Road Safety and Insurance Fund Service Dire Dawa

Road Safety and Insurance Fund Service Dire Dawa Insurance fund administration proclamation no 799/2013 a proclamation to provide for vehicle insurance against third party risks

29/10/2024
በአፋር ክልል የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሏል።--------------------------------------ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የመንገድ ደህንነት የህግ ማስከበር ስራ መ...
11/03/2023

በአፋር ክልል የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
--------------------------------------
ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የመንገድ ደህንነት የህግ ማስከበር ስራ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም አፋር ክልላዊ መንግስት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል።
በፌደራል መንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አስተባባሪነት ከአፋር ክልል ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ኋላፊዎች የክልሉ የትራፊክ ፖሊስ ሀላፊ እንዲሁም ሌሎች ተቆጣጣሪ አካላት በተገኙበት ጥብቅ ቁጥጥር ተደርጓል።
ከነዚክ መካከልም 4 መቶ 24 ተሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር ተደርጎ 39 ተሽከርካሪዎች ትር በመጫን መንጃ ፍቃድ ባለመያዝ ቦሎ ባለመለጠፍ እና ከተፈቀደለት አገልግሎት ውጪ ተሽከርካሪን በመጠቀም የተቀጡ ሲሆን ከነዚህ መካከልም ደርቦ ማለፍ እንዲሁም የደህንነት ቀበቶ ባለማሰር እንዲሁም በሌሎች ደንብ መተላለፍ በማስተማር ታልፈዋል።

24/09/2022

በወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ
*********************

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልከሶ 01 ቀበሌ መኒታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ከቀኑ 6:30 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉ እና በ3 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ።

አደጋው የተከሰተው የሰሌዳ ቁጥሩ 3 አአ A68114 የሆነ ሀይሉክስ ተሽከርካሪ የሰሌዳ ቁጥሩ 1 ደሕ 24580 ከሆነ ከባለሦስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ጋር በመጋጨቱ መሆኑን የወራቤ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ አስተባባሪ ምክትል ሳጅን ቢላል አወል ገልጸዋል።

ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ሕፃን ሲሆን በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተገልጿል።

የአደጋው መንሥኤ በመጣራት ላይ መሆኑን ምክትል ሳጅን ቢላል አወል መናገራቸውን ከወራቤ ከተማ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የተመረጡ አጫጭር የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ
https://www.tiktok.com/

24/08/2022
18/07/2022
በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የእግር ጉዞ እና የብስክሌት ቀን ተከበረ............. ......... ......... ....... ....በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት 12/10/...
20/06/2022

በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የእግር ጉዞ እና የብስክሌት ቀን ተከበረ............. ......... ......... ....... ....
በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት 12/10/2014 ዓ.ም ከተሽከርካሪ ነፃ ቀንን አስመለክቶ የእግር ጉዞና የብስክሌት ውድድር እንዲሁም የተወሰነ ሕብረተሰብ ክፍል የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሲሆን በብስክሌት ውድድሩ 1ኛ እስከ 3ኛ ለውጡ ከዕለቱ የከብር እንግዳ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባና የሀዋሳ ከተማ መንገድ ልማትና ትራንስፖርት መምሪያ ሀላፊ የማበረታቻ ሽልማት በመስጠት የተጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይም ፕሮግራሙ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Road Safety and Insurance Fund Service Dire Dawa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share