Goh Betoch Bank

Goh Betoch Bank The only Mortgage Bank in Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን !ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ  የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ  የሚለካ የዳሰሳ ጥናት ለማድረግና አስተያየት ለመሰብሰብ የሚረዳ አጭር መጠይቅ (Que...
29/04/2026

ውድ ደንበኞቻችን !
ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ የሚለካ የዳሰሳ ጥናት ለማድረግና አስተያየት ለመሰብሰብ የሚረዳ አጭር መጠይቅ (Questionnaire) ያዘጋጀ ሲሆን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን በመረጡት ቋንቋ (በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ) አስተያየትዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን::
ለተሣትፎዎ ከወዲሁ ከልብ እናመሰግናለን!
ለአማርኛ 👉🏻 http://ourl.in/ ለእንግሊዝኛ 👉🏻http://ourl.in/ ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com
ጎሕ ቤቶች ባንክ !
የትውልዱ ባንክ !

ጎሕ ካርድ ለቀልጣፋ ግብይት  !💜💛ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ !የትውልዱ ባንክ !                        ...
23/04/2026

ጎሕ ካርድ ለቀልጣፋ ግብይት !💜💛

ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com

ጎሕ ቤቶች ባንክ !
የትውልዱ ባንክ !

ጁሙዓ ሙባረክ  💜Jummá Mubārak 💛                                                                                              ...
17/04/2026

ጁሙዓ ሙባረክ 💜
Jummá Mubārak 💛
ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com
ጎሕ ቤቶች ባንክ !
የትውልዱ ባንክ !

ለዕድሜ ባለፀጋዎች ልዩ የቁጠባ አማራጭ ጠቀም ካለ ወለድ ጋር በጎሕ ቤቶች ባንክ   ጎሕ ቤቶች ባንክየትውልዱ ባንክ!
15/04/2026

ለዕድሜ ባለፀጋዎች ልዩ የቁጠባ አማራጭ ጠቀም ካለ ወለድ ጋር በጎሕ ቤቶች ባንክ

ጎሕ ቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ!

‹እንኳን ለብርሃነ- ትንሳኤው በሰላም አደረሰዎ›💜💛🤝ለበዓል ሸመታዎ “ጎሕ ሞባይል አፕን” ከgoogle play/ App store ያውርዱ ወይም ወደ *916 # ላይ በመደወል ያለ ኢንተርኔት ያ...
12/04/2026

‹እንኳን ለብርሃነ- ትንሳኤው በሰላም አደረሰዎ›💜💛

🤝ለበዓል ሸመታዎ “ጎሕ ሞባይል አፕን” ከgoogle play/ App store ያውርዱ ወይም ወደ *916 # ላይ በመደወል ያለ ኢንተርኔት ያሻዎትን የባንክ አገልግሎት በስልክዎ ያግኙ ፡፡

👉🏻 ለጥሬ ገንዘብ ፍላጎትዎ ከቅርንጫፎቻችን በተጨማሪ በሁሉም የATM ማሽኖች ላይ መገልገል የሚያስችልዎትን የጎሕ “ATM ካርድ” አዘጋጅተንልዎታል፡፡

💵 ለበዓሉም ከውጪ ሀገራት ከወዳጅ ዘመድ የሚላክሎትን ገንዘብ በስዊፍት ኮድ ጎሕ-ቤት-ቴታ (GOHBETTETA) እንዲሁም በቅርንጫፎቻችን በኩል ይቀበሉ ፡፡

መልካም የትንሳኤ በዓል !
ጎሕ ቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ

“እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሰዎ”የትውልዱ ባንክ ! ጎሕ ቤቶች ባንክ !
10/04/2026

“እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሰዎ”
የትውልዱ ባንክ !
ጎሕ ቤቶች ባንክ !

የሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የATM ካርድዎን የይለፍ ሚስጥር ቁጥር ለማንም ባለ ማጋራት እና በሚስጥር በያዝራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይከላከሉ!የማጭበርበር ሙከራ ሲያጋጥምዎ ለባንካችን ወይም ለ...
09/04/2026

የሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የATM ካርድዎን የይለፍ ሚስጥር ቁጥር ለማንም ባለ ማጋራት እና በሚስጥር በያዝ
ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይከላከሉ!
የማጭበርበር ሙከራ ሲያጋጥምዎ ለባንካችን ወይም ለህግ አካላት በፍጥነት ያሳውቁ፡፡
ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com
የትውልዱ ባንክ !
ጎሕ ቤቶች ባንክ !

ጁሙዓ ሙባረክ  💜Jummá Mubārak 💛                                                                                              ...
03/04/2026

ጁሙዓ ሙባረክ 💜
Jummá Mubārak 💛
ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com
የትውልዱ ባንክ !
ጎሕ ቤቶች ባንክ !

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ !ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ አማራጭ "የኔታ" ለመምህራን ጎሕ ቤቶች ባንክ!የትውልዱ ባንክ!hashtag  hashtag  hashtag  hashtag...
30/03/2026

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ !
ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ አማራጭ "የኔታ" ለመምህራን

ጎሕ ቤቶች ባንክ!
የትውልዱ ባንክ!
hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው አቅጣጫ መሠረት፤ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሂሳባቸውን በቀጣይነት ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያ ባለ 16 አኃዝ ልዩ ቁጥር (...
03/03/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው አቅጣጫ መሠረት፤ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሂሳባቸውን በቀጣይነት ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያ ባለ 16 አኃዝ ልዩ ቁጥር (FCN) ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ያዛል፡፡ስለሆነም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም በድህረ ገፃችን (https://nid.gohbetbank.com ) ተጠቅመው የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ፡፡
ጎሕ ቤቶች ባንክ !
የትውልዱ ባንክ ! 💜💛

26/02/2026

Exchange Rate Applicable for Thursday, February 26, 2026.
በባንካችን በኩል ይመንዝሩ ይቀበሉ
SWIFT Code: GOBTETAA

በ*916 # ክፍያዎትን ይፈፅሙ !💜💛ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ !የትውልዱ ባንክ !                       ...
26/02/2026

በ*916 # ክፍያዎትን ይፈፅሙ !💜💛

ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com

ጎሕ ቤቶች ባንክ !
የትውልዱ ባንክ !

Address

Africa Avenue/Bole Japan, Abderuf Plaza
Addis Ababa
1250

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Goh Betoch Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Goh Betoch Bank:

Share