ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ

ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ The First Ethiopian Full Fledged Interest Free Bank
(2)

27/05/2026

እንኳን ለ1447ኛው የኢድ - አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረስዎ!

ዒድ ሙባረክ!

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘም

☪️እንኳን ለ1447ኛው የኢድ - አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረስዎ! ባንካችን በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ በአንሳር ዲጂታል ፋይናን...
26/05/2026

☪️እንኳን ለ1447ኛው የኢድ - አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረስዎ! ባንካችን በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

በአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ይጠቀሙ፤ ንግድዎን ያስፋፉ! መተግበሪያውን ለማውረድ፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.halal.gebeya.halal
ከባንካችን ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!

ዒድ ሙባረክ! 🕋☪️

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

ዘምዘም ባንክ ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ታላቅ የስትራቴጂካዊ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ!ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ዘምዘም ባንክ ከኢፌዲሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ስት...
25/05/2026

ዘምዘም ባንክ ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ታላቅ የስትራቴጂካዊ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ!

ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ዘምዘም ባንክ ከኢፌዲሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ስትራቴጂካዊ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርሟል። በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እንዲሁም የሁለቱ ተቋማት የሥራ አመራሮች ተገኝተዋል።

ይህ ትብብር በሀገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማፋጠን እንዲሁም የወጣቶችንና የማኅበረሰቡን የክህሎት ደረጃ ለማሳደግ ያለመ ነው። ስምምነቱ በዋናነት የሚከተሉትን የትብብር ዘርፎች ያካትታል፦

* አንሳር (Ansar) ዲጂታል ፋይናንሲንግ፦ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ እና ያለንብረት ማስያዣ (Collateral-free) የሚቀርብ የፋይናንስ አገልግሎት፤

* የፋይናንስ ፈጠራ፦ ከሸሪዓ መርሆዎች ጋር የተጣጣሙ አዳዲስ የፋይናንስ መፍትሔዎችን ማቅረብ፤

* ዲጂታል አገልግሎቶች፦ የዲጂታል ክፍያ፣ የገንዘብ ማስተላለፊያና መሰብሰቢያ ሥርዓቶችን ማስፋፋት።

እነዚህ አገልግሎቶች በተለይ ለሥራ ፈጣሪዎች፣ ለወጣቶች እንዲሁም ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የፋይናንስ ተደራሽነትን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋሉ።

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በቴክኖሎጂ የታገዙ አገልግሎቶችን ለማበልጸግ እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል። ይህ ስምምነት የፋይናንስ አካታችነትን በማስፋት የፈጠራ ክህሎት ያላቸው ወጣቶችና አነስተኛ ንግዶች የሚያጋጥማቸውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ ትልቅ ዕድል እንደሚፈጥርም ገልጸዋል።

ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በበኩላቸው፣ ስምምነቱ የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም የሥራ ፈጣሪዎችን ህይወት ለመለወጥና ኢንተርፕራይዞችን የሚረዳ መሆኑን ጠቁመዋል። ሚኒስትሯ አክለውም ስምምነቱ በተቻለ ፍጥነት ወደ ተግባር እንዲገባ አጽንዖት ሰጥተዋል።
ይህ ትብብር ለብዙ ስራ ፈጣሪዎች፣ ወጣቶች እና ኢንተርፕራይዞች ተስፋ የሚፈጥር አዲስ እድል ነው! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘምባንክ #ሥራናክህሎትሚኒስቴር #የፋይናንስትብብር #ስራዕድል #ወጣቶችክህሎት #ዲጂታልፋይናንስ

🎉🏆ልዩ የበዓል ስጦታ የሚያሸልም ጥያቄ:-1. ደንበኞች ለቅዱሱ የሐጅ እና የዑምራ ጉዞ የሚሆን ገንዘብ አስቀድመው በሃላል መንገድ  እንዲቆጥቡ እና ህልማቸውን እንዲያሳኩ ተብሎ የተዘጋጀው የዘ...
25/05/2026

🎉🏆ልዩ የበዓል ስጦታ የሚያሸልም ጥያቄ:-

1. ደንበኞች ለቅዱሱ የሐጅ እና የዑምራ ጉዞ የሚሆን ገንዘብ አስቀድመው በሃላል መንገድ እንዲቆጥቡ እና ህልማቸውን እንዲያሳኩ ተብሎ የተዘጋጀው የዘምዘም ባንክ የቁጠባ ሂሳብ አይነት የቱ ነው?

