Enat Bank

Enat Bank Enat Bank is a private commercial bank in Ethiopia.
ማን እንደ እናት!

በእናት ባንክ የኡሚ የቁጠባ ሂሳብ እሴትዎን እንደጠብቁ ዛሬ የሚቆጥቡት በኑሮዎ ላይ አስተማማኝነት ያለው ድጋፍ ይሆንልዎታል።
29/05/2026

በእናት ባንክ የኡሚ የቁጠባ ሂሳብ እሴትዎን እንደጠብቁ ዛሬ የሚቆጥቡት በኑሮዎ ላይ አስተማማኝነት ያለው ድጋፍ ይሆንልዎታል።

ሁሌም አዲስ የሆነው የእናት እቅፍ ልብዎ ድረስ ጠልቆ የሚሰማ ሃያል ስሜት ነው፤ ይህን ስሜትዎን በማይረሳ የጽሁፍ መዝገብ ላይ ከስር ባስቀመጥነው ቅርንጫፋችን እየመጡ ያስፍሩ!📍እማዬ ቅርንጫፍ...
28/05/2026

ሁሌም አዲስ የሆነው የእናት እቅፍ ልብዎ ድረስ ጠልቆ የሚሰማ ሃያል ስሜት ነው፤ ይህን ስሜትዎን በማይረሳ የጽሁፍ መዝገብ ላይ ከስር ባስቀመጥነው ቅርንጫፋችን እየመጡ ያስፍሩ!

📍እማዬ ቅርንጫፍ (አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ)
📆እስከ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም

✨እንኳን ለኢድ አል-አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌙እናት ባንክ በዓሉ በመተሰሳሰብ፤ ከወዳጅ ዘመድ በመጠያየቅና የተቸግሩትን በመደገፍና በማሰብ የምታሳልፉት ዕለት እንዲሆን ይመኛል።መልካም ...
26/05/2026

✨እንኳን ለኢድ አል-አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌙
እናት ባንክ በዓሉ በመተሰሳሰብ፤ ከወዳጅ ዘመድ በመጠያየቅና የተቸግሩትን በመደገፍና በማሰብ የምታሳልፉት ዕለት እንዲሆን ይመኛል።

መልካም የአረፋ በዓል!

ከልጅ እስክ እናት ሁሉም ስለእናትነት የሚናገረው ቢያንስ አንድ ሃሳብ ይኖራል። ይህን ሃሳብ በጽሁፍ ለማስፈር እስከ ግንቦት 23 2018 ዓ.ም ድረስ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚገኘው የ...
26/05/2026

ከልጅ እስክ እናት ሁሉም ስለእናትነት የሚናገረው ቢያንስ አንድ ሃሳብ ይኖራል። ይህን ሃሳብ በጽሁፍ ለማስፈር እስከ ግንቦት 23 2018 ዓ.ም ድረስ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚገኘው የባንካችን እማዬ ቅርንጫፍ እየተገኙ በማይረሱ ቃላት ያኑሩ!

ስለምናስብልዎ!ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸዉን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር እንዲያጣምሩ የተጀመረዉን ስራ አጭበርባሪዎች እንደ መልካም አጋጣሚ እንዳይጠቀሙበት እርስዎ ዉድ ደንበኛችን በባንካችን ቅርንጫፎ...
25/05/2026

ስለምናስብልዎ!
ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸዉን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር እንዲያጣምሩ የተጀመረዉን ስራ አጭበርባሪዎች እንደ መልካም አጋጣሚ እንዳይጠቀሙበት እርስዎ ዉድ ደንበኛችን በባንካችን ቅርንጫፎች አልያም በባንካችን ድህረገጽ: https://kyc.enatbanksc.com ብቻ ተጠቅመዉ የሂሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ ጋር ያስተሳስሩ።

⚠️ያስታዉሱ!
ከዚህ ዉጭ ሂሳብዎን ከፋይዳ ጋር የማስተሳሰሩ ስራ በስልክ አልያም በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የማይከናወን መሆኑን እናሳዉቃለን ።
እናት ባንክ ፣ ማን እንደ እናት!

