Hawlet Ahmed - ሐውለት አህመድ

Hawlet Ahmed - ሐውለት አህመድ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawlet Ahmed - ሐውለት አህመድ, Financial Consultant, Addis Ababa.

አላህ ወአክበር
07/05/2024

አላህ ወአክበር

የአድዋ ሙዚየምን የሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸው።
10/01/2024

የአድዋ ሙዚየምን የሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸው።

ደብረ ብርሃን ... ከዚያም ... ጣርማ በር ዋሻን አልፌ መሔድ ናፈቀኝ። ሰው ሲከፋው ወዴት ነው የሚሄደው? እኔ ብዙ ጊዜ ወደ ትውልድ አካባቢዬ ነበር ቱርርርር ብዬ የምሔደው። ወይ ጉድ!  ...
10/01/2024

ደብረ ብርሃን ... ከዚያም ... ጣርማ በር ዋሻን አልፌ መሔድ ናፈቀኝ። ሰው ሲከፋው ወዴት ነው የሚሄደው? እኔ ብዙ ጊዜ ወደ ትውልድ አካባቢዬ ነበር ቱርርርር ብዬ የምሔደው። ወይ ጉድ! ሲከፋ ብን ብሎ መጥፊያም በሩ ሊዘጋ ይችላል ለካ! 😥

ደብረ ብርሃን ❤️ እንዳ'ንቺ የምወደው ከተማ በምድር ላይ የለም። 😥

10/01/2024

ትናንት አንድ የሕይወት ምዕራፍ ዘጋሁ። የ ፒኤች ዲ መመረቂያ ሥራዬን በአሪፍ defend አድርጌ የ4 ዓመት አስደሳች፣ አድካሚ እንዲሁም አልፎ አልፎ አሰልቺ የነበረውን ዘለግ ያለ ጊዜ አጠናቀቅሁ። አልሃምዱሊላህ! ደስ ይላል።

እና የ Viva Voce ኮሚቴው መመረቂያ ሥራዬ ለ ''Best Thesis/Dissertation Award'' እንዲወዳደር መርጦታል። ይሄም ደስ ይላል። ❤️

አንደኛው external examiner ፔፐሬን ''what a master piece!'' ብሎ ካደናነቀው በኋላ ከ30 በላይ ጥያቄ ያዘነበብኝም አስደሳች ነገር ነበር። 😊❤️

በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁኝ የነበራችሁትን ሁሉ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ። ሌላ ጊዜ በሥም ጠርቼ አመሰግናችኋለሁ።

🙏🙏🙏

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች**************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር...
01/01/2024

ሰበር ዜና!

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች
****************

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።

የነጋድራስ TV show ዳኞችየምዕራፍ 1 ውድድር በስኬት ተጠናቋል።ለምዕራፍ 2 ውድድር ተዘጋጁ።
30/12/2023

የነጋድራስ TV show ዳኞች

የምዕራፍ 1 ውድድር በስኬት ተጠናቋል።

ለምዕራፍ 2 ውድድር ተዘጋጁ።

ተስፋዬ ገብረአብ አወዛጋቢ ደራሲ ነው። ቅዱስ ብለው የሚጠሩትን ያህል እርኩስ የሚሉት ስሙ እንዲጠራ የማይፈልጉ ሚሊዮኖች አሉ። እኔ በበኩሌ የተስፋዬ ብዕር አድናቂ ነኝ። በአወዛጋቢ ስብእናው ...
30/12/2023

ተስፋዬ ገብረአብ አወዛጋቢ ደራሲ ነው። ቅዱስ ብለው የሚጠሩትን ያህል እርኩስ የሚሉት ስሙ እንዲጠራ የማይፈልጉ ሚሊዮኖች አሉ። እኔ በበኩሌ የተስፋዬ ብዕር አድናቂ ነኝ። በአወዛጋቢ ስብእናው ዙሪያ የሚቀርቡ የድጋፍም ሆነ የተቃውሞ ክርክሮች ሁለተኛ ጉዳዮች ናቸው።

«የአድአው ጥቁር አፈር» በሚል ወጣቱ ደራሲ ጉቺ ሽመልስ ለህትመት ያበቃውን መጽሐፍ አንብቤው ደራሲው ልክ እንደተስፋዬ ገብረአብ ብዕር የሚታዘዝለት መሆኑን ለመረዳት ችያለሁ። አቅሙ ያላችሁ ሁሉ መጽሀፉን ገዝታችው እንድታነቡ ጊዜ ያላችሁ ደግሞ ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በስካይላይት ሆቴል/አዲስአበባ በመገኘት የምጽሀፍ ምረቃውን እንድትታደሙ እጋብዛለሁ።

ለመቃወም ማንበብና ወቅ አስፈላጊ ነው።

የሕትመት ዋጋ በከፍተኛ መጠን መናር የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ''አሽር ቤት'' መጽሐፍ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለሁለተኛ ሕትመት ስትገባ በአንድ መጽሐፍ እስከ 50 ብር ጭማሪ ተጠይቋል። በጣም ጥቂት...
29/12/2023

የሕትመት ዋጋ በከፍተኛ መጠን መናር የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ''አሽር ቤት'' መጽሐፍ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለሁለተኛ ሕትመት ስትገባ በአንድ መጽሐፍ እስከ 50 ብር ጭማሪ ተጠይቋል። በጣም ጥቂት ኮፒዎች መቅረታቸውን ተከትሎ ለሶስተኛ ጊዜ ለማሳተም ዋጋ ጠይቄ በፊት ከታተመበት የመቶ ሃምሳ ምናምን ብር ጭማሪ አለው።

እናም ፊታችንን ወደ ዲጂታል አማራጭ ማዞር አይነተኛ መፍትሔ ሆኖ አግኝተነዋል።

''አሽር ቤት'' Tuba Books (ቱባ መጻሕፍት) app ላይ ተጭናለች። የመሸጫ ዋጋዋም በጣም ቅናሽ ስለሆነ ወረድ ወረድ አድርጋችሁ ተዝናኑባት። (ሊንክ 👉 ኮመንት መስጫ ሳጥን) 😊

በሃርድ ኮፒ የምትፈልጓት ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር (ለገሐር ኮሜርስ አጠገብ)፣ Abdu Book Delivery (ጊዮርጊስ) እና አል-ተውባ መጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጊድ) ታገኟታላችሁ። 🙏

29/12/2023

አሸር ቤት መጽሀፌን ቱባ Tuba books (ቱባ መጻሕፍት) app ላይ ታጋኟታላችሁ። ማንበብ ሙሉ ያደርጋል። በቅናሽ ዋጋ አውርዳችሁ በማንበብ እራሳችሁን ሙሉ አድርጉ።

08/12/2023

እሁድ ሰልፍ አይቀርም !!!!!!!!!!

መሪዬ ይናፍቀኛል 🤔
27/11/2023

መሪዬ ይናፍቀኛል 🤔

26/11/2023

ይመጣሉ 💪

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawlet Ahmed - ሐውለት አህመድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share