2. በነብዩላህ እስማኤል እናት ስም መጠሪያውን ያደረገ ሙሉ በሙሉ በሴት ስራ አስኪያጅና ሴት ሰራተኞች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ታዋቂው ቅርንጫፋችን ማን ተብሎ ይጠራል?

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/ZAMZAMBANK_OFFICAL አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. ሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን Like, Follow እና Share ያድርጉ!

4. መላሾች የሁለቱንም ጥያቄዎች መልስ በትክክል መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

5. መልሱን በትክክል ቀድሞው ለሚመልሱ 3 መላሾች ልዩ የበዓል ስጦታ እናበረክታለን! ሁላችሁም ተሳተፉ!

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

The first Full Fledged Interest Free Banking in Ethiopia For More Information 📞 +251 115 58 2308 www.ZamZamBank.com

የኢድ - አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ላዘጋጀነው አሳታፊ ጥያቄዎች ትክክለኛ መላሾች፡-1ኛ ዙር ትክክለኛው መልስ፡- የዘምዘም ውሃ እና ለ) በትርፍና ኪሳራ ተካፋይነት (Mu...
25/05/2026

የኢድ - አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ላዘጋጀነው አሳታፊ ጥያቄዎች ትክክለኛ መላሾች፡-

1ኛ ዙር
ትክክለኛው መልስ፡- የዘምዘም ውሃ እና ለ) በትርፍና ኪሳራ ተካፋይነት (Mudarabah) መርህ

ትክክለኛ መላሾች
• Uddeessaa Lookoo Jiloo ()
• Meazi ()
• Abuki ()
• Ai ()
• Afendisha 🍒 ()

2ኛ ዙር
ትክክለኛው መልስ፡- የዐረፋ ተራራ (ጃባል ዐረፋ) እና ለ) አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ

ትክክለኛ መላሾች
• Fikadu ()
• Eyyoo 🔥 ()
• 21
• Melba ()
• ĤØPË ()

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር እንድታስቀምጡልን እንጠይቃለን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡
በሌላ አሳታፊ ዛሬ ከቀኑ 10:00 ላይ ይጠብቁን!

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት! በደስታና በስኬት የታጀበ መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!         #ዘምዘም
25/05/2026

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት!

በደስታና በስኬት የታጀበ መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘም

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!ዕለቱ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበትና፣ አህምሮዎን የሚያዱሱበት ብሩህ የእረፍት ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!         #ዘ...
24/05/2026

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

ዕለቱ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበትና፣ አህምሮዎን የሚያዱሱበት ብሩህ የእረፍት ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘም

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ!

🎉🏆ጥያቄ:-1. አባታችን አደም እና እናታችን ሐዋ ከረጅም መለያየት በኋላ በምድር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙበት፣ የሐጅ ዋነኛ ስነ-ስርዓት የሚከናወንበት እና የበዓሉ መጠሪያ የሆነው ታላቁ...
23/05/2026

🎉🏆ጥያቄ:-

1. አባታችን አደም እና እናታችን ሐዋ ከረጅም መለያየት በኋላ በምድር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙበት፣ የሐጅ ዋነኛ ስነ-ስርዓት የሚከናወንበት እና የበዓሉ መጠሪያ የሆነው ታላቁ ተራራ ምን ተብሎ ይጠራል?

