Abay Insurance S.c/ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ

Abay Insurance S.c/ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የአዕምሮዎ ሰላም! Your Peace of Mind!

26/09/2025
ለውድ የዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ታማኝ ደንበኛ!                    ለህይወትዎ፣ ለንብረትዎ እና ለህጋዊ ኃላፊነትዎ ባቀረብነው የመድን ሽፋን ስለተገለገሉ እያመሰገንኩ እንኳን ለአዲሱ...
10/09/2025

ለውድ የዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ታማኝ ደንበኛ!
ለህይወትዎ፣ ለንብረትዎ እና ለህጋዊ ኃላፊነትዎ ባቀረብነው የመድን ሽፋን ስለተገለገሉ እያመሰገንኩ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ እላለሁ!
ዮሐንስ ዘውዴ
ዋና ሥራ አስፈጻሚ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ለዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በ2018 ዓ.ም ለሚያካሂደው የዴሬክተሮች ቦርድ ምርጫ አስመራጭ ኮሚቴው ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ጥቆማ መቀበል ጀምሯል፡፡ ስለሆነም ዝ...
29/07/2025

ለዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በ2018 ዓ.ም ለሚያካሂደው የዴሬክተሮች ቦርድ ምርጫ አስመራጭ ኮሚቴው ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ጥቆማ መቀበል ጀምሯል፡፡ ስለሆነም ዝርዝር መrረጃውን ሰኔ 22. እና ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከታተመው የሪፖርተር እና አዲስ ዘመን ጋዜጦች አማርኛ እትም ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቆማ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡
የጥቆማ ቅፁን አቅራቢያችሁ ከሚገኘው ቅርንጫፍ፣ ከማህበሩ ድረ ገፅ፣ ዋና መ/ቤት ከሚገኘው የማህበሩ ፀሐፊ ቢሮ እና ከማህበሩ ቴሌግራም ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዴሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ

በአዲስ አበባ ከተማ በከፈትናቸው በፈረንሳይ  እንዲሁም በወሰን ቅርንጫፎቻችን በተጨማሪ አሁን ደሞ በቡራዩ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ በመክፈት ፡ ለህይወትዎ ፣ ለንብረትዎ እና ለህጋዊ ሃላፊነትዎ ...
19/05/2025

በአዲስ አበባ ከተማ በከፈትናቸው በፈረንሳይ እንዲሁም በወሰን ቅርንጫፎቻችን በተጨማሪ አሁን ደሞ በቡራዩ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ በመክፈት ፡ ለህይወትዎ ፣ ለንብረትዎ እና ለህጋዊ ሃላፊነትዎ የተዘጋጁትን የተለያዩ የመድን ሽፋኖችን ይዘን ከቀልጣፋ አሠራር ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡

ይምጡ እና ይጎብኙን !
👉🏻 ፈረንሳይ ፡📍https://maps.app.goo.gl/o8ZwJZME3fncicacA
👉🏻 ወሰን ፡📍https://maps.app.goo.gl/1LwBMfeJxf2T6ET69

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የአዕምሮዎ ሠላም!
Your Peace Of Mind !💙
🌐 www.abayinsurance.com

በአዲስ አበባ ከተማ በከፈትናቸው በፈረንሳይ  እንዲሁም በወሰን ቅርንጫፎቻችን በተጨማሪ አሁን ደሞ በቡራዩ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ በመክፈት ፡ ለህይወትዎ ፣ ለንብረትዎ እና ለህጋዊ ሃላፊነትዎ ...
17/05/2025

በአዲስ አበባ ከተማ በከፈትናቸው በፈረንሳይ እንዲሁም በወሰን ቅርንጫፎቻችን በተጨማሪ አሁን ደሞ በቡራዩ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ በመክፈት ፡ ለህይወትዎ ፣ ለንብረትዎ እና ለህጋዊ ሃላፊነትዎ የተዘጋጁትን የተለያዩ የመድን ሽፋኖችን ይዘን ከቀልጣፋ አሠራር ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡

ይምጡ እና ይጎብኙን !

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የአዕምሮዎ ሠላም!
Your Peace Of Mind !💙
🌐 www.abayinsurance.com

🌐 Visit: www.abayinsurance.com✉️ Email: Info@abayinsurance.com📌 Head Office Atlas Traffic Light📍  Use Google Map: maps.a...
26/04/2025

🌐 Visit: www.abayinsurance.com
✉️ Email: [email protected]
📌 Head Office Atlas Traffic Light
📍 Use Google Map: maps.app.goo.gl/BLE95CyEJNQka38RA

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የአዕምሮዎ ሠላም ! Your Peace Of Mind !💙

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!                    እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሠላም አደረሳችሁ!ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማየአዕምሮዎ ሰላም!💙
19/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሠላም አደረሳችሁ!
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የአዕምሮዎ ሰላም!💙

🌐 Visit: www.abayinsurance.com✉️ Email: Info@abayinsurance.com📌 Head Office Atlas Traffic Light📍  Use Google Map: maps.a...
17/04/2025

🌐 Visit: www.abayinsurance.com
✉️ Email: [email protected]
📌 Head Office Atlas Traffic Light
📍 Use Google Map: maps.app.goo.gl/BLE95CyEJNQka38RA

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የአዕምሮዎ ሠላም !
Your Peace Of Mind !💙

🌐 Visit: www.abayinsurance.com✉️ Email: Info@abayinsurance.com📌 Head Office Atlas Traffic Light📍  Use Google Map: maps.a...
14/04/2025

🌐 Visit: www.abayinsurance.com
✉️ Email: [email protected]
📌 Head Office Atlas Traffic Light
📍 Use Google Map: maps.app.goo.gl/BLE95CyEJNQka38RA

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
የአዕምሮዎ ሠላም !
Your Peace Of Mind !💙

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማየአዕምሮዎ ሠላም ! Your Peace Of Mind !💙🌐 Visit: www.abayinsurance.com✉️ Email: Info@abayinsurance.com📌 Head Off...
11/04/2025

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ

የአዕምሮዎ ሠላም !

Your Peace Of Mind !💙

🌐 Visit: www.abayinsurance.com

✉️ Email: [email protected]

📌 Head Office Atlas Traffic Light

📍 Use Google Map: maps.app.goo.gl/BLE95CyEJNQka38RA

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:00

Telephone

+251929037620

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abay Insurance S.c/ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abay Insurance S.c/ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ:

Share