ከእናትዎ የተማሩት ትልቁ የሕይወት ትምህርት ምንድነው? ዛሬ ያንን ትምህርት እና ለእርሷ ያለዎትን ክብር በሚያምር ቃላት ያስፍሩ። የእናቶችን መስዋዕትነት አብረን እናክብር። 📍እማዬ ቅርንጫፍ ...
22/05/2026

ከእናትዎ የተማሩት ትልቁ የሕይወት ትምህርት ምንድነው?

ዛሬ ያንን ትምህርት እና ለእርሷ ያለዎትን ክብር በሚያምር ቃላት
ያስፍሩ። የእናቶችን መስዋዕትነት አብረን እናክብር።

📍እማዬ ቅርንጫፍ (አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ)
📆እስከ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም


ዛሬ ላይ እምነትዎን መሰረት አድርገው እድገትዎን የሚደግፉ የባንክ ስርዓታችንን በኡሚ በኩል ያግኙ የነገውን ስኬትዎን ቅርብ ያድርጉ!
22/05/2026

ዛሬ ላይ እምነትዎን መሰረት አድርገው እድገትዎን የሚደግፉ የባንክ ስርዓታችንን በኡሚ በኩል ያግኙ የነገውን ስኬትዎን ቅርብ ያድርጉ!

ለእናቶች… ከልብ የሚፃፍ መልዕክትስለ እናትዎ በልብዎ የቋጠሩት ፍቅር፣ ምስጋናና ጥልቅ ቁርኝት የሚገለጽበት ልዩ መዝገብ አዘጋጅተናል። ኑ! ለእርሷ ያለዎትን ክብር በቃላት ይግለጹ።📍ፒያሳ፣ እ...
21/05/2026

ለእናቶች… ከልብ የሚፃፍ መልዕክት
ስለ እናትዎ በልብዎ የቋጠሩት ፍቅር፣ ምስጋናና ጥልቅ ቁርኝት የሚገለጽበት ልዩ መዝገብ አዘጋጅተናል። ኑ! ለእርሷ ያለዎትን ክብር በቃላት ይግለጹ።
📍ፒያሳ፣ እማዬ ቅርንጫፍ (አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ)
📆 እስከ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ይሆናል።

እናቴ ብለው ጀምረው ስለ እናትዎ የልብዎን መሻት እስከ ግንቦት 23 2018 ዓ.ም ድረስ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ በሚገኘው የእማዬ ቅርንጫፍ እየተገኙ ይፃፉ!
20/05/2026

እናቴ ብለው ጀምረው ስለ እናትዎ የልብዎን መሻት እስከ ግንቦት 23 2018 ዓ.ም ድረስ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ በሚገኘው የእማዬ ቅርንጫፍ እየተገኙ ይፃፉ!

እናት ባንክ አ.ማ ሁለት መኖሪያ ቤቶች ፣ ጂ+3 ጅምር ሆቴል ፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባለበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡...
19/05/2026

እናት ባንክ አ.ማ ሁለት መኖሪያ ቤቶች ፣ ጂ+3 ጅምር ሆቴል ፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባለበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቹ ተጫራቾች ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት ይህንን ድህረ ገጽ ይጠቀሙ: https://www.enatbanksc.com/news/bid-advertisement

በልብዎ ተቀምጦ ስለእናትዎ በአንደበትዎ ያልተናገሩት መልዕክት ካለ እስከ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ፒያሳ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የእናት ባንክ እማዬ ቅርንጫፍ ...
18/05/2026

በልብዎ ተቀምጦ ስለእናትዎ በአንደበትዎ ያልተናገሩት መልዕክት ካለ እስከ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ፒያሳ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የእናት ባንክ እማዬ ቅርንጫፍ (የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ሕንጻ) መጥተው እንዲያሰፍሩ እድሉ በእናት ባንክ ተመቻችቷል።

Address

Kazanchis, Kirkos
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 17:00

Telephone

+251902373737

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enat Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Enat Bank:

Share

Category