Global Bank Ethiopia

Global Bank Ethiopia Global Bank Ethiopia, formerly Debub Global Bank, delivers innovative banking with care. With assets over 21 bill.
(1)

Established in 2012, we serve over one million customers through 200+ branches. birr, we're your trusted partner in achieving success. At Global Bank Ethiopia, we are committed to delivering innovative and accessible banking services with exceptional customer care to help our community achieve true success. Established in 2012 with a name Debub Global Bank and strong foundation, we have grown to o

ver one million customers and 200+ branches nationwide. With total assets exceeding 21 billion birr and a professional team dedicated to meeting our customers' needs, we are proud to stand as trustworthy partners on your journey towards realizing your goals. Join us as we continue to reach new heights together.

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATEJune 03, 2026
03/06/2026

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
June 03, 2026

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች የግሎብ ቴክ ትሬዲንግን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ግሎባል ቱር” በሚል መሪ ቃል የባንኩን ከፍተኛ ደንበኞች የስራ እንቅስቃሴ ...
02/06/2026

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች የግሎብ ቴክ ትሬዲንግን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ግሎባል ቱር” በሚል መሪ ቃል የባንኩን ከፍተኛ ደንበኞች የስራ እንቅስቃሴ የመስክ ምልከታ የማድረግ እና የጋራ ውይይት የማካሄድ መርሃ-ግብሩን አጠናክሮ ቀጥሏል።

የባንካችን ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ውብሸት ዘገዬ፣ የማርኬቲንግና ኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ፍቃዱ እና የደቡብ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ መሐመድ ደቦጭ የግሎብ ቴክ ትሬዲንግን የስራ እንቅስቃሴ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጎብኝተዋል፡፡

ግሎብ ቴክ ትሬዲንግ በበርካታ የስራ ዘርፎች ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን፤ በዋነኝነት ፒቪሲ ፣ የተፈጨ ድንጋይ፣ ማርብል እና እንጨትን እንደ ግብዓት በመጠቀም፣ ጥራታቸው የተጠበቀና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸውን በሮች በከፍተኛ ጥራት በማምረት ላይ ይገኛል።

ድርጅቱ በ345 ሚሊዮን ብር ካፒታል ስራውን የጀመረ ሲሆን በየ 8 ደቂቃው አንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው በር የማምረት አቅም እንዳለው በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል፡፡

ድርጅቱ ከባንካችን ጋር ያለውን የስራ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ፍላጎቱን የገለጸ ሲሆን፤ ባንካችንም የድርጅቱን የዕድገት ጉዞ በፋይናንስ እና ፋይናንስ ነክ ባልሆኑ ጉዳዮች በቁርጠኝነት ለመደገፍ ዝግጁ ነው ተብሏል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ደም በመለገስ ሕይወትን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው በርካታ ተግባራት መካከል...
29/05/2026

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ደም በመለገስ ሕይወትን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው በርካታ ተግባራት መካከል አንዱ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ነው። የባንካችን ሠራተኞች “ደም በመለገስ ሕይወትን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት ተካሂዷል፡፡

በዚህ የፈቃደኝነት ደም ልገሳ መርሃ ግብር የባንካችን ሠራተኞች በንቃት በመሳተፍ፣ ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሕይወት ተስፋ ለመሆን ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን በተግባር ተወጥተዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በተለያዩ ማህበራዊ ሁነቶች፣ የልማት ስራዎችና ድንገተኛ ድጋፍ በሚሹ አጋጣሚዎች ላይ በመገኘት ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ሲሆን በቀጣይም ይህንን ተግባር አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን


29/05/2026

አርሰናል ወይስ ፒኤስጂ
ተጠባቂውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ጨዋታን በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ አካውንት በትክክል በመገመት ይሸለሙ፡፡
👉ሽልማቱ የሚካሄድበት ሊንክ https://www.tiktok.com/.../video/7644922822304845077

የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ሲመጣ ታላቅነቱ የሚጀምረው ከማካፈል ነው፤ ከቤተሰብ፣ ከጎረቤትና ከአቅመ ደካሞች ጋር። ይህ የደስታና የደግነት በዓል በቤትዎ ፍቅርን ይክፈት። ​እንኳን ለ14...
27/05/2026

የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ሲመጣ ታላቅነቱ የሚጀምረው ከማካፈል ነው፤ ከቤተሰብ፣ ከጎረቤትና ከአቅመ ደካሞች ጋር። ይህ የደስታና የደግነት በዓል በቤትዎ ፍቅርን ይክፈት።

​እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ኢድ ሙባረክ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

የደንበኞች የአገልግሎት እርካታ ጥናት መጠይቅ! ክቡራን የባንካችን ደንበኞች፤ የአገልግሎታችንን ጥራት ለማሻሻል በምናደርገው ጥረት የእርስዎ አስተያየት ለባንካችን ትልቅ ግብዓት ነው።ስለሆነምቀ...
26/05/2026

የደንበኞች የአገልግሎት እርካታ ጥናት መጠይቅ!

ክቡራን የባንካችን ደንበኞች፤ የአገልግሎታችንን ጥራት ለማሻሻል በምናደርገው ጥረት የእርስዎ አስተያየት ለባንካችን ትልቅ ግብዓት ነው።

ስለሆነምቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫንhttps://forms.gle/FJ9TbRCmU9QKxXGv6 መጠይቁን በታማኝነት እና በግልጽነት በመሙላት እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን።

የሚሰጡን ማንኛውም መረጃ በሚስጥር ተጠብቆ ለአገልግሎት ማሻሻያ ብቻ የሚውል መሆኑን እያረጋገጥን ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATEMay 23, 2026
23/05/2026

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
May 23, 2026

በሙዳረባ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሂሳብ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ የትርፍ ተጋሪ ይሁኑ!ለእርስዎ በሚመች የጊዜ አማራጮች፦ 👉በ3 ወር 👉በ6 ወር 👉በ9 ወር እና 👉በአንድ ዓመትአሁኑኑ ...
22/05/2026

በሙዳረባ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሂሳብ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ የትርፍ ተጋሪ ይሁኑ!

ለእርስዎ በሚመች የጊዜ አማራጮች፦
👉በ3 ወር
👉በ6 ወር
👉በ9 ወር እና
👉በአንድ ዓመት

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፋችን ጎራ በማለት የሙዳረባ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሂሳብዎን ይክፈቱና የትርፍ ተጋሪነቱን ጉዞ ይጀምሩ!

ጁምዓ ሙባረክ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

አይታለሉ፤ ከአጭበርባዎች እራስዎን ይጠብቁ!የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሲጠቀሙ የይለፍ ቃልዎን (PIN/Password) ፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) እንዲሁም የማረጋገጫ ኮዶችን (V...
21/05/2026

አይታለሉ፤ ከአጭበርባዎች እራስዎን ይጠብቁ!

የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሲጠቀሙ የይለፍ ቃልዎን (PIN/Password) ፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) እንዲሁም የማረጋገጫ ኮዶችን (Verification Code) ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን አያጋሩ።

ባንካችን እነዚህን ሚስጥራዊ መረጃዎች በስልክም ሆነ በአካል ፈጽሞ አይጠይቅዎትም። እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!

ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካሎት፣ የመጭበርበር ሁኔታ ካጋጠመዎት ወይም አጠራጣሪ ነገር ካስተዋሉ ሳይዘገዩ፡-
👉ወደ ባንካችን ነፃ የስልክ መስመር 8118 ይደውሉልን።
👉ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ያሳውቁን።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

ባንክዎ በሞባይልዎ! በእረፍት ቀንዎ የባንክ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በ24/7 ደንበኞችን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ናቸው።👉መተግበሪያውን ...
17/05/2026

ባንክዎ በሞባይልዎ!

በእረፍት ቀንዎ የባንክ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በ24/7 ደንበኞችን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ናቸው።

👉መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ለማውረድ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ofss.dgbb
👉በባንካችን አጭር ቁጥር ለመጠቀም፡ *9335 # ይደውሉ
👉በኢንተርኔት ባንኪንግ፡ https://www.globalonline.com.et/?page=home

ባሉበት ሆነው በቀላሉ ይገበያዩ፤ ይክፈሉ!

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

Address

Stadium
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 05:00
Tuesday 08:00 - 05:00
Wednesday 08:00 - 05:00
Thursday 08:00 - 05:00
Friday 08:00 - 05:00
Saturday 08:00 - 05:00

Website

http://t.me/globalbankethiopia_official

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Global Bank Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Global Bank Ethiopia:

Share