2. ዘምዘም ባንክ ያለ ምንም መያዣ (Collateral-free) በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ለአነስተኛ ቢዝነሶች ፈጣን የገንዘብ አቅርቦት የሚያመቻቸው በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የታገዘው ዲጂታል አገልግሎት ምን ይባላል?

ሀ) ዘምዘም ዲጂታል ፋይናንሲንግ
ለ) አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ
ሐ) ሙራባሃ ፋይናንሲንግ
መ) ዋዲዓህ ፋይናንሲንግ

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/ZAMZAMBANK_OFFICAL አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. ሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን Like, Follow እና Share ያድርጉ!

4. መላሾች የሁለቱንም ጥያቄዎች መልስ በትክክል መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!!🎉🏆

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘም

🎉🏆ጥያቄ:-1. በተቀደሰችው መካ ከተማ ውስጥ በነቢዩ ኢስማዒል (ዐ.ሰ) እግር ስር የፈለቀው፣ ለአመታት ሳይደርቅ የኖረው እና የባንካችንም መጠሪያ የሆነው ታሪካዊና ቅዱስ ውሃ ምን ተብሎ ይጠ...
22/05/2026

🎉🏆ጥያቄ:-

1. በተቀደሰችው መካ ከተማ ውስጥ በነቢዩ ኢስማዒል (ዐ.ሰ) እግር ስር የፈለቀው፣ ለአመታት ሳይደርቅ የኖረው እና የባንካችንም መጠሪያ የሆነው ታሪካዊና ቅዱስ ውሃ ምን ተብሎ ይጠራል?

2. ዘምዘም ባንክ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ (Interest-Free) የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን የጠበቀ ባንክ ነው፡፡ ደንበኞች በልዩ ሁኔታ ሂሳባቸው ላይ የሚያገኙት ትርፍ በምን መርህ ላይ የተመሰረተ ነው?

ሀ) በቋሚ ወለድ መርህ
ለ) በትርፍና ኪሳራ ተካፋይነት (Mudarabah) መርህ
ሐ) በስጦታ (Hibah) መርህ ብቻ
መ) በግምት ላይ የተመሰረተ
መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/ZAMZAMBANK_OFFICAL አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. ሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን Like, Follow እና Share ያድርጉ!

4. መላሾች የሁለቱንም ጥያቄዎች መልስ በትክክል መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!!🎉🏆

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

ጁምዓ ሙባረክ!ከዙልሒጃህ በረከቶች ጋር የተገጣጠመው የዛሬው የተባረከ የጁምዓ ቀን፤ የሰላም፣ የጤና እና የዱዓችን ሁሉ መልስ የሚገኝበት ይሁንልን።ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
22/05/2026

ጁምዓ ሙባረክ!

ከዙልሒጃህ በረከቶች ጋር የተገጣጠመው የዛሬው የተባረከ የጁምዓ ቀን፤ የሰላም፣ የጤና እና የዱዓችን ሁሉ መልስ የሚገኝበት ይሁንልን።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!!🎉🏆መጪውን የኢድ - አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ አርብ ከቀኑ 10፡00 በቴሌግራም ቻናላችን የሚያሸለም የጥያቄና መልስ...
21/05/2026

ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!!🎉🏆

መጪውን የኢድ - አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ አርብ ከቀኑ 10፡00 በቴሌግራም ቻናላችን የሚያሸለም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተንልዎታል። የጥያቄውን መመሪያ በማክበር ምላሽ ለሚሰጡ የመጀመሪያዎቹ 5 መላሾች ስጦታ እናበረክታለን፡፡

ነገ አርብ ከቀኑ 10:00 ላይ ይጠብቁን!
የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

የቴሌግራም ገጻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
https://t.me/ZAMZAMBANK_OFFICAL

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ዘምዘም

Address

Wello Sefer Garad City Center
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00

Telephone

+251115582307

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ:

Share

Category