KebronHill Microfinance institution S.c

KebronHill Microfinance institution S.c "Together, We Rise Higher"
ኑ ተበደሩ ቆጥቡ!
ነገን ዛሬ እንስራ! "ከኬብሮን ጋር ወደ ስኬት ከፍታ"

30/05/2026

PUBLIC NOTICE | AUTHORIZATION FOR COMMERCIAL BANKS TO ISSUE EXPORT PERMITS FOR EXPORTS TO THE PEOPLE’S REPUBLIC OF CHINA

26/05/2026
26/05/2026

መግለጫ | ወደ ቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚላኩ ምርቶች የወጪ ንግድ (EXPORT) ፈቃድ በሁሉም ባንኮች እንዲሰጥ በተመለከተ የወጣ መግለጫ

 #መልካም  #የስራ ሳምንት
25/05/2026

#መልካም #የስራ ሳምንት

መልካም የሥራ ሳምንት!
ብልህ ከሆኑ ቀላልና ትርፋማ የሚያደርግዎ ኢንቨስትመንት ከእኛ ጋር ይገኛል!
ይህም ጊዜዎን የማይሻማ እና የኪሳራ ስጋት የሌለበት : የዉስጥ ሆነ የዉጪ ተፅዕኖ የማይጎዳው ምቹ ኢንቨስትመንት ነው::

የከብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ #የጊዜ #ገደብ #ተቀማጭ ቁጠባ.

ከ5,000 ጀምሮ ስቆጥቡ እስከ 20% እና ከዛ በላይ የወለድ ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው ይጠቀሙ

ለ6, 12, 18, 24 እና 36 ወር እንደፍላጎትዎ እኛ ጋር የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ቁጠባ ስቆጥቡ እጅግ የተሻለ ትርፍ ያገኛሉ::

እንደየገንዘቡና እና እንደቆይታ ጊዜ መጠን 20 ⁺ ሲሆን ለተጨማሪ ድርድር ተቋሙ ዝግጁ ነው::
ብራችሁን በተሻለ ዋጋ እንገዛዋለን!

ኬብርንሂል በአብሮነት ወደ ልህቀት!
ለበለጠ መረጃ:-

የስልክ ቁጥር :-
+251113693794 አየርጤና ቅርንጫፍ

+25111 557 1234 ሜክስኮ ቅርንጫፍ

+251115300195 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ

+251222381216 አሰላ ቅርንጫፍ

+251226654543 ሮቤ ቅርንጫፍ

+25133 312 7446 ደሴ ቅርንጫፍ

+251981827772 ሳሪስ ቅርንጫፍ ይደዉሉ

ጠቃሚ ሊንኮች :
👉KebronHill Telegram :-

https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk

https://t.me/KHMFI_2025

👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221

👉Website:-
www.kebronmfi.com

👉Whatsaap

https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0

👉Linkden
https://www.linkedin.com/company/kebronhill-microfinance-institution-share-company/

Everybody Join our Social media links for updates and new informations

we are  !
22/05/2026

we are !

Looking for a KebronHill Micro finance Institute S.C Jobs and Vacancies in Ethiopia. Ethiojobs is the best place to find employment opportunities.

መልካም የሥራ ሳምንት! ብልህ ከሆኑ ቀላልና ትርፋማ የሚያደርግዎ ኢንቨስትመንት ከእኛ ጋር ይገኛል! ይህም ጊዜዎን የማይሻማ እና የኪሳራ ስጋት የሌለበት : የዉስጥ ሆነ የዉጪ ተፅዕኖ የማይጎዳ...
19/05/2026

መልካም የሥራ ሳምንት!
ብልህ ከሆኑ ቀላልና ትርፋማ የሚያደርግዎ ኢንቨስትመንት ከእኛ ጋር ይገኛል!
ይህም ጊዜዎን የማይሻማ እና የኪሳራ ስጋት የሌለበት : የዉስጥ ሆነ የዉጪ ተፅዕኖ የማይጎዳው ምቹ ኢንቨስትመንት ነው::

የከብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ #የጊዜ #ገደብ #ተቀማጭ ቁጠባ.

ከ5,000 ጀምሮ ስቆጥቡ እስከ 20% እና ከዛ በላይ የወለድ ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው ይጠቀሙ

ለ6, 12, 18, 24 እና 36 ወር እንደፍላጎትዎ እኛ ጋር የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ቁጠባ ስቆጥቡ እጅግ የተሻለ ትርፍ ያገኛሉ::

እንደየገንዘቡና እና እንደቆይታ ጊዜ መጠን 20 ⁺ ሲሆን ለተጨማሪ ድርድር ተቋሙ ዝግጁ ነው::
ብራችሁን በተሻለ ዋጋ እንገዛዋለን!

ኬብርንሂል በአብሮነት ወደ ልህቀት!
ለበለጠ መረጃ:-

የስልክ ቁጥር :-
+251113693794 አየርጤና ቅርንጫፍ

+25111 557 1234 ሜክስኮ ቅርንጫፍ

+251115300195 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ

+251222381216 አሰላ ቅርንጫፍ

+251226654543 ሮቤ ቅርንጫፍ

+25133 312 7446 ደሴ ቅርንጫፍ

+251981827772 ሳሪስ ቅርንጫፍ ይደዉሉ

ጠቃሚ ሊንኮች :
👉KebronHill Telegram :-

https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk

https://t.me/KHMFI_2025

👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221

👉Website:-
www.kebronmfi.com

👉Whatsaap

https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0

👉Linkden
https://www.linkedin.com/company/kebronhill-microfinance-institution-share-company/

Everybody Join our Social media links for updates and new informations

መልካም የእረፍት ቀን!ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናስ የቢዝነስ አጋርዎ
17/05/2026

መልካም የእረፍት ቀን!

ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናስ
የቢዝነስ አጋርዎ

14/05/2026

#ማሳሰቢያ!
ውድ ደንበኛችን

ያስተውሉ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ፣ኢሜይል አድራሻ … ወዘተ በመጥለፍ እና ከቅርብ ሰው እንደተላከ በማስመሰል“ችግር ላይ ነኝ”፣ “አስቸኳይ ክፍያ አለብኝ” በማለት ገንዘብ እንዲላክላቸው የሐሰት መልዕክቶችን እየላኩ ይገኛሉ።

በመሆኑም ብሔራዊ ባንክም የማህበረሰቡን ደህንነት ለመጠበቅ በዚህ ጉዳይ ላይ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን እንዲህ አይነት የማጭበርበር መልዕክቶች ሲደርሱዎት፣ በቅድሚያ መልዕክቱን ልኮታል ወደተባለው ሰው በቀጥታ በመደወል እውነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ በፍጹም ገንዘብ እንዳይልኩ ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ያሳስባል።

ጥንቃቄ በማድረግ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!
ኬብሮንሂል በአብሮነት ወደ ልህቀት!

Address

Addis Ababa Mexco @Debrework Busines Center Building 10th Floor
Addis Ababa
6288

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KebronHill Microfinance institution S.c posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share