30/01/2023
አቶ አብዱራህማን ኢድ ጣሂር የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ/ኢኢሆ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ። ከአመት በፊት የተቋቋመውን ግዙፍ የመንግስት የንግድ ተቋምን እየመሩ የነበሩት አቶ ማሞ ምህረቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገዥ ሆነው ባለፈው ሳምንት መሾማቸው ይታወሳል።
ቀደም ሲል በሱማሌ ክልል በተለያዩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊነት ያገለገሉት አቶ አብዱራህማን ከወራት በፉት በምክትል ዋና ስራ አስፃሚነት ኢኢሆን መቀላቀላቸው ይታወሳል።