24/09/2021
ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲመጣ እና የኤክትሪክ እጥረት በሚኖርበት ሰዓት ኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዕቃዎችን ለመጠበቅ እና ሀይል በሚቋረጥበት ጊዜ የኤሌክትሪክ ሃይል ለተወሰነ ጊዜ በማስቀመጥ (ለምሳሌ በኮምፒውተሮ የጀመሩትን እንዲጨርሱ ሀይል በማስቀረት) የሚያገለግለው ዩፒኤስ (ups) ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ ዕቃ ነው።
ከ600 ቮልት አምፔር እስከ 10 ኪሎ ቮልት አምፔር ይዞታ ያክል ያለውን ምርት እና ተጨማሪ እቃዎችን ለመግኘት ዳማን ይጎብኙ።
Uninterruptible power supply (UPS) is a quality gadget that incorporates a battery that kicks in to save the day to protect harm and keep your computer working when there is a shortage of primary power. To find this device with capabilities of storage from 600VA -10KVA as well as many more, visit Dama Store
#ዳማ
#ጥራት #አስተማማኝ