Ethio media

Ethio media Follow our media

26/07/2025
26/07/2025

አቤል ሙሉጌታ

24/07/2025

❤❤🙏🙏

ባርሰሎና ማርከስ ራሽፎርድን አስፈረመEthio mediaባርሰሎና ማርከስ ራሽፎርድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ዝውውሩ የአንድ አመት ውሰት ሲሆን የካታሎኑ ክለብ ክረምት ላይ በ35 ሚሊየን ዩሮ ...
23/07/2025

ባርሰሎና ማርከስ ራሽፎርድን አስፈረመ
Ethio media

ባርሰሎና ማርከስ ራሽፎርድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ዝውውሩ የአንድ አመት ውሰት ሲሆን የካታሎኑ ክለብ ክረምት ላይ በ35 ሚሊየን ዩሮ በቋሚ ውል የማስፈረም አማራጭ አለው።

ማንችስተር ዩናይትድ እና በደረሱት ስምምነት የስፔኑ ክለብ የማርከስ ራሽፎርድን ሙሉ ደሞዝ ይከፍላል።

በማንችስተር ዩናይትድ እንደማይፈለግ ተነግሮት ባርሰሎናን የተቀላቀለው ራሽፎርድ 14 ቁጥር መለያ የሚለብስ ይሆናል።

የ27 ዓመቱ ተጫዋች ከጋሪ ሊንከር በኋላ ለባርሰሎና የፈረመ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ሆኗል።

23/07/2025

Astu❤👌

23/07/2025

😂😂😂❤

22/07/2025

❤👍

አጫጭር የዝውውር መረጃዎች Ethio media👉አርሰናል የተጓተተበትን የቪክቶር ዮኬሬሽን ዝውውር ጨርሷል። በፋብሪዚዮ መረጃ መሠረት ዮኬሬሽ ከአሰልቺ የዝውውር ሂደት በኋላ ለአምስት ዓመታት ለ...
22/07/2025

አጫጭር የዝውውር መረጃዎች Ethio media
👉አርሰናል የተጓተተበትን የቪክቶር ዮኬሬሽን ዝውውር ጨርሷል። በፋብሪዚዮ መረጃ መሠረት ዮኬሬሽ ከአሰልቺ የዝውውር ሂደት በኋላ ለአምስት ዓመታት ለአርሰናል ለመጫወት የዝውውር ሂደቱ ተጠናቅቋል።

👉ማንቸስተር ዩናይትድ ኢሚላኖ ማርቲኔዝን እየፈለገ ነው። ዩናይትድ ተጫዋቹን ከአስቶን ቪላ በውሰት ማስፈረም ቢፈልግም ውድቅ ተደርጎበታል። ቪላ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ በ40ሚሊዮን ፓውንድ መሸጥ እንደሚፈልግ ሜል ጽፏል።

👉ሊቨርፑል እና ቶትንሃም ማርክ ጉሂን ለማስፈረም እየተፎካከሩ ነው። እንደ ስታር ዘገባ እንግሊዛዊ የክሪስቲያል ፓላስ ተከላካይ በአርኔ ስሎቱ ሊቨርፑል በጥብቅ የሚፈለግ ሲኾን አኹን ቶትንሃም ፉክክር ውስጥ ገብቷል።

👉ዘሰን ደግሞ ኒኮላስ ጃክሰን ከጣሊያን ክለቦች የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል ብሏል። አሲሚላን እና ናፖሊ የሴኔጋላዊው አጥቂ ፈላጊዎች ናቸው። ጃክሰን የእነዚህን ክለቦች ጥያቄ አለመቀበል ለማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማግኘት ጥሩ ይኾንለታልም ተብሏል።

👉አሊሃንድሮ ጋርናቾ በቼልሲ፣ ቶትንሃም እና አስቶን ቪላ ክትትል ውስጥ ነው። በቴሌግራፍ መረጃ መሰረት ክለቦቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም እስከ 40ሚ ፓውንድ ለመክፈል ፈቃደኛ ናቸው።

👉ቼልሲ ዣቪ ሲሞንስን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው የቴሌግራፍ መረጃ ያሳያል። ሲሞንስ አርቢ ሊፕዚንግን እንደ ሚለቅ ይጠበቃል። ቼልሲ ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል። ኔዘርላንዳዊውን ተጫዋች ለማግኘት ግን ተጫዋቾችን መሸጥ እንደሚፈልግም ተገልጿል።

👉ማንቸስተር ዩናይትድ እና ማንቸስተር ሲቲ የዴንማርኩን አማካይ ሞርቲን ሁልማንድን ለማዛወር እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኤ ቦላ እንዳስነበበው ተጫዋቹ ከሰፖርቲንግ ሊዝበን የመልቀቅ ፍላጎት አለው።

👉እንደ ካልችዮ መርካቶ ዘገባ ፍሬድሪኮ ኬዛ በጁቬንቱስ፣ አሲሚላን፣ ኢንተር ሚላን እና ሮማ እየተፈለገ ነው።

👉ጃንሉጅ ዶናሮማን ለማግኘት ጋላታሳራይ እየተንቀሳቀሰ መኾኑ የጻፈው ደግሞ ቱቶ መርካቶ ዌብ ነው። ተጫዋቹ በፒኤስጂ የአንድ ዓመት ውል ብቻ ቢቀረውም እስካኹን ውሉን አላራዘመም።

20/07/2025

መተማ ወረዳ

«... እጅግ በተቀነባበረና በረቀቀ መንገድ ራሱን እንዳጠፋ ተደርጎ የነበረው የአለልኝ አዘነ ሞት በጋሞ ዞን የፍትህ ኣካላት በባለቤቱ እና በባለቤቱ እህት ባል የሞቱ ተጠያቂ ወንጀለኞች እናን...
20/07/2025

«... እጅግ በተቀነባበረና በረቀቀ መንገድ ራሱን እንዳጠፋ ተደርጎ የነበረው የአለልኝ አዘነ ሞት በጋሞ ዞን የፍትህ ኣካላት በባለቤቱ እና በባለቤቱ እህት ባል የሞቱ ተጠያቂ ወንጀለኞች እናንተ ናችሁ ሲል ፍትህን ኣግኝቷል። ነፍሱ በሰላም ትረፍ 🙏

#ያንቺምቀንይመጣል
#ፍትህለቀነኒ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share