YaYa Wallet

Directions Website Contact the business

YaYa Wallet Providing payment solutions through mobile wallet application and using software integrations

የጥንቃቄ መልዕክት ለያያ ዋሌት ደንበኞቻችንየያያ  ዋሌት የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) እና የአንድ ጊዜ የማረጋገጫ ቁጥርዎን (OTP) ባለማጋራት፤ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን ባለመጫን እንዲሁም...
29/09/2026

የጥንቃቄ መልዕክት ለያያ ዋሌት ደንበኞቻችን

የያያ ዋሌት የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) እና የአንድ ጊዜ የማረጋገጫ ቁጥርዎን (OTP) ባለማጋራት፤ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን ባለመጫን እንዲሁም የያያ ዋሌት መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕስቶር ብቻ በማውረድ እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ፡፡

ማንኛውም አጠራጣሪ መልዕክት ሲደርስዎ በአስቸኳይ ወደ ተቋማችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል 957 በመደወል ያሳውቁን።

የእርስዎ ደህንነት የእኛ ቀዳሚ ትኩረት ነው!
ያያ ዋሌት – ፈጣን፣ ምቹ፣ እና አስተማማኝ የሞባይል ክፍያ አገልግሎት።

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ! https://ya...
26/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ! https://yayawallet.com/install

መልካም በዓል!

#ያያዋሌት #መልካምየመስቀልበዓል #ያያአደይጌምስ #አደይጌምስ #ደመራ #ክፍያበያያ

Urgent Vacancy: Legal & Compliance ManagerRequirements- LLB in Law; Master’s in Law/Compliance is a plus. - 2–3 years le...
25/09/2026

Urgent Vacancy: Legal & Compliance Manager

Requirements
- LLB in Law; Master’s in Law/Compliance is a plus.
- 2–3 years legal/compliance experience; fintech or financial sector preferred.
- Knowledge of AML/CFT, payment licensing, contracts, and corporate governance.
- Strong legal drafting, negotiation, and reporting skills.
- High integrity, sound judgment, and ability to work under pressure.

How to Apply
Interested applicants can send their CV via Email: [email protected]

Application Deadline: Urgent recruitment

Urgent Vacancy: Finance ManagerResponsibilities- Lead monthly, quarterly, and annual close processes; produce P&L, balan...
23/09/2026

Urgent Vacancy: Finance Manager

Responsibilities

- Lead monthly, quarterly, and annual close processes; produce P&L, balance sheet, cash flow, and variance analysis

-Prepare management accounts and board packs with clear insights on revenue, costs, and profitability by product/channel

- Build and maintain financial models for budgeting, forecasting, and scenario analysis (growth, pricing, funding needs)

- Oversee settlement flows with banks, schemes, and partners; ensure timely and accurate payouts to merchants, agents, and customers

- Reconcile transaction data, fees, chargebacks, and reserves; maintain a reliable internal ledger aligned with external reports

- Manage cash flow forecasting, liquidity positions, and foreign exchange exposure where applicable

- Ensure compliance with AABE, IFRS, and National Bank of Ethiopia / relevant regulatory requirements for payment institutions

- Manage statutory filings (CIT, VAT, WHT, PAYE, pensions, etc.) and maintain a compliance calendar

- Coordinate internal and external audits; implement and monitor internal controls over financial reporting and operations

- Analyze profitability of products, channels, and key partners (fees, MDR, commissions, interest income)

- Support pricing strategy, commercial agreements, and revenue-sharing models with merchants and partners

- Track unit economics and cost-to-income ratios; identify cost optimization and efficiency opportunities

- Own the accounting system as the single source of financial truth; drive automation in reconciliation, reporting, and documentation

- Build dashboards and reports that give leadership actionable visibility into cash, revenue, and risk

- Mentor and supervise finance and operations staff involved in billing, settlements, and reporting

Requirements

- Bachelor's degree in Accounting, Finance, or related field; Master's or professional qualification (ACCA, CPA, CMA) strongly preferred 6-10 years of progressive finance experience, with at least 2 years in fintech, payments, banking, or EMI/payment institution environments

- Strong knowledge of IFRS, Ethiopian tax/regulatory requirements, Ministry of Revenue and Customs authorities, and payment operations (settlements, reconciliations, chargebacks)

- Proven experience with financial systems (Odoo, ERP/accounting tools), advanced Excel, and building management reports

- High integrity, strong analytical skills, and ability to work cross-functionally with operations, compliance, technology, and commercial teams

How to Apply

Interested applicants can send their CV via Email: [email protected]

Application Deadline: Urgent recruitment

15/09/2026

በበዓል ቀን ቦርሳዬን ረሳሁ ብሎ መጨነቅ ቀረ!

ስልክዎ በእጅዎ ካለ፣ ያያ ዋሌት አለ! ከያያ ዋሌት ወደ ማንኛውም ባንክ ሂሳብ ወዲያውኑ ስካን አድርገው ይክፈሉ! አዲሱን ዓመት ያለ ጭንቀት በያያ ዋሌት ያሳልፉ!

ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ! https://yayawallet.com/install

መልካም በዓል!

#ያያዋሌት #ያያአደይጌምስ #አደይጌምስ #አዲስዓመት #መልካምአዲስአመት2019

14/09/2026

በአዲሱ ዓመት የገንዘብ ዝውውርዎን በያያ ዋሌት ያቀልሉ!

ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ! https://yayawallet.com/install

መልካም በዓል!

#ያያዋሌት #ያያአደይጌምስ #አደይጌምስ #አዲስዓመት #መልካምአዲስአመት2019

12/09/2026

ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ! https://yayawallet.com/install

መልካም በዓል!

#ያያዋሌት #ያያአደይጌምስ #አደይጌምስ #አዲስዓመት #መልካምአዲስአመት2019

11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎ! 🌼

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

የያያ ዋሌትን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ከፕላይ ስቶር ሊንኩን ተጠቅመው https://yayawallet.com/install አውርደው በፋይዳ ቁጥርዎ ተመዝግበው፣ ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ!

መልካም በዓል!

#ያያዋሌት #ያያአደይጌምስ #አደይጌምስ #አዲስዓመት #መልካምአዲስአመት2019

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎ! 🌼✨አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! የያያ ዋሌትን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ከፕላ...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎ! 🌼✨

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

የያያ ዋሌትን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ከፕላይ ስቶር ሊንኩን ተጠቅመው https://yayawallet.com/install አውርደው በፋይዳ ቁጥርዎ ተመዝግበው፣ ክፍያዎን በሰከንድ እያሳለጡ፣ አዲሱን ያያ አደይ ጌምስ ይጫወቱ!

መልካም በዓል!

#ያያዋሌት #ያያአደይጌምስ #አደይጌምስ #አዲስዓመት #መልካምአዲስዓመት2019

10/09/2026

የበዓል ግብይት በያያ ዋሌት ፈጣን እና ምቹ ነው!

አሁኑኑ የያያ ዋሌት መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ሊንኩን ተጠቅመው https://yayawallet.com/install ያውርዱ። በፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ይመዝገቡ የበዓል ግብይትዎን በምቾት ያሳልጡ።

መልካም በዓል!

#መልካምአዲስዓመት

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YaYa Wallet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to YaYa Wallet:

Shortcuts

Share