Betsebe saving and credit cooperatives

Betsebe saving and credit cooperatives ለአነስተኛ ቢዝነስ እና የንግድ ሥራን ለማሻሻል ብድር የሚሰጥ የቁጠባና ብድር ተቋም!

30/11/2024
25/11/2024

እንኳን ለገንዘብ ቁጠባና ብድር ቀን አደረሳችሁ

ዛሬ ያስቀመጡት እያንዳንዱ ነገር ለልጅዎ ነገ መወጣጫ መሰላል ይሆናል። ዛሬ የቆጠቡላቸው፣ ለነገ የትምህርት እና ስራዕድል ፈጠራ በር ከፋች ነው። የዛሬ ቁጠባ ለነገ ለስኬታቸው መሰረት ነው።ለ...
11/11/2024

ዛሬ ያስቀመጡት እያንዳንዱ ነገር ለልጅዎ ነገ መወጣጫ መሰላል ይሆናል። ዛሬ የቆጠቡላቸው፣ ለነገ የትምህርት እና ስራዕድል ፈጠራ በር ከፋች ነው። የዛሬ ቁጠባ ለነገ ለስኬታቸው መሰረት ነው።

ለበለጠ መረጃ:

0111-28-06-39
091 1-62-70-01
0987-07-11-35

ለቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር አባላት በሙሉቁጠባችሁን በአቅራቢያችሁ በሚገኙት የባንክ አማራጮች፡ -   በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤:- 1000514743634  በኦሮሚያ ህ...
06/11/2024

ለቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር አባላት በሙሉ

ቁጠባችሁን በአቅራቢያችሁ በሚገኙት የባንክ አማራጮች፡ -

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤:- 1000514743634
በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ:- 1050900054875
በአቢሲኒያ ባንክ:- 106524939 ወይንም በአጭር ቁጥር 0606

ቁጠባዎትን እንዲያስገቡ በ አክብሮት እንጠይቃለን

“ቁጠባን የዘወትር ልምዳችን በማድረግ የወደፊት ራዕያችንን እናሣካለን!!!”

የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !!Telegram፡ :- https://t.me/betsebe_Sacco/Youtube :- https://w...
02/11/2024

የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !!

Telegram፡ :- https://t.me/betsebe_Sacco/

Youtube :- https://www.youtube.com/

TikTok :- https://www.tiktok.com/

ቫይበር፡ - https://invite.viber.com/?g=9tzwP6uVeVK_w7AHJL1kJQuIFRwn4igq

ዋትስ አፕ (WhatsApp)፡ - https://chat.whatsapp.com/GnJvONf8amb5XGslGnGnKF/

በፌስ-ቡክ፡ - https://facebook.com/groups/303806959480209/

ማህበራችን ላለፉት ሁለት ዓመታትየአባላቶቻችንን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ሲያቃልል ቆይቷል አሁንም የተደራሽነት መጠኑን በማስፋት ለአባሎቻችን እፎይታ ለመሆንበተለየ መልኩ እየተንቀሳቀሰ ይ...
18/10/2024

ማህበራችን ላለፉት ሁለት ዓመታት
የአባላቶቻችንን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ
ችግሮች ሲያቃልል ቆይቷል አሁንም የተደራሽነት
መጠኑን በማስፋት ለአባሎቻችን እፎይታ ለመሆን
በተለየ መልኩ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

ማህበራችን ስራ ከጀመረበት ጥቅምት
2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 2017 ዓ.ም ድረስ
ለብዙ አባሎቻችንን የብድር አገልግሎት በመስጠት
ተደራሽነታችንን አሳይተናል ከዚህ በላይ ለመድረስ
ወዳጅ ዘመዶን ወደ ማህበሮት በማምጣት የድርሻዎን
ይወጡ

1.የቁጠባ አገልግሎት

-> የመደበኛ ቁጠባ
-> የፍላጎት ቁጠባ
-> የተሸከርካሪ እድሳት ቁጠባ
-> የጊዜ ገደብ ቁጠባ
-> የልጆች ቁጠባ

2.የብድር አገልግሎት

-> አዲስ ስራ መጀመርያ
-> የተጀመረ ስራን ማስፋፊያ
-> የተሸከርካሪ እድሳት
-> የህክምና
-> የጨረታ
-> ለግብር ክፍያ
-> ለአዲስ ጥንዶች መቋቋሚያ
-> እንዲሁም ለተለያ ጉዳዮች
-> የሚውል ብድር አዘጋጅተናል

ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ...FaceBook :- ይቀላቀሉ...  (https://www.facebook.com/betsebeSACCO)Telegram፡ :- ይቀላቀሉ...  (https://t.me...
17/10/2024

ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ...

