብ ጓደኛ በመምሰል ደውለው መረጃ ይጠይቁዎታል።
** አስቸኳይ ሁኔታ መፍጠር (False Urgency): "አሁኑኑ መረጃ ካልሰጡን አካውንትዎ ይዘጋል" በማለት በድንጋጤ ውሳኔ እንዲሰጡ ያደርጉዎታል።
** ሚስጥራዊ ቁጥር መጠየቅ (OTP Scams): በስልክዎ የሚመጣውን ባለ 6 አሃዝ ሚስጥራዊ ቁጥር (OTP) "ለማረጋገጫ ነው" በሚል ሰበብ እንዲነግሯቸው ይጠይቁዎታል።
** የሐሰት ሊንኮች (Fake Links): የባንክ ገጽ የሚመስሉ ግን መረጃ የሚሰርቁ የሐሰት ድረ-ገጾችን በSMS ይልካሉ።
** ያስታውሱ፦ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ሚስጥራዊ ቁጥርዎን እንዲነግሩት ወይም በስልክ ጥሪ ክፍያ እንዲፈጽሙ በፍጹም አይጠይቅዎትም።

ንስር ማይክሮፋይናንስ — የሁላችን ሃብት!
Nisir Microfinance - Treasure For All!

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 9404
📍 ቅርንጫፎቻችን: https://nisirmfi.com/our-branches/
የንስር ማይክሮፋይናስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
http://nisirmfi.com/social-media/

እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳቹ! Happy Patriot's Dayንስር ማይክሮፋይናንስ — የሁላችን ሃብት!Nisir Microfinance - Treasure For All!📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ...
04/05/2026

እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳቹ!
Happy Patriot's Day

ንስር ማይክሮፋይናንስ — የሁላችን ሃብት!
Nisir Microfinance - Treasure For All!

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 9404
📍 ቅርንጫፎቻችን: https://nisirmfi.com/our-branches/
የንስር ማይክሮፋይናስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
http://nisirmfi.com/social-media/

እንኳን ለአለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን አደረሳቹ! Happy International Workers' Dayንስር ማይክሮፋይናንስ — የሁላችን ሃብት!Nisir Microfinance - Treasure F...
30/04/2026

እንኳን ለአለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን አደረሳቹ!
Happy International Workers' Day

ንስር ማይክሮፋይናንስ — የሁላችን ሃብት!
Nisir Microfinance - Treasure For All!

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 9404
📍 ቅርንጫፎቻችን: https://nisirmfi.com/our-branches/
የንስር ማይክሮፋይናስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
http://nisirmfi.com/social-media/

We’re Hiring! ✨ Open Roles:👉 Director, Audit 👉 Branch Manager👉 Junior Customer and Resource Partner 👉Graduate Trainee – ...
13/04/2026

We’re Hiring!

✨ Open Roles:
👉 Director, Audit
👉 Branch Manager
👉 Junior Customer and Resource Partner
👉Graduate Trainee – IT

🔗 https://nisirmfi.com/vacancy/

Deadline: 5:00 PM, April 20, 2026.

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!ትንሳኤ የድል፣ የሰላምና የፍቅር ምልክት ነው። ይህ በዓል የደስታና የሰላም ይሁንላችሁ!መልካም የትንሳኤ በዓል!ንስር ማይክሮፋይናስ - የሁላችን ...
09/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

ትንሳኤ የድል፣ የሰላምና የፍቅር ምልክት ነው። ይህ በዓል የደስታና የሰላም ይሁንላችሁ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

ንስር ማይክሮፋይናስ - የሁላችን ሀብት!
Nisir Microfinance - Treasure For All!
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 9404
📍 ቅርንጫፎቻችን: https://nisirmfi.com/our-branches/
የንስር ማይክሮፋይናስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
http://nisirmfi.com/social-media/

Address

Cape Verde Street, Nisir Bld
Addis Ababa
35/1250

Opening Hours

Monday 08:00 - 05:00
Tuesday 08:00 - 05:00
Wednesday 08:00 - 05:00
Thursday 08:00 - 05:00
Friday 08:00 - 05:00
Saturday 08:00 - 05:00

Telephone

+251115622225

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NISIR Microfinance Institution S.C. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to NISIR Microfinance Institution S.C.:

Share