25/05/2026
3 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር በብር 162.6247 ይመነዘራል
ከወዳጅ ዘመድዎ በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒ ግራም፣ ትራንስፋስት(ማስተር ካርድ) እና ሌሎችም ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የሐዋላ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር ላይ በዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ3 ብር ጉርሻ በመጨመር ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።
ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!
https://linktr.ee/WegagenBank