FaceBook :- ይቀላቀሉ... (https://www.facebook.com/betsebeSACCO)
Telegram፡ :- ይቀላቀሉ... (https://t.me/betsebe_Sacco/)
Youtube :- ይቀላቀሉ... (https://www.youtube.com/)
TikTok :- ይቀላቀሉ... (https://www.tiktok.com/)
ቫይበር፡ - ይቀላቀሉ... (https://invite.viber.com/?g=9tzwP6uVeVK_w7AHJL1kJQuIFRwn4igq)
ዋትስ አፕ (WhatsApp)፡ - ይቀላቀሉ... (https://chat.whatsapp.com/GnJvONf8amb5XGslGnGnKF/)
በኢሞ (Imo)፡ - ይቀላቀሉ... (https://s.channelcom.tech/mlITte?from=copy_link)
ድረ-ገፅ፡ - ይቀላቀሉ... (http://www.betsebe.com.et/)

ባሳለፍነው (http://t.me/betsebe_Sacco) ጥቅምት 2/2017 ቀን ቅዳሜ ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሕብረት ስራ ማሕበር በራስ አምባ ሆቴል የ2016 ዓመት ምህረት ጠቅላላ ጉ...
14/10/2024

ባሳለፍነው (http://t.me/betsebe_Sacco) ጥቅምት 2/2017 ቀን ቅዳሜ ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሕብረት ስራ ማሕበር በራስ አምባ ሆቴል የ2016 ዓመት ምህረት ጠቅላላ ጉባኤ የማኅበሩ አባላት በተገኙበት በስኬት ተካሄዷል።
• በእለቱ በጎደሉ ኮሚቴዎች ሟሟያ ከተገኙ አባላት ውስጥ ተመርጧል።
• የማኅበሩ የብድር ጣርያ ከፍ እንዲል ተወስኗል።
• የ2016 ሪፖርቶች ቀርበዋል እንዲሁም የ2017 እቅድ ፀድቋል።

FaceBook :- ይቀላቀሉ... (https://www.facebook.com/betsebeSACCO)

Telegram፡ :- ይቀላቀሉ... (https://t.me/betsebe_Sacco/)

Youtube :- ይቀላቀሉ... (https://www.youtube.com/)

TikTok :- ይቀላቀሉ... (https://www.tiktok.com/)

ቫይበር፡ - ይቀላቀሉ... (https://invite.viber.com/?g=9tzwP6uVeVK_w7AHJL1kJQuIFRwn4igq)

ዋትስ አፕ (WhatsApp)፡ - ይቀላቀሉ... (https://chat.whatsapp.com/GnJvONf8amb5XGslGnGnKF/)

በኢሞ (Imo)፡ - ይቀላቀሉ... (https://s.channelcom.tech/mlITte?from=copy_link)

ድረ-ገፅ፡ - ይቀላቀሉ... (http://www.betsebe.com.et/)

ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማ ዘመኑን በዋጀና በቀልጣፋ አገልግሎት ወደ ህብረተሰቡ ተደራሽ ለመሆን በሚያደርገው ጉዞ ድህረ ገፅ እና የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችን ከፍቶ በመስራት ላይ ...
10/10/2024

ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማ ዘመኑን በዋጀና በቀልጣፋ አገልግሎት ወደ ህብረተሰቡ ተደራሽ ለመሆን በሚያደርገው ጉዞ ድህረ ገፅ እና የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችን ከፍቶ በመስራት ላይ ይገኛል።

FaceBook :- ይቀላቀሉ... (https://www.facebook.com/betsebeSACCO)

Telegram፡ :- ይቀላቀሉ... (https://t.me/betsebe_Sacco/)

Youtube :- ይቀላቀሉ... (https://www.youtube.com/)

TikTok :- ይቀላቀሉ... (https://www.tiktok.com/)

ቫይበር፡ - ይቀላቀሉ... (https://invite.viber.com/?g=9tzwP6uVeVK_w7AHJL1kJQuIFRwn4igq)

ዋትስ አፕ (WhatsApp)፡ - ይቀላቀሉ... (https://chat.whatsapp.com/GnJvONf8amb5XGslGnGnKF/)

በኢሞ (Imo)፡ - ይቀላቀሉ... (https://s.channelcom.tech/mlITte?from=copy_link)

ድረ-ገፅ፡ - ይቀላቀሉ... (http://www.betsebe.com.et/)

ለመላው የክርስትንና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። ... የአዲሱ አመት ሀሳብዎን ለማሳካት ቤተሰብ ይሁኑ!
26/09/2024

ለመላው የክርስትንና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። ... የአዲሱ አመት ሀሳብዎን ለማሳካት ቤተሰብ ይሁኑ!

ቅዳሜ መስከረም 11 የኦዲት መውጫ ሪፖርት እና አጠቃላይ የኮሚቴዎች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ የቦርድ አባላት ንግግር ሲያደርጉ።                           ...
23/09/2024

ቅዳሜ መስከረም 11 የኦዲት መውጫ ሪፖርት እና አጠቃላይ የኮሚቴዎች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ የቦርድ አባላት ንግግር ሲያደርጉ።

☎️ +25191627001
☎️ +251987081135

በቴሌግራም (https://t.me/betsebe_Sacco/) ,

በፌስ-ቡክ (https://www.facebook.com/betsebeSACCO) ,

ቫይበር (https://invite.viber.com/?g=9tzwP6uVeVK_w7AHJL1kJQuIFRwn4igq) ,

በኢሞ (https://s.channelcom.tech/mlITte?from=copy_link) ,

Address

Arada Giyorgis
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 01:00

Telephone

+251987081135

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Betsebe saving and credit cooperatives posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Betsebe saving and credit cooperatives